You are on page 1of 1

23 ጥር 2፼2 ዓ.ም.

ናፍቆት Iትዮጵያ

ለዛና ወግ

በAልሣቤት ገበየሁ “ጉድ ፈላ!”


የወ/ሮ ፈለቀች በልሁ የመልስ ደብዳቤ
ከAቶ ገላጋይ ዳኘው
Aሜሪካን ለምትገኚው ከይሲዋ ባለቤቴ ለወ/ሮ ፈለቀች በልሁ ይድረስ ለAቶ ገላጋይ፡-
ይድረስ ለጉደኛዋ ከይሲ የሰይጣን ቁራጭ ለሆንሺው ለፈለቀች፡- Eዛ
Eንደምታውቀው ወይም Eንደሰማኽው የፈረንጁ Aገር ኑሮ በጣም ቢዚ
ቁልቢ ገብርኤል Aንቺን ያገኘሁበትን ቀን Eየረገምኩ Eሱ መልAኩ ግን
ስላደረገኝ ጊዜ Aጥቼ የደብዳቤህን መልስ በሁለት ቀን ከፋፍዬ ነው
የስራሺን Eንዲሰጥሽ ጠዋት ማታ ከመማፀኔም ሌላ ሳልሞት ያንቺን ጉድ
የምፅፍልህ፡፡
Eንዲያሳየኝ ከድሬዳዋ ቁልቢ የEግር ጉዞ ለማድረግ ተስያለሁ፡፡
የEኔ ወንድም ‹‹በሠፈሩት ቁና መሠፈር Aይቀርም›› ወይም
የAሜሪካንን Aገር ግሪን ካርድ Eንዳንቺ Aገኛለሁ ብዬ በሌለኝ ደሜ
በEንግሊዝኛው ‹‹ዋት ጎዝ Aራውንድ ካምስ Aራውንድ›› ሲባል
ሦስት ብልቃጥ ሙሉ ደም ለምርመራ ሰጥቼ Eዚህ ግቢዬ ውስጥ
Aልሰማኽም ወይ? ለነገሩ መች Eንግሊዝኛ ታውቃለህ! ለመሆኑ
የተተከለውን የሣተላይት ዲሽ የሚያክል ጆሮ ያለው ዶክተሩ ልጅሽ የEኔ
ያንተን ጉድ የማላውቅልህ መሰለህ ወይ? የገዛ ሠራተኛዬን ከሙሽራ
ልጅ Eንዳልሆነ ያው የAሜሪካን Aምባሲ ዲ.ኤን.ኤ. በተባለው የደም
ቤት ሳልወጣ Aስረግዘህ Eድሜዬን ሙሉ Aሣድጌ Aረብ ሀገር የላኳት
ምርመራ Aረጋግጦ ጉድሽን Aፈላው፡፡
ትርንጎ የማን ልጅ መሠለችህ? የኛ ጨዋ! U!U!ቴ!
ያ ጭንቅላታም ልጅሽ መቼ በጤናው ከልጆቼ ሁሉ ተለይቶ ተፈጠረ፡፡
ታዲያ Eኔ ከውቃውዬ ዶክተሩን ልጄን ብወልደው ምን ይጠበስልህ?
Aሁንማ ልብ ብዬ ሳስበው የዛ የዘበኛዬን የውቃው ልጅ Eንደሆነ
ዘበኛ ቢሆን ታዲያ ሠርቶ መብላት ያስነውራል ወይ? Aዚህ ሀገር ቢሆን
ገብቶኛል፡፡ መቼ ማEረግ ይወድልሻል፤ Aንቺ ማEረገ ቢስ፤ በየሜዳው
ኖሮ ሴኩሪቲ ነበር የሚባለው፡፡ Eንግዲህ Eርፍ በለው...Aዎ ዶክተሩ!
ስትባልጊ ይኼው በAርባ ዓመቱ ጉድሽ Eንደ ወ/ሮ Aልማዝ ያልተወቀጠ
ዶክተሩ! ልጄ የውቃውዬ ነው፡፡ ለምን መስሎሃል ከልጆቹ ሁሉ ተለይቶ
ቡና ተንተከተከልሽ፡፡
በትምህርቱ ጂንየስ (ጎበዝ ማለት ነው) የሆነው?... Aሜሪካን ኤምባሲ
ይኽን ጉድሽን Aሜሪካን Aምባሲ ከሰጠኝ ደብዳቤ ጋር ፎቶግራፍሽን
መርምረው የደረሱበት ያንተ ዲ.ኤን.ኤ. ስለሌለበት ነው፡፡ Eረፈው!!
Aያይዤ ጋዜጣ ላይ Aወጣዋለሁ፡፡ ደግሞ Aገር Aለኝ፤ ቤት ንብረት Aለኝ
ስለ ዲ.ኤን.ኤ. ደግሞ Eኔ ፈሊ...Oፕራ የምትባለዋ ሴትዮ በቴሌቭዥን
ብለሽ Eዚህ Aገር Eንኳን Eስከነፍስሽ ሬሳሽ ዝር Eንዳይል፡፡ ይኽን
በደንብ Aስረድታኛለች፡፡ Eንግሊዝኛውን Eንደሆን ለነወ/ሮ ምንትዋብ
ጉድሽን ለሀገር ለሠፈሩ፤ ለEድርሽ ሳይቀር ተናግሬ ቀባሪ Aሳጣሻለሁ፡፡
በየሆስፒታሉ Aስተርጓሚ ነኝ፡፡ የቁልቢው ገብርኤል ለተበደለ
Eዛው ፈረንጅ Aገር ሬሳሽን ያቃጥሉት፤ Eንዲህ Aንጀቴን
የሚፈርድ መልAክ ነውና ይኼው ለግሪን ካርድ ብለህ ሄደህ የAሜሪካን
Eንዳቃጠልሽኝ፡፡
መንግሥት ቀይ ካርድ ሰጠልኝ፡፡ Eሱ ምን ይሳነዋል?
ደግሞ ያንቺ ጉድ ማለቂያ ስለሌለው Eነዚህን የቀሩትን ዘጠኙ
ከሁሉም ግን ስለ ልጄ ጆሮ ትልቅነት ያወራኽው Aናዶኛል፡፡
ልጆችሽን Aሰልፌ ነገ በጠዋት Aስመረምርልሻለሁ፡፡ Aርባ ዓመት ሙሉ
የሳተላይት ዲሽ ቀርቶ ብረት ምጣድ ቢያክል ጆሮው በሱ ሰምቶ Aይደል
ልጄ ነው ብዬ Aሳድጌ፤ Aስተምሬ፤ ፈረንጅ Aገር ልኬ ለካስ የዘበኛዬ
Eንዴ ይኼው ዛሬ ዶክተር ሆኖ Eነ ወ/ሮ ምንትዋብ Eስኪቀኑ ድረስ
የውቃው ልጅ ኖሯል? Aንቺ ጉደኛ ብቻ Eዚች Aገር Eግርሽን Aንስተሸ
በጥቁር ማርቼዲስ Eያንፈላሰሰ ቤተክርስቲያን የሚወስደኝ? ብቻ
Eንዳትመጪ! ብሞት Eንኳን ቀብሬ ላይ Eንዳትቆሚ ለንስሃ Aባቴ
ውቃውዬ ይህንን ሳያይ ያንተን ፔጆ 504 በውድቅት ለሊት Eየተነሳ
ኑዛዜዬን Eናገራለሁ፡፡
ሲፈገፍግ ብርድ Aጠናፍሮት ሞተልህ፡፡
የAባት የEናቴ Aምላክ Aንጀትሽን የEኔ Aንጀት Eንዳረረ ያሳርርሽ፡፡
ደግሞ ቤት Aለኝ፤ ሀገር Aለኝ ብለሽ Eንዳትመጪ ላልከው ንጉሡ
Aብረን Eንቀበርበታለን ብዬ ዮሴፍ ቤተክርስቲያን ያሰራሁትን መቃብር
ባራክ Oባማ ንግሥቲቱ ሚሽል Oባማ ይኑሩልኝ፤ ደልቶኝ Eንደልቤ
ቤት መነኩሴ Aስቀብርበታለሁ፡፡
ፈረንጅ ሀገር Eኖራለሁ፡፡ ደስ ካለኝም ከልጄ ጋር ሀገሬ መመለስ
የሚከለክለኝ ማንም የለም! “የስ ዊ ካን!..የስ ዊ ካን!”
ገላጋይ ዳኘው
Aዲስ Aበባ Aሮጌው Aውሮፕላን ማረፊያ
ፈለቀች ወይም ፈረንጆቹ Eንደሚጠሩኝ ፈሊ
ነፍስሽን ያሳርፈውና! ከይሲ!
ከዋሺንግተን ዲ.ሲ ከOባማ ቤት ትንሽ ዝቅ ብሎ

2ኛ ዓመት ቁጥር ፴

You might also like