Professional Documents
Culture Documents
TVET Guideline
TVET Guideline
College of Law
Licensed Lawyer
E-mail: abrham@chilot.me
Mobile: +251913388259
+251915742253
Blog: www.chilot.me
http://abookmedhin.wordpress.com
የትምህርት ሚኒስቴር መመሪያዎች
ማውጫ
መመሪያ ገጽ
በትምህርት ተቋማት የአምልኮ ሥርዓትን በሚመለከት የወጣ
መመሪያ
1
የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋም የመጀመሪያ ዱግሪ ትምህርት
የዕውቅና አሰጣጥ መመሪያ
7
ከቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና መስክ ወደ ከፍተኛ
ትምህርት ተቋም መሸጋገሪያ መመሪያ
27
------ - - - - - - - -- -_._----
u_ . - ...._- - -. - .- -
- - - --
Abrham Yohannes Haramaya University College of Law www.chilot.me
tYUliGt tnt'l.ili;G
"lRG 2000 ttVU
•
Abrham Yohannes Haramaya University College of Law www.chilot.me
uouot"y
1. h'T'C CM
.eV UVUDty n-r9"Vc-r .-j' *"'l-r I'h9"C\ll P'Co,-r1 nUZODAh-r l'aJ"1
I"Hovci- UZ'zJltC (JDUV t y --I'flA~ Qm 'Nl .e"f"t\::
2. -rC~"'l.
I' -1' 9" VC i- --I' * 9" / --1'* "'l i- "'l Ai- n uv I OJ P' -r '1 UD I "7 P' :r "e fI t\ if~· --I' * "'l i- r
n m11 fl r n UZ II. f" '} (!J.e 9" n "7 A I' UZ --1'.'\ Y. ~ '1 'I.e "'l l' i- I A"'l M, <1, -r
y t\ .,' * 9: au- I' UD 'P A m'l '1 -r r I' i\ '} Y. <;' '1 I' IF A.-j' <;' Y. LJ'f i-9" VC i- (b 1'- "f
A'} "t lJ' 9" n IT C fl t 9-' l' '1 t> I\. ~ "f "'l Ai- ~ (!J' ::
3. h(!J'mw, flAp' t\ IT}'}
1'i-9"vci- "'l,'z.fltc I'hfl 6.. '1UZ {,I-)" :"I p'A"1I'1 '11\,L~i- AUD(!JOI
n(!Ji1)(!J' h'PJ>: ¢'I'C 471 / 98 nHlm(!J- p'A"1'}'1 '11\,L'I-r uvWLi- .eV'}
-
UDUVty har'I';:t:A::
4. I'UDuvtyar hfl6..lt7.~-r
4 .1 n i't..{" "t t rh1 UD I "7 P' i- n 1', I 4> 7,' 25 0'1 .e "'l l' i- 9" h I Y i- is: (\"
7,1Y."'l.e6..B9" 1'--I'Y.~11(!J-1 7,'1 nh,}4>'" 27 1'--I'Y.~11arl 1''1.e'''l1'-r
'I n -1' I (] i-9" VC i- --I' 9: "'l i-9" --I' "7 fI t. "e "'l Y: L "7 fA l"t IF 9" (] lW- I''{''.R., t. A
uv I 1 Y: uv I-) 't Y: i\ t'IO i- " :: I' UZ Aw- I .-j' 6.. 7. UZ "'l t: L "7 .,
4 .2 (]i-9"VCi- pAm'l TMl (] 2.2. 7 A/y'--I'UDAh' rw- i-9"VC-r " r'bh·"c "
if 1''' I' UZ n 'I' (] uvif 'J. n -1' 9" VC i- (b .y.::f- I'!W (!J ,e 'J" I' It Y A9" 'I -r --I' h?" .e
~ '} (!J.e 9" ~ (I)- / 'l i- n UZ A (] --I''''l t 9-' l ' UD I-) h A 9",} 9" . 'i£, ~ i- A f.. H-
A/·~.e1'C "'lY:L"7 hflt.I\7. nUDif~' ~(I)'::
~~~~~~=====-~~-------
Abrham Yohannes Haramaya University College of Law www.chilot.me
5 '1 "0'1
5.1 I' +9"UC + 1'9?O'J + I MO'J'l~ I' ODO'J C O'J01'O'J C rh,)'.. + I''''l..ht;' ro'} (Ffro'
AO'J it: L "l :
5.2 1'1'9"UC l' -t9?O'J l' ro"l1" oro·4'+ 1''''l..10.ell :fort;' OO'Ji 'i" ar9" U' ~;i'
}oS: A~ I' O'J .e.{. 09'° ll:f ro· O'J 0 M l' oot)' t;' :f ar '} AO'J L .? 1 'T' :
6. hAllOo
6.1 "'n'i" or 9" -to'J (, (J})'.. 1'9"UC + 0':'" q,'T'C "lQ Aoo"lll l' t)'~ 1'9"UC +
Aooh;!'-I'A f'1'9"UC+ (1.+ 1')'.. '}1] A·On;nc:.CI"'/ pC'1+ llAor U'~?'
-Ml(t 0017'+ .e<:'CO;!'A::
6 .3 I' An A I'" t;' Ill'" H -I' h;!'.e t'L. + -to'J (, fD l' h n c:. c I'" .? C I' "'l.. 00 <I () A
"'t.Jfl1" O'JJ:L"l .e:HA,I h't:<f 'O 04'C IJD·(\. 'T'<I!C A110 (fD-A, Oan-A,
&. + i I'" btl, I'" C' I' "'l.. 7i <t: '} (J) .e 9" '''1. ~ 1] " 0 + I'" UC + -I' 9?O'J + 00 A 0 0
h.e.{.o/ J:I"'::
2
Abrham Yohannes Haramaya University College of Law www.chilot.me
6 .5 O-tt- 4!1'C 6.2: 6 .3: 6.4 f'1' (11'i'ii·+ l,'Y.TII10q! if'I(J)': p.'i'9u UC+
1' ~"'l-t 0~f'1i.?}f.-r )1'(lL O'}t\ (J)£9 u Tau'i<i£ ')->\\,,+ 9°h,f'-r
o l ' ~ au· 11 il1' >\ Y. C '/ £ "'l ~ ;J- 'f. ~ (\f](l (> + 11 t\ T 6.. q' .C;. 0 M' 4' C 0"'l, <;' (J)' r
ODAh· f''''l'<;'(J)· , r 1"1£"'l'11' PhtlilOil P'C'}-r 0-r9°UC-r -r*"'l-r
aut\Oil ~£6.1' ~r::
6 .6 O-rt- 4!1'C 6 .2' 6.3' 6.4 f'-rm'i'{j'-r l"Y.1' mO¢ if'Iorf OTM U';";J-
p-rruc-,/' T*ao- ~il-r·~Y.C (OUlll' OUOD9° (J)H-r .. . ) h~,:.q,y.ar
o il·N' C TO<J t 9> + 0 au"'l t f' h <}:: t\ (J)' il1' 'I mit' .?n. QJ Ii T .. OD t\ 0 il 7f 7i
ODmrmr<;' <f.'O O<J~L"l P-i' htlhtl'7(J)'::
7. ArM'
7.3 o-rruc-r -r*"'l-r ro·il'l' P-rM f'hrt\p fl;J- auP't--r if'I P-i' (J)Ii'7 ril,'1
t\~rt\P/ t\ '/ £O<J~;J-ee M1M / aumq' r if'7 OO'.r:, -i' Milfl Y£"'l'1;J-ee
p'C'}-r 0<Jl"J't~ A.e;rt\r'
3
Abrham Yohannes Haramaya University College of Law www.chilot.me
7 .6 07.5 ?'j-m '/>ri(J)- ),If(-j-mO</' tJ'C;' OhG:-j'<;' ;r9"uC -j- -1-9?"'lT'l OM& -r-rucr-
11,1'-1' 0(lD(lD1fU' "P,1r 7ir 0""''''l&9''1' (lD');i- n<j::t\ OO-Y:l (J).er -hif}{](1
0 0 11 t\.e r (lD {] 1,1'; (J).er 'I.e "'l <j ;i' 'P, P' c'}-'f- "'lll i,l'; ~,.e:r A r"
7,7 0 T9"UC l' -j'9?t7>J r "7fl. roll'!': 0\;l,1l 0'lJ'rT ot>t.e.c if'1 Oav-r"t'\.{.J' 9""{-
o.O-Y:I (hAIY: o".e if'1) 1'1l"7f.'.r rC'7"" t7>J'rJ'/..Y: j {l"r j '
1"''lt)OCjl'fJOAj rC'?1- t7>J'rJ'/..Y: A.e:rA9'"
7 ,8 I' of' fI J' ~ 'I.e t7>J '11- ClD <P () <p i'j if~' h 'I .e t7>J '11' ;J C of' J' j' 1f H j' " ~ (J)'
"'l1l ;hJJ<f>.f' 9'"{-I r 'OC'7iC'"{-I f 0 0 7\ d"7-1'I' 0 t-t 7\ d,·r;:"{-I 01-9"UC r
..,.. 9? t7>J r "7 fl. av fI m <t: If' '1 0 ClD </' () <p i'j ~ r ClD m <P 9" <; av 0 of' I A.e 6.. 4' Y: 9" ::
7,9 OD/"7 r1- h.e. '11 ;J~ar 0'7,,1- ar6J:' 0"7 A7\ 6..:1> Y: 'rJA -rnm 04'C
0'l.et7>J'11- 9"ll/j'1- 1'1'9"UC1- rt- A.e9?L'!'9"::
8 .2 0 1-9"UC 1- -r9?t7>J 1- fI of't7>J t9'1' I'°ZtI;J~ I' ,1(9"9" .eU'~- I'<t:()n 9""7(11'
'/.et7>J'11-1 ClDLPLr l1Y:C1ar t\.H;J~ .e"{-'In,::
8,3 o.l17\'Pt7>J1- roq,r If''1 0.0.'7'11- 4'<;r flA ~ t\ ~ '1.et7>J'1 p'l£! rC'71""{-
"7 hOt j' ° mz.. A t\ -j' t7>J t I' of' H;J J?: I 9" "7 '0. h ov OD 1fl. f' l1 ,'j t- 7i (J). 6J:' .e tl
OD(J)'fTJ1- l1.e:rA9"::
8,4 09''''711 i\ ,' \t-7i Oovoo1fl.J' 0'71- O"7A rut\. '1 fJfI~1- t7>JY:L"7 I'mz..:rt\
c'l.lf',} orrY:I (hi\I,e,- o".e) 0.00 0'0011 o.;Jt- avfJfI.e l1.e:rA9"::
9,2 hi'l7? Mh OC'O o.1'9"UC1- I'1.It nt\,P. 1'hi'l'71- oL</:1- h<p~- 9:45-10: 15
fllf'I .eooL fTJ A:: If''19'' Ol>-ot\- </'1 o mz..f'1l '-!'9" 0;. <;. 1'hi'l'7r T9°UC r 010
4
I' Abrham Yohannes Haramaya University College of Law www.chilot.me
() a, T nml.f' n..<p I' T9°UC T '1' !R"'7 l ' f' 6L G> /-:, VI, +9"UC l ' fl.'/::
A' J', In. ;:hJJ· .£. OJ (j '1 A ::
10 . 1 .e U ao ao t f' '/ .£. "'7 '1 l' , 1'1 "'7 M· 4, + fj i'd' 9:!R 00- (] IF 1'1,9" f' U1 t r/-:
f'+9"UC+ -r9:"'7+ -r&''1OTJ.. .£.tY<;'t\::
1 0 . 3 h ltv 4'.e.. 9" T 9" UC + nOTJ.. () l' fj r (D' 1-!R "'7 l ' oJ(]. or (j l' I' -r!R!R 00- fl. ' r
A9"H'f i'IT"'7 tfP1' A1t\ ,,}1'1~+ on(jm+ 1'OTJ..1'1'1,+ hHouc'1' n'H (D'''!;'
'il;r .£.lY'l t\::
-
hn. U aoaot f' ;:>C 1''''7 .£.:J' L, I' A&. '109" onCTD t f' i'\. f' ti ;)'1':. .£.1' 11 tt,::
1 0 . 6 WI' 4-"'- 'i' l' II .£. f' OTJ.. OJ n.'\, I' .<;, (j T i'\.' q, I1J f· 'f ilu 1 t 1" ;" "} on LP L +
haohM }\j' y:~.9"::
)
Abrham Yohannes Haramaya University College of Law www.chilot.me
የግሌ ከፌተኛ ትምህርት ተቋም የመጀመሪያ ዱግሪ ትምህርት የዕውቅና አሰጣጥ መመሪያ
ትምህርት ሚኒስቴር
መስከረም 2003
አዱስ አበባ
1
Abrham Yohannes Haramaya University College of Law www.chilot.me
የግሌ ከፌተኛ ትምህርት ተቋም የመጀመሪያ ዱግሪ ትምህርት የዕውቅና አሰጣጥ መመሪያ
ክፌሌ አንዴ
ጠቅሊሊ
1. መግቢያ
በኢፋዳሪ የትምህርት ሚኒስቴር የፋዳራሌ አስፇፃሚ አካሊትን ስሌጣንና ኃሊፉነት ሇመወሰን
በወጣው አዋጅ ቁጥር 471/1998 አንቀፅ 14/2፣ 3 እና በከፌተኛ ትምህርት አዋጅ 650/2001
አንቀፅ 97/2 በተሰጠው ስሌጣን መሰረት የትምህርት አግባብነት እና ጥራትን ሇማስጠበቅ
ይህን መመሪያ አውጥቷሌ።
2. የመመሪያው አስፇሊጊነት
3. አጭር ርዕስ
2
Abrham Yohannes Haramaya University College of Law www.chilot.me
የግሌ ከፌተኛ ትምህርት ተቋም የመጀመሪያ ዱግሪ ትምህርት የዕውቅና አሰጣጥ መመሪያ
4. ትርጓሜ
6. ዝርዝር መመዘኛዎች
የዚህን መመሪያ ማስፇጸሚያ ዝርዝር መመዘኛዎችና የጥራት ዯረጃዎች ኤጀንሲው
ያወጣሌ።
3
Abrham Yohannes Haramaya University College of Law www.chilot.me
የግሌ ከፌተኛ ትምህርት ተቋም የመጀመሪያ ዱግሪ ትምህርት የዕውቅና አሰጣጥ መመሪያ
ክፌሌ ሁሇት
የእWQÂ እና የእውቅና ፇቃዴ ዕዴሳትን ሇማስተናገዴ የሚያገሇግለ
መሰረታዊ ነጥቦች
7. መርሆዎች
በዱግሪ ፕሮግራም ትምህርትና ስሌጠና ሇመስጠት ተፇጻሚነት ያሊቸው የአዋጁ ዴንጋጌዎች
እንዯተጠበቁ ሆኖ በተሇይም
1) ትምህርቱ ወይም ሥሌጠናው ከሃይማኖት ነፃ የሆነ ወይም ሴኩሊር መሆን
ይኖርበታሌ፤
2) ትምህርቱ ወይም ሥሌጠናው የሚሰጥበት ቋንቋ እንግሉዝኛ ይሆናሌ፣
3) ማንኛውም ተቋም ተማሪዎችን የሚቀበሌበት ሥርዓት በሃይማኖት፣ በብሔር በፆታና
በመዯብ ሌዩነት የማይዯረግበት ይሆናሌ፤
4) ተቋሙ የዕውቅና ፇቃዴ ወይም የዕውቅና ፇቃዴ እዴሳት የሚጠይቅባቸው
የትምህርትና ስሌጠና መስኮች በአገሪቱ የሰው ኃይሌ ገበያ ፌሊጎት ሊይ የተመሰረተ
ይሆናሌ፤
5) ተቋሙ ማስተማር የሚችሇው የዕውቅና ፇቃዴ እና የዕውቅና ፇቃዴ እዴሳት
በተሰጠው የትምህርት ዓይነትና መጠን ሌክ ብቻ ይሆናሌ፤
6) የተቋሙ ስያሜ በአዋጁ ሇዯረጃው የተቀመጠውን መስፇርት የሚመጥን ይሆናሌ፤
በኤጀንሲውም ይረጋገጣሌ፤
7) ተቋሙ የሚያካሂዯው የምርምር ሥራ የአገሪቱን እዴገትና ሌማት የሚያፊጥን፣
የሚያስቀጥሌና ችግር ፇቺ መሆን ይኖርበታሌ፤
8) በማታው መርሃ-ግብር የሚሰጥ ትምህርት ራሱን የቻሇ የእውቅና ፇቃዴ ይኖረዋሌ፤
የሚለትን መሰረታዊ መርሆዎችን የተከተሇ ይሆናሌ።
10. ክፌያ
የዕውቅናና የዕውቅና ፇቃዴ ዕዴሳት አገሌግልት ክፌያን በተመሇከተ የኤጀንሲው ቦርዴ
በሚያወጣውና ሚኒስትሩ በሚያጸዴቀው የክፌያ መመሪያ መሰረት ይፇጸማሌ።
5
Abrham Yohannes Haramaya University College of Law www.chilot.me
የግሌ ከፌተኛ ትምህርት ተቋም የመጀመሪያ ዱግሪ ትምህርት የዕውቅና አሰጣጥ መመሪያ
ክፌሌ ሶስት
6
Abrham Yohannes Haramaya University College of Law www.chilot.me
የግሌ ከፌተኛ ትምህርት ተቋም የመጀመሪያ ዱግሪ ትምህርት የዕውቅና አሰጣጥ መመሪያ
3) መምህራንን በተመሇከተ
7
Abrham Yohannes Haramaya University College of Law www.chilot.me
የግሌ ከፌተኛ ትምህርት ተቋም የመጀመሪያ ዱግሪ ትምህርት የዕውቅና አሰጣጥ መመሪያ
8
Abrham Yohannes Haramaya University College of Law www.chilot.me
የግሌ ከፌተኛ ትምህርት ተቋም የመጀመሪያ ዱግሪ ትምህርት የዕውቅና አሰጣጥ መመሪያ
6) የመማሪያ ክፌልች
7) ቢሮዎችን በተመሇከተ
9) የኮምፒውተር ማዕከልች
10
Abrham Yohannes Haramaya University College of Law www.chilot.me
የግሌ ከፌተኛ ትምህርት ተቋም የመጀመሪያ ዱግሪ ትምህርት የዕውቅና አሰጣጥ መመሪያ
አንዴ የከፌተኛ ትምህርት tቋም ሕንፃ ሲገነባ ወይም ሲከራይ ሇአንዴ ተማሪ
የሚያስፇሌገውን የቦታ መጠን ግምት ውስጥ ማስገባት xlbT።
11
Abrham Yohannes Haramaya University College of Law www.chilot.me
የግሌ ከፌተኛ ትምህርት ተቋም የመጀመሪያ ዱግሪ ትምህርት የዕውቅና አሰጣጥ መመሪያ
ክፌሌ አራት
የዕውቅና ፇቃዴ ዕዴሳት አሰጣጥ
መገምገሚያ መስፇርቶች
12
Abrham Yohannes Haramaya University College of Law www.chilot.me
የግሌ ከፌተኛ ትምህርት ተቋም የመጀመሪያ ዱግሪ ትምህርት የዕውቅና አሰጣጥ መመሪያ
13
Abrham Yohannes Haramaya University College of Law www.chilot.me
የግሌ ከፌተኛ ትምህርት ተቋም የመጀመሪያ ዱግሪ ትምህርት የዕውቅና አሰጣጥ መመሪያ
5) ፉዚካሌ ግብዓቶች
6) ዯንቦችና መመሪያዎች
7) ግሇ-ግምገማ
6) የመምህራን ሌማት
ሀ) የመምህራን ሌማት እቅዴና አፇጻጸም እና
ሇ) መምህራንን ከአዲዱስ ቴክኖልጂ እና እውቀቶች ጋር የማስተዋወቅና የማብቃት ስራ
ስሇመተግበሩ ይታያሌ።
7) ቅጥርና እዴገት
የመምህራንና የዴጋፌ ሰጪ ሰራተኞች የቅጥርና እዴገት መመዘኛዎች እና
አተገባበራቸው የሚታዩ ይሆናሌ።
15
Abrham Yohannes Haramaya University College of Law www.chilot.me
የግሌ ከፌተኛ ትምህርት ተቋም የመጀመሪያ ዱግሪ ትምህርት የዕውቅና አሰጣጥ መመሪያ
የእውቅና ፇቃዴ ጸንቶ የሚቆይበት ጊዜ፣ የዕውቅና ፇቃዴ ስሇመከሌከሌ፣ የእውቅና ፇቃዴ
እና የዕውቅና ፇቃዴ ዕዴሳት ያገኙ ተቋማትን ስሇማሳወቅ እና አቤቱታ ማቅረብን
በተመሇከተ በአዋጁ አግባብነት ባሊቸው አንቀጾች በተዯነገገው መሰረት ይሆናሌ።
16
Abrham Yohannes Haramaya University College of Law www.chilot.me
የግሌ ከፌተኛ ትምህርት ተቋም የመጀመሪያ ዱግሪ ትምህርት የዕውቅና አሰጣጥ መመሪያ
እዝሌ ሀ
አጠቃሊይ አቅጣጫ
መንግስት በከፌተኛ ትምህርት ዘርፌ አቅጣጫ ሲያስቀምጥ የዘርፈ ዋነኛ ትኩረት ኢኮኖሚው
የሚፇሌገውንና በገበያው ተወዲዲሪ የሆነ የሰው ሀይሌ ማፌራት ሉሆን እንዯሚገባ መወሰኑ
ይታወሳሌ። በዚህ መሰረት ሁለም የከፌተኛ ትምህርት ተቋማት የሚሰጡት ትምህርትና ስሌጠና
በሳይንስና ቴክኖልጂ (7ዏ%) እና በሶሻሌ ሳይንስና ሂውማኒቲ (3ዏ%) ምጣኔ የተከተሇ ሉሆን
ይገባሌ። በአሁኑ ሰዓት የመንግስት ከፌተኛ ትምህርት ተቋማት ከሞሊ ጎዯሌ ምጣኔውን ጠብቀው
የሚሠጡበት ዯረጃ ሊይ ዯርሰዋሌ። ይሁን እንጂ የግሌ ከፌተኛ ትምህርት ተቋማት እዚህ ዯረጃ
ሊይ አሌዯረሱም።
17
Abrham Yohannes Haramaya University College of Law www.chilot.me
የግሌ ከፌተኛ ትምህርት ተቋም የመጀመሪያ ዱግሪ ትምህርት የዕውቅና አሰጣጥ መመሪያ
3.1 በርቀት ትምህርት የተሰማሩ ሁለም ተቋማት በቅዴመ ምረቃና በዴህረ ምረቃ
ፕሮግራሞች በመማር ሊይ ያለ ተማሪዎችን ብቻ በብቃት ያስጨርሳለ።
3.3 በቅዴመ ምረቃ በርቀት ትምህርት ሲያሰሇጥኑ የቆዩ ተቋማት በመዯበኛ ፕሮግራም
ማሰሌጠን ከፇሇጉ በዚህ መስክ መስፇርቱን ሲያሟለ እውቅና ሉሰጣቸው ይችሊሌ፡፡
ሆኖም በሁሇት ዓመት ውስጥ አስፇሊጊውን ዝግጅት አዴርገው ወዯተቀመጠው የምጣኔ
ሥርዓት መግባት ይጠበቅባቸዋሌ። ሇዚህም በስዴስት ወራት ውስጥ ዝርዝር የሥራ
እቅዴ (Business plan) እንዱያቀርቡ ይጠበቃሌ።
18
Abrham Yohannes Haramaya University College of Law www.chilot.me
የግሌ ከፌተኛ ትምህርት ተቋም የመጀመሪያ ዱግሪ ትምህርት የዕውቅና አሰጣጥ መመሪያ
4.1 ተቋማት የአገሪቱን የሰው ኃይሌ ፌሊጎት ባማከሇ መሌኩ ገበያው የሚፇሌገውን የሰው
ኃይሌ በሳይንስና ቴክኖልጂ (7ዏ%) በሶሻሌ ሳይንስና ሂውማኒቲ (3ዏ%) የፕሮግራም
ምጣኔ መሠረት የእውቅና ጥያቄ ሲያቀርቡ ተገምግመው እውቅና የሚሰጣቸው
ይሆናሌ።
4.2 አንዴ ተቋም የሚሰጣቸውን ስሌጠናዎች ሙለ በሙለ በቴክኖልጂ ወይም በተፇጥሮ
ሳይንስ መስክ ማዴረግ ከፇሇገ የተቀመጠውን የእውቅና መስፇርት አሟሌቶ ሲገኝ
ፇቃዴ ይሰጠዋሌ፡፡ ይህ እንዯተጠበቀ ሆኖ የሚሰጡት ስሌጠናዎች በጤናና በግብርና
የሙያ መስኮች ከሆኑ የሚመሇከታቸው ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች ሇኤጀንሲው
በሚያሳውቁት የአጭርና የረጅም ጊዜ የሰው ኃይሌ ፌሊጎትና የስሌጠና መስኮች ትኩረት
መሠረት በማዴረግ የእውቅና ፇቃዴ ሉሰጠው ይችሊሌ፡፡
5.1. በ2ዏዏ2 ዓ.ም. እውቅና አግኝተው ነገር ግን ሥሌጠና ያሌጀመሩ ተቋማት እውቅናቸው
ይከበራሌ፤ ይሁንና ወዯ ሥራ ሲገቡ በሁሇት ዓመት ውስጥ በተራ ቁጥር 4
የተቀመጠውን አቅጣጫ ሇማሟሊት የሚያስችሊቸውን እቅዴ በስዴስት ወራት ውስጥ
እንዱያቀርቡ ይጠበቃሌ፡፡
19
Abrham Yohannes Haramaya University College of Law www.chilot.me
የግሌ ከፌተኛ ትምህርት ተቋም የመጀመሪያ ዱግሪ ትምህርት የዕውቅና አሰጣጥ መመሪያ
5.3. አንዴ የግሌ ከፌተኛ ትምህርት ተቋም ኤጀንሲው ያወጣቸውን የጥራት ዯረጃዎች
ጠብቆ መሥራቱ ሲረጋገጥ እውቅና ባገኘባቸው የሥሌጠና መስኮች የተማሪዎችን
ቁጥር መጨመር ይችሊሌ።
አዱስ ተቋም ማቋቋምና አዱስ ቅርንጫፌ ወይም አዱስ ፕሮግራም መክፇት በተጨባጭ
አንዴ ናቸው። በመሆኑም የሚከፇቱ የሥሌጠና መስኮች በሳይንስና ቴክኖልጂና በሶሻሌ
ሳይንስ ሂውማኒቲ የፕሮግራሞች ምጣኔ ይሆናሌ።
20
Abrham Yohannes Haramaya University College of Law www.chilot.me
ትምህርት ሚኒ ስቴር
የ ትምህርትና ሥልጠና ሥርዓቱ ሙያዊና አካዳሚያዊ ብቃቱ ያላቸውን ግለሰቦች አካዳሚያዊ እድገ ት የ ሚገ ታ
መሆን ስለማይኖርበት ትምህርት ሚኒ ስቴር የ አስፈፃ ሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ
ቁጥር 471/98 አንቀጽ 14 ንዑስ አንቀጽ 1 መሠረት ይህን መመሪያ አውጥቷል፡ ፡
1. አጭር ርዕ ስ
ይህ መመሪያ “ከቴክኒ ክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና መስክ ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋም መሸጋገ ሪያ
መመሪያ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል፡ ፡
2. ዓላማ
መመሪያው የ ሚከተሉት ዓላማዎች ይኖሩታል፡ ፡
2.1 የ ቴ/ሙያ ትም/ሥልጠና ዋና ተግባር በዝቅተኛና በመካከለኛ ደረጃ የ ሠለጠነ የ ሰው ኃይል
ማፍሪያ መሆኑን ተግባራዊ ማድረግ፣
2.2 ከቴ/ሙያ ትም/ሥልጠና ተመራቂዎች መካከል ብቃቱ ያላቸው ሰልጣኞች ብቻ ወደ ከፍተኛ
ትምህርት መቀጠል የ ሚችሉበትን ሥርዓት መዘርጋትና ዋና መስፈርቶችን ማሳወቅ፣
2.3 የ ቴ/ሙያ ትም/ሥል/ሥርዓት ከከፍተኛ ትምህርት ስርዓት ጋር የ ሚኖረውን ዓምዳዊ ትሥሥር
በግልጽ ማሳየ ት፣
3. ትርጓሜ፡ -
በዚህ መመሪያ መሠረት
3.1 “የ ቴክኒ ክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና” ማለት በምንዳ ተቀጥሮ ወይም ሥራን ፈጥሮ
ራስን ለመምራት የ ሚያስችል ብቃት ለመላበስና በአንድ የ ሙያ መስክ ክህሎትን፣
ዕ ውቀትንና የ ሥራ ባህርይን ለመቅሰም የ ሚሰጥ የ ትምህርትና ሥልጠና መርሐግብር ነ ው፡ ፡
3.2 “የ ኢትዮጵያ የ ቴክኒ ክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ብቃት ማዕ ቀፍ” ማለት የ አንድን ሙያ
የ ብቃት ሥልት፣ ጥልቀትና ውስብስብነ ት፣ ብቃቱ የ ሚጠይቀውን የ ኃላፊነ ት መጠንና በሥራ
ላይ ራስን የ መምራት ነ ፃ ነ ት፣ የ ሥራን ሁኔ ታ ውስብስብነ ት፣ ትሥሥር፣ ግልፅ ነ ት፣ እና
ተለዋዋጭነ ት ከግንዛቤ በማስገ ባት የ ሙያዎችን የ በቃት ደረጃ የ ሚያስቀምጥ ሰነ ድ ማለት
ነ ው፡ ፡
3.3 “ወደ ከፍተኛ ትምህርት መሸጋገ ሪያ (Pathways to Higher
Education)” ማለት የ ሁለተኛ ደረጃን የ መጀመሪያ እርከን ያጠናቀቁ፣ ለሙያ
ምዘና ፈተና በመቀመጥ ብቃታቸው የ ተረጋገ ጠላቸው፣ በሙያቸው ቢያንስ ሁለት ዓመት
የ ሠሩና የ ከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ፈተናን በመውሰድ ትምህርት ሚኒ ስቴር በሚወስነ ው
የ ማለፊያ ነ ጥብ መሠረት አልፈው የ ሙያ ምዘና ባለñበት የ ሥልጠና መስክ የ መጀመርያ
ዲግሪ ፕሮግራም የ ሚከታተሉበት መተላለፊያ ነ ው፡ ፡
2
Abrham Yohannes Haramaya University College of Law www.chilot.me
3.4 “የ ሙያ ደረጃ“ ማለት አንድ ሠልጣኝ በአንድ የ ሙያ መስክ ለመሠማራት ይችል ዘንድ
ሊኖረው የ ሚገ ባውን የ ሙያ ብቃት ዝርዝር የ ያዘ ሰነ ድ ነ ው፡ ፡ የ ሙያ ደረጃ ምደባ
የ ግለሰብን ብቃት ወይም ግለሰቡ የ ሠለጠነ በት ሥርዓተ ትምህርት የ ሚገ መገ ምበት የ ደረጃ
መለኪያ ነ ው፡ ፡
4.1 በአዲሱ የ ትምህርትና ሥልጠና ፖሊሲ መሠረት 10ኛ ክፍልን (በቀድሞው 12ኛ ክፍልን)
ስለማጠናቀቃቸው ማስረጃ የ ሚያቀርቡ፣
3
Abrham Yohannes Haramaya University College of Law www.chilot.me
የ በርካታ ባለድርሻዎች አስተዋጽኦ ወሣኝ ነ ው፡ ፡ ከእነ ዚህ አስፈፃ ሚ አካላት መካከል ትልቅ ድርሻ
ያላቸው የ ሚከተሉት ናቸው፡ -
4
Abrham Yohannes Haramaya University College of Law www.chilot.me
6. ከተማሪዎች ስለሚጠበቅ ሁኔ ታ
6.1 ተዘጋጅቶ በቀረበው የ ማካካሻ ትምህርት ይዘት መሠረት ራሳቸውን ለከፍተኛ ትምህርት መግቢያ
ፈተና ያዘጋጃሉ ፡ ፡
6.2 በደንብና መመሪያ መሠረት ለፈተናው የ ሚፈለግባቸውን ክፍያ ይፈጽማሉ፡ ፡
6.3 ፈተናውን በብቃት ያለñ ተማሪዎች በመንግሥት የ ከፍተኛ ትምህርት ተቋም ገ ብቶ መማር መብት
ያለመሆኑ በመረዳት የ ራሳቸውን አመቺ መንገ ዶች ያዘጋጃሉ፡ ፡
7. የ ማካካሻ ትምህርት (Bridging Course)
የ ማካካሻ ትምህርት ሰልጣኞች ቀደም ሲል ባለñባቸው ትምህርትና ሥልጠናዎች ያልተማሯቸውን ዩኒ ቨርስቲ
ገ ብተው የ ከፍተኛ ትምህርታቸውን ለመከታተል የ ሚያስችሏቸውን እንዲሁም የ አካዳሚው ዕ ውቀት ሊጨብጡ
የ ሚያስችሏቸውንና ለብሔራዊ ፈተና የ ሚያዘጋጃቸውን የ ትምህርት ዓይነ ቶችና ይዘቶችን የ ሚያካትት
ነ ው፡ ፡ የ ማካካሻ ትምህርት ማጠናቀቂያ ማስረጃ ማቅረብ ግዴታ ባለመሆኑ ተማሪዎች የ ማካካሻ
ትምህርትን ባመቻቸው መንገ ድ /በማታ፣ በርቀት፣ በራስ ጥናት ወዘተ…/ ተምረው ማጠናቀቅ ይችላሉ፡ ፡
9. ልዩ ልዩ ድንጋጌዎች
9.1 ከዚህ ቀደም ከግብርና ማሰልጠኛ ተቋማት በዲፕሎማ ተመርቀው የ ወጡ ተማሪዎች ወደ ከፍተኛ
ትምህርት ተቋማት የ ሚሸጋገ ሩበት መመሪያ በሥራ ላይ ይቆያል፡ ፡
9.2 ከላይ በተራ ቁጥር 9.1 የ ተጠቀሰው እንደተጠበቀ ሆኖ ከዚህ መመሪያ ጋር የ ማይጣጣሙ
ማንኛቸውም መመሪያዎች ተፈጻሚነ ት አይኖራቸውም፡ ፡
5
Abrham Yohannes Haramaya University College of Law www.chilot.me
ትምህርት ሚኒ ስቴር