You are on page 1of 1

ቀን 09/04/2011 ዓ.

ለኢ/ኮ/ቴ ሥራ ሂደት

በፓዌ/ግ/ም/ማዕከል

ፓዌ

ጉዳዩ፡- የኮምፒዉተር ቻርጀርና ቦርሳ እንዲገዘልኝ ስለመጠየቅ

እኔ ማናምኖ ምህረት በፓዌ ግብርና ምርምር ማዕከል በኢ.ኮ.ቴ የስራ ሂደት ስር የጀማሪ
ኔትወርክና ኮምፒዉተር ቴክኒሽያን ባለሙያ ስሆን ከዚህ በፊት ተሰጦኝ የነበረዉ የኮምፒዉተር
ቻርጀርና ቦርሳ ከአግልግሎት ዉጪ ስለሆነ በስራ ሂደቱ በኩል ለማዕከሉ ግዥና ፋይናንስ በዳብዳቤ
ተጠቅሶ እንዲጠየቅልኝ በትህትና እጠይቃለሁ፡፡

ከሠላምታ ጋር

ማናምኖ ምህረት