መዯፊት መውዯቅ!

ታዯሰ ብሩ1

ክቡራትና ክቡራን!!!
በጥቅምት 1998 ዓም በግፍ የተጨፈጨፉ ወገኖቻችንን ሇመዘከር በተጠራው በዚህ ስብሰባ ሊይ
እንዴናገር እዴሌ ስሇተሰጠኝ ምስጋና አቀርባሇሁ። የሰኔ 97 እና ጥቅምት 98 ጭፍጨፋዎች እና
አፈናዎች ሲፈፀሙ በቦታው የነበርኩ፤ በአፈናውም በቀጥታም በተዘዋዋሪም የተነካሁ በመሆኔ መራር
ትዝታዎቼ ህያው ናቸው
ሚያዝያ 30 1997 የነበረው የአንዴነትና የዯስታ ስሜት፤ ግንቦት 7 ቀን የነበረው ሌበ-ሙለነትና ተስፋ
በሰኔ ወር ሊይ ተነቅንቆ ጥቅምት ወር ሊይ ሲዯረመስ ማየት ሌብን ይሰብራሌ።
ህፃናት ሲገዯለ፤ እናቶች ሲያሇቅሱ፤ ወጣቶች ሲታፈሱ እያዩ ምንም አሇማዴረግ ራሱን የቻሇ ሰቆቃ
ነው። ሇአሜሪካና እንግሉዝ ኤምባሲዎች የጎረፈው የዴረሱሌን እና የእወቁሌን ጥሪዎች ብዛት እና
የእነሱ ዝምታ ሲጤን “እውን የነፃነትና ዱሞክራሲ አጋር ማነው?” ያስብሊሌ።
አዎ በጥቅምት 98 ህፃናት፣ ወጣቶችና አረጋዊያን በግፍ ተጨፍጭፈዋሌ። በሺህዎች የሚቆጠሩ ዜጎች
የአካሌ ጉዲተኞች ሆነዋሌ። በመቶ ሺህዎች የሚገመት ህዝብ ተዯብዴቧሌ፣ ተተፍቶበታሌ፣ ተሰዴቧሌ፣
ተዋርዶሌ።
ከዚህ ሁለ ጋርም ሇዓመታት የገነባነውን መሪዎቻችንን የመምረጥና የመሻር ህሌም ቅዠት
ተዯርጎብናሌ። “እያንዲንዶ ዴምፅ ዋጋ አሊት!” እንዲሊሌን ሁለ ኮሮጆ ሙለ ዴምፅ ዋጋ ሲያጣ እያየን
መከሊከሌ አቅቶናሌ።
የጥቅምትን ፍጅት ተከትሇው የመጡ ኩነቶች እጅግ አሳዛኝ እና ተስፋ አስቆራጭ ነበሩ። አንዲንድቹ
ከማሳዘን ብዛት አስቂኝ ነበሩ።
ሇምሳላ የወያኔ ሰሊዮች “እኛ ሞተን የገነባነውን ሥርዓት እናንተ ማኪያቶ እየጠጣችሁት ሌትንደ
እንዳት ከጀሊችሁ?” እያለ በግሌጽ የሚናገሩበት ጊዜ ነበር። እኔ በግሌ በተዯጋጋሚ እንዱህ ተብዬ
“እውነት እንዳት ሞኝ ብሆን ነው የሞቱበትን ሥሌጣን በካርዴ ይሇቃለ ብዬ ያመንኩት?” ብዩ በራሴ
ሊይ ስቄዓሇሁ፤ ራሴን ታዝቤዓሇሁ።
ቀዴሞ በየስብሰባው አዲራሽ ከኔወዱያ ሇዱሞክራሲ መፋሇም ሊሳር ሲሌ የነበረ ወዲጃችሁ ባንዲ ሆኖ
ከወያኔ ጋር ሲሞዲሞዴ ስታነገኙት፤ ሽማግላዎችና የሃይማኖት አባቶች ሲረክሱባችሁ ማየት ተስፋ
አስቆራጭ ነው።
ስሇ ሰኔና ጥቅምት ፍጅቶች እስካሁን ብዙ ተብሎሌ። ያም ሆኖ ግን ያሌተነገረው ከተገረው በእጅጉ
ይበሌጣሌ። በዚህም ምክንያት ወዯዚህ ርዕስ ዯጋግመን መመሇሳችን የሚቀር አይመስሇኝም። ያኔ
ስሇተፈጸሙ የጭካኔ ተግባራት መዘከር ጥሩ ነው። ዝክሮቻችን መቋጫ ከላሊቸው ግን ሰማዕታቱንም
የሚያስዯስት አይመስሇኝም።
1

. እኤአ ኖቬምበር 8 ቀን 2010 በሇንዯን የተዯረገ ንግግር

1

3.. 4.. 6. ውዴቀትን ሇሁሌጊዜው ማስቀረት አይቻሌም። መውዯቅ የማይቀር ነገር ነው፤ ውዴቀት ክስተት አይዯሇም። እንዯ ስኬት ሁለ ውዴቀትም የሥራ ሂዯት ውጤት ነው፤ ውዴቀት ግዑዝ ነገር አይዯሇም። እኛ ነን ውዴቀትን ከግዑዝ ነገር ጋር የምናያይዘው፤ ውዴቀት ጠሊታችን መሆን የሇበትም። እንዱያውም መዴከማችንን የሚነግረን ወዲጃችን ነው፤ ውዴቀት የማይጠገን ወይም የማይመሇስ ነገር አይዯሇም፤ መውዯቅ አሳፋሪም አስነዋሪም ነገር አይዯሇም። እያንዲንደን ውዴቀት ወዯ ስኬት የሚያመራ መረማመጃ ማዴረግ ይቻሊሌ፤ 7.ሇመሆኑ ጥቅምት 1998 የሆነው ምንዴነው? ሇምንዴነው ፍጹም በሆነ ጭካኔ የተዯበዯብነው፣ የተገረፍነው፣ የተጋዝነው እና የተገዯሇነው? ምን ስሊዯረግን ነው ያ ሁለ ግፍ የተፈፀመብን? ሇእነዚህ ጥያቄዎች የጋራ መሌስ ኖሮን ቢሆን ኖሮ ከዚያ ወዱህ የተፈጠሩ ብዙዎቹን ሌዮነቶች ባሌኖሩም ነበር:: እንዯኔ እምነት በጥቅምት 1998 በጭካኔ የተመታው ያዋጣሌ ብሇን ተስፋ ያዯረግንበት የትግሌ ስትራቴጂ ነው። የሰሊም እርግብን ሇመግዯሌ እርግብ የመሳሰለ ህፃናትን ገዯሇ። መሇስ በምን ዓይነት መንገዴ ሥሌጣን በፈቃደ በእጁ እንዱወጣ እንዯማይፈቅዴ ከህዝብ ተነጥል ሲቀሇብ የቆየን ጦርን ከተማ ውስጥ በማሰማራት እምን ዯረስ መሄዴ እንዯሚችሌ አሳየን። በጥቅምትና ተከታዮቹ ጥቂት ወራት አገሪቱ ሙለ በሙለ የምትመራው በጦር ሠራዊትና በሰሊዮች ብቻ ነበር። እነዚህ ዯግሞ የአንዴ ጎጥ ሰዎች ናቸው። ባጭሩ የጥቅምት ጅምሊ ጭፍጨፋ መሌዕክት “ሥሌጣኔን ከምሇቅ አገሪቷን ከነህዝቧ ባቃጥሌ እመርጣሇሁ” ነው። ጥቅምት ሊይ ስሇሆነው ነገር ግሌጽ ያሌሆነሌን ጉዲዩ ውስብስብ ሆኖ አይዯሇም። “ወያኔ በሚቆጣጠረው ምርጫ ወያኔን ማሸነፍ የማይቻሌ ከሆነ ምንዴነው መዯረግ ያሇበት?” የሚሇው ጥያቄ ምሊሽ እረፍት የሚነሳ መሆኑ ነው። የጥያቄው ቀጥታ ምሊሽ ግባችንን አሉያም ስሌታችንን መቀየር አሇብን የሚሌ ነው። ሁሇቱም አማራጮች ምቾት የሚሰጡ አይዯለም። እንዱህ መንፈሴ በተረበሸበት እና የተስፋ መቁረጥ ስሜት እየተፈታተነኝ በነበረበት ወቅት ነበር የጆን ማክስዌሌ “ወዯፊት መውዯቅ፤ ስህተቶችን ወዯስኬት መረማመጃነት መቀየር /Failing Forward: Turning mistakes into stepping stones for success/ የተሰኘውን መጽሃፍ ያነበብኩት። ይህ መጽሃፍ ስሇ ውዴቀት /failure/ የነበረኝን አስተያየት ሞርድታሌ ብዬ አምናሇሁ። በተጨማሪም እኛ ኢትዮጵያዊያን ከስህተቶቻችን የመማር ችግር ያሇብን መሆኑ ምንኛ እንዯጎዲን እንዲሰሊስሌ ረዴቶኛሌ። ከጥቂት ወራት በፊት “ወዯፊት መራመዴ እንዳት አቃተን? ሇወዯፊቱስ ምን ማዴረግ እንችሊሇን?” በሚሌ ርዕስ ባቀረብኩት አጭር ጽሁፍ ወዯፊ ት እንዲንራመዴ ካሰናከለን ችግሮቻችን አንደ ከውዴቀቶች መማር አሇመቻሊችን ነው የሚሌ ሃሳብ አቅርቤ ነበር። ያኔ እንዯገሇጽኩት ወዯፊት መውዯቅ ከማዝገም እጅግ . 5.... ውዴቀት የጉዞ መጨረሻ አይዯሇም። እንዱያውም ወዯ ስኬት ሇሚዯረግ ጉዞ የሚከፈሌ ዋጋ ነው። 2 . እጅግ ይሻሊሌ። ከማይረባ ስኬት ዯግሞ ዋጋ ሊሇው ጉዲይ ታሌሞ ያሌተሳካ ሙከራ በእጅጉ ይሻሊሌ። ከዚህ አንፃር ሲታይ የ97ቱ በምርጫ ካርዴ መንግሥትን የማውረዴ ሙከራ ባይሳካም ሙከራው ብቻውን ከፍተኛ ዋጋ ያሇው ታሪካዊ ክስተት ነው። ዴህረ ምርጫ 97 ኢትዮጵያ ከዚያ በፊት ከነበረችው ኢትዮጵያ በብዙ ነገሮች ትሇያሇች። ስሇሆነም የሰማዕቶቻችን መስዋዕትነት መና አሌቀረም። እርግጥ ነው በ1998 ውዴቀት ዯርሶብናሌ። መውዯቅ በራሱ መጥፎ ነገር አይዯሇም። ውዴቀትን በአጠቃሊይ በተመሇከተ የሚከተለትን ሰባት ነገሮች ማሇት ይቻሊሌ። 1. 2. እጅግ ..

የ97 እና 98 ን ህዝባዊ መነሳሳት በተሇየ ሁኔታ መምራት ይቻሌ ነበር ወይ? 2. ወዯ ኋሊ መውዯቅ ፍርሃትን ያነግሳሌ። ወዯኋሊ የወዯቀ ሰው በዴጋሚ ሊሇመውዯቅ አሇመነሳትን ሉመርጥ ይችሊሌ። ቢነሳም እንኳም እርምጃው ፍርሃት እና ጥንቃቄ የበዛበት በመሆኑ ከመውዯቁ በፊት በነበረው ጥንካሬና እሌህ መቀጠሌ አይችሌም፤ 2. ወዯ ኋሊ መውዯቅ ስንፍናን ያበረታታሌ። ጊዜን ይገሊሌ፤ ምርታማነት ይቀንሳሌ፤ አዲዱስ ሃሳቦችን የማፍሇቅንም ሆነ የመቀበሌ ችልታን ያሽመዯምዲሌ፤ 3. ወዯኋሊ መውዯቅ ግብን በጣም ስሇሚያርቅ ተስፋ ያስቆርጣሌ። ይህ ዯግሞ ከፍርሃት ጋር ሲጣመር ቀዴሞ በጣም ውጤታማ የነበሩ ሰዎችን እንኳን ሳይቀር ሽባ ሉያዯርግ ይችሊሌ። በአንፃሩ ወዯፊት የወዯቀ ሰው ተነስቶ በራሱ ሊይ ስቆ አቧራውን አራግፎ መንገዴ እየመረጠ ይሄዲሌ። ወዯፊት ወዴቆ የተነሳ ሰው ጭራሹን ካሌወዯቀ ሰው ይሻሊሌ። ይህ ማሇት ግን ወዴቆ የተነሳ ሰው የሚመርጠው መንገዴ አዯጋ የላሇው ነው ማሇት አይዯሇም። አዯጋ የላሇው መንገዴ የሇም። እንዱያውም አዱሱ መንገዴ ከቀዴሞው የባሰ አዯጋ ያሇው ያሇው ሉሆንም ይችሊሌ። ወዯፊት ወዴቆ የተነሳ ሰው ወዴቆ ጠንክሮ መነሳት ሇምዶሌና ዲግም የመውዯቅ ፍርሃት የሇበትም። ከሰኔና ጥቅምት ጭፍጨፋዎችና አፈናዎች በተገቢው ሁኔታዎች አሇመማራችን ሇተዘበራረቀ አወዲዯቃችን ምክንያት ሆኗሌ ብዬ አምናሇሁ። ጊዜ ወስዯን ሌንመረምራቸው የሚገቡ በርካታ ጥያቄዎች ነበሩ፤ አሁንም አለ 1. ማነው የትግሊችን አጋር? ሇምንዴነው አሜሪካ እና እንግሉዝ የሰሙትን እንዲሌሰሙ፤ ያዩትን እንዲሊዩ የሚሆኑት? ከዚህ ውጭ መሆን ይችለ ነበር ወይ? ጥያቄዎቹ በርካታ ናቸው። አንዲንዴ ሰዎች እነዚህን መሰሌ ጥያቄዎች ማንሳትና ማውጠንጠን ባሇመፈሇጋቸው ሇወዯኋሊ መውዯቅ አጋሇጣቸው። በ1998 በርካታ ዜጎቻችን ውዴ ህይወታቸውን አጥተዋሌ። የዚያኑ ያህሌ ዯግሞ ጥቂት የማይባለ ወገኖቻችን ስነ-ሌቦናዊ ሞት ሞተዋሌ። ንግግሬን ሌቋጭ። በ1998 ወገኖቻችን በግፍ ተገዴሇውብናሌ። በርካታ ዜጎች ተዯብዴበዋሌ፣ ተገርፈዋሌ። በ1997 ተስፋ ሰጪ የነበረው የትግሌ ስሌት በ1998 ሳንካ ዯርሶበታሌ። “ከዚህ ሳንካ ምን ተማርን?” የሚሇው ነገር የወዯፊቷን ኢትዮጵያ እዴሌ ይወስናሌ:: ከውዴቀታችን ተምረን መስመራችንን አስተካክሇን ከሆነ እሰየው!!! ሰማዕታቱን የምንዘክራቸው እዚያው እወዯቅንበት ቦታ ሊይ ሆነን ከሆነ ግን ባንዘክራቸው ይሻሊሌ። ወገኖቼ መውዯቅ ያሇ ነገር ነው። ወዯፊትም ብዙ መውዯቆች ሉያጋጥሙን ይችሊለ። አስፈሊጊ በሆነ ጊዜ ሁለ ወዯፊት ሇመውዯቅ ዝግጁዎች እንሁን!!! ስሊዲመጣችሁኝ አመሰግናሇሁ!!! 3 . ምንዴነው የዚያ ጭካኔ ምንጭ? እንዯምን ያሇ ቅስቀሳ ነው ወታዯሮቹ ህፃናት ግንባር ሊይ እንዱተኩሱ ያስቻሊቸው? 4. ሇምንዴነው ወያኔ የ98ቱን ሰሊማዊ መነሳሳትን በፍጹም ጭካኔ የዯፈጠጠው? 3.በ98 ወዴቀናሌ፤ ይሁን እንጂ ሁሊችንም ወዯ አንዴ አቅጣጫ አሌወዯቅንም። ከፊልች ወዯፊት ወዴቀው ተነስተው በአዱስ መንፈስ መንገዲቸውን ቀጥሇዋሌ። ላልች ዯግሞ ወዯኋሊ ወዴቀው እየዲከሩ ነው። እንዯማክስዌሌ ገሇፃ 1.

Sign up to vote on this title
UsefulNot useful