You are on page 1of 12

በሃይማኖት ቁሙ ነሏሴ 2009 ዓ.ም. በነጻ የሚታዯሌ በሃይማኖት ቁሙ ነሏሴ 2009 ዓ.ም.

በነጻ የሚታዯሌ

ሌጆች ሆይ፥ እናንተ ከእግዙአብሔር ናችሁ አሸንፊችኋቸውማሌ፥


በ ዓ ሇ ም ካ ሇ ው ይ ሌ ቅ በ እ ና ን ተ ያ ሇ ው ታ ሊ ቅ ነ ው ና ። (1ዮሏ. 4፥4)

20ኛ ዓመት ቁ.ጥር 12 ነሏሴ 2009 ዓ.ም.


ጌታ እግዙአብሔር በ2010 ዓ.ም. በፉቱ እንዴንገባበትና እኛ ግን የተሰቀሇውን ክርስቶስን እንሰብካሇን
እንዴንወጣበት የሰጠን መሪ ቃሌ፦
ዕሇት ዕሇት የሚከብዴብኝ የአብያተ ክርስቲያናት ሁለ አሳብ ነው። 2ቆሮ. 11፥28
"ርኆቦት...አሁን እግዙአብሔር አሰፊሌን፥ በስመ አብ ወወሌዴ ወመንፇስ ቅደስ አሏደ አምሊክ አሜን
በምዴርም እንበዚሇን።"
዗ፌጥ. 26፥22
በውስጥ ገጾች
ወቅታዊ መሌእክት ከጉባኤ መዴረክ
ማኅበራችን የሚሰጣቸው አገሌግልቶች  እግዙአብሔር እስከመቼ
1. ነፃ መንፇሳዊ ጽሐፍችና የተሌእኮ ትምህርት፥ ባሌንበት ጉዲይ ይመጣሌ
2. ነፃ መንፇሳዊ ሥሌጠናዎችና ኮርሶች፥
3. ነፃ ቅዴመና ዴኅረ ጋብቻ ትምህርት፥ የምክርና፥ የጸልት አገሌግልት፥  ስፌራሀን አትሌቀቅ
4. በተሇያየ መንፇሳዊ ችግር ውስጥ ሊለ የምክርና የጸልት እገዚ ማዴረግ፥
5. ስብከቶች፥ መንፇሳዊ ፉሌሞችና፥ መጻሕፌት። “እግዙአብሔርንም ሇሚወደት እንዯ አሳቡም የመጽሏፌ ቅደስ ጥናት
ከሊይ የተ዗ረ዗ሩትን አገሌግልቶች ሇማግኘት፥ ሇጥያቄና፥ አስተያየት ሇተጠሩት ነገር ሁለ ሇበጎ እንዱዯረግ እናውቃሇን።  ኦሪት ዗ላዋውያን
በመ.ሣ. ቁ. 121024 ጻፈሌን ሌጁ በብዘ ወንዴሞች መካከሌ በኵር ይሆን ዗ንዴ፥
አስቀዴሞ ያወቃቸው የሌጁን መሌክ እንዱመስለ የቅደሳን አባቶች ትምህርት
በስሌክ ቁጥር +251 11 835 3433 ዯውለሌን
አስቀዴሞ ዯግሞ ወስኖአሌና፤ አስቀዴሞም  ሁሌ ጊዛ መጸይን መሇማመዴ
ዴረ-አምባችንን: www.lidetalemariam.org ይጎብኙ
የወሰናቸውን እነዙህን ዯግሞ ጠራቸው፤
እንዱሁም ጌታ ኢየሱስ በከንቱ ተቀበሊችሁ በከንቱ ስጡ (ማቴ. 10፥8) ባሇን
መሠረት አገሌግልት የምንሰጠው ያሇ ክፌያ (በነፃ) ነውና የጠራቸውንም እነዙህን ዯግሞ አጸዯቃቸው፤ ያጸዯቃቸውንም እነዙህን ዯግሞ
በኢትዮጵያ ንግዴ ባንክ አከበራቸው" (ሮሜ 8፥28-30)።

የተንቀሳቃሽ ሑሳብ ቁጥር 1000088480124 ሇበጎ ነው የሚሇው አባባሌ በተዯጋጋሚና በብዘዎች አፌ ሲነገር የሚሰማ ነው። ነገር ግን ይህን
አገሌግልቱን ሇማገዜ ትችሊሊችሁ። አባባሌ የሚጠቀሙ ብዘዎቹ ሰዎች መጽሏፌ ቅደስ ነገር ሁለ ሇበጎ እንዱዯረግ እናውቃሇን
ባሇበት በዙያው ክፌሌ “እግዙአብሔርንም ሇሚወደት እንዯ አሳቡም ሇተጠሩት” የሚሌ
የሊካችሁሌን መሌእክቶች ዯርሰውናሌ። አገሌግልታችንን በተመሇከተ ስሇምትሰጡን ተያያዟ አሳብም እንዲሇው አያስተውለም ወይንም ይ዗ነጋለ። ብዘዎች ይህን አባባሌ
አስተያየት እግዙአብሔር ይባርካችሁ። በቀጣይም እንዯ ቅዴስት ቤተ ክርስቲያናችን እምነትና
ሥርዓት የመዲንን ወንጌሌ ሇማዲረስ በምናዯርገው መንፇሳዊ ሩጫ አስተያታችሁ ሇመጠቀም ትዜ የሚሊቸው በሕይወታቸው ወይም በዕሇት ተዕሇት ኑሯቸው መጥፍ አሌያም
ይጠቅመናሌና ጻፈሌን። ዯግሞም "በቀረውስ፥ ወንዴሞች ሆይ፥ የጌታ ቃሌ እንዱሮጥ የማይፇሌጉት ነገር ሲዯርስባቸው ነው። በራሳቸው የስሕተት መንገዴ በመጓዜ እና
በእናንተም ዗ንዴ ዯግሞ እንዯሚሆን እንዱከበር፥ እምነትም ሇሁለ ስሇማይሆን ከዓመፀኞችና እግዙአብሔርን በሚያሳዜን ሕይወት በመመሊሇሳቸው መጥፍ ነገር ሲገጥማቸው ወይንም
ከክፈዎች ሰዎች እንዴንዴን ስሇ እኛ ጸሌዩ" (2ተሰ. 3፥1-2)።
የጥፊታቸውን ውጤት (ፌሬ) ሲያጭደ ሇበጎ ነው ይሊለ። ይህ ግን ራስን ከመሸንገሌ ውጪ
ወስብሏት ሇእግዙአብሔር ! የሚፇይዯው ነገር የሇም፤ መጽሏፌ ቅደሳዊም አይዯሇም።

24 የቅዴስት ሌዯታ ሇማርያም መንፇሳዊ ማኅበር የመ.ሣ.ቁ. 121024፥ አዱስ አበባ 1 የቅዴስት ሌዯታ ሇማርያም መንፇሳዊ ማኅበር የመ.ሣ.ቁ. 121024፥ አዱስ አበባ
በሃይማኖት ቁሙ ነሏሴ 2009 ዓ.ም. በነጻ የሚታዯሌ በሃይማኖት ቁሙ ነሏሴ 2009 ዓ.ም. በነጻ የሚታዯሌ
ቅደስ ጳውልስ በዙህ መሌዕክቱ ካስተሊሇፌ መሌዕክት ውስጥ ሌናስተውሊቸው የሚገባቸው
ተጠቀምነው ማሇት ነው።
ሁሇት መሠረታዊ ነጥቦች አለ። እነርሱም፦  ሇዯኅንነታችን (ሇመንፇሳዊ ሕይወታችን) ምንም ጥቅም የላሇውን ወሬ
በሚያወሩ ሰዎች መካከሌ ስንሆን አዕምሮአችንን በጸልት እንጥመዴ። እነርሱን
ሀ. እግዙአብሔርን መውዯዴና፥
በማዲመጣችን አንዲች የማንጠቀም፥ ተሇይተናቸው መሄዴም የሚያስከፊቸው/
ሇ. እንዯ አሳቡ መጠራት የሚለት ናቸው። ቅር የሚያሰኝ ሉሆን ይችሊሌና ቢያንስ በአካሌ በመካከሊቸው እንሁን፤
በሌባችን/በመንፇሳችን ግን ማንም ሳያስተውሌ በጸልት ከእግዙአብሔር ጋር
ሀ. እግዙአብሔርን መውዯዴ፦ መጽሏፌ ቅደስ፦ “ጌታ አምሊክህን በፌጹም ሌብህ በፌጹም
እንሁን።
ነፌስህም በፌጹም ኃይሌህም በፌጹም አሳብህም ውዯዴ፥ ባሌንጀራህንም እንዯ ራስህ
ውዯዴ” (ለቃ 10፥27) ይሇናሌ። እግዙአብሔርን የመውዯዲችን ዋናው መገሇጫ ዯግሞ ቃለን  በእነዙህ የጸልት ርዕሶች ሊይ በመጸሇይ በመጓጓዣ ሊይ ሳሇን ወይንም
መጠበቅና በመታ዗ዜ መኖር ነው። ጌታ ኢየሱስ “ብትወደኝ ትእዚዛን ጠብቁ” (ዮሏ14፥15) መጓጓዣውን ወይንም የቀጠረንን ሰው እየጠበቅን ሳሇን ራሳችንን በጸልት
እንዲሇን እግዙአብሔርን ከወዯዴነው እርሱን ከሚያሳዜን ነገር ሁለ ፇጽመን ሇመራቅ
መጥመዴ እንችሊሇን። ይህም በሏሳብ ከመባ዗ን፥ ከጭንቀትና፥ ከመሰሊቸትም
ይጠብቀናሌ።
የጨከነና የበረታ ሌብ ሉኖረን ይገባሌ። እግዙአብሔርን መውዯዴ በአንዯበት ብቻ ሳይሆን
በሕይወት ፌሬም የሚገሇጽ ነው። “ሕዜብ እንዯሚመጣ ወዯ አንተ ይመጣለ፥ እንዯ ሕዜቤም  እነዙህን አጭር ጸልቶች በገበታ ሊይ ሳሇንም ሌንጸሌያቸው እንችሊሇን። ይህም
በፉትህ ይቀመጣለ፥ ቃሌህንም ይሰማለ ነገር ግን አያዯርጉትም በአፊቸው ብዘ ፌቅር አንዴም ሥጋችንን በምንመግብበት በዙያው ቅጽበት መንፇሳችንንም
ይገሌጣለ፥ ሌባቸው ግን ስስታቸውን ትከተሊሇች። እነሆ፥ አንተ መሌካም ዴምፅ እንዲሇው ሇመመገብ ይረዲናሌ፤ አንዴም ዯግሞ የገበታ ሥርዓት ሇማክበር ያግ዗ናሌ።
እንዯሚወዯዴ መዜሙር ማሇፉያም አዴርጎ በገና እንዯሚጫወት ሰው ሆነህሊቸዋሌ ቃሌህንም  እነዙህን አጭር ጸልቶች በምንጸሌይበት ጊዛ ያሇነው ሇጸልት በተሇየ ሥፌራ
ይሰማለ ነገር ግን አያዯርጉትም” (ሕዜ. 33፥31-32፤ ማቴ. 15፥8-9)። አይዯሇምና ሰው ቢያናግረን ዜም አንበሌ። በእርጋታና በአጭሩ መሌስ ሰጥተን
ጸልቱን እንቀጥሌ።
ሇ. እንዯ አሳቡ መጠራት፦ እግዙአብሔር ሰውን ወዯ ራሱ የሚጠራበት መንገዴ አንዴና አንዴ
 እነዙህን አጭር ጸልቶች በአሌጋችን ሊይ ሆነን እንቅሌፌ እስኪወስዯን ዴረስም
ብቻ ነው፥ ይህም ሇዓሇም ሁለ ቤዚ እንዱሆን በሊከው በሌጁ በኢየሱስ ክርስቶስ በኩሌ ነው።
ሌንጸሌይ እንችሊሇን። ይህም ከጸልቱ ፊይዲ በ዗ሇሇ ውስጠ ህሉናችን
“ዓሇም ሳይፇጠር፥ በፉቱ ቅደሳንና ነውር የላሇን በፌቅር እንሆን ዗ንዴ በክርስቶስ መረጠን።
በመንፇሳዊ ነገር እንዱሞሊ ያዯርጋሌ። በተጨማሪም መኝታችን የተቀዯሰ
በበጎ ፇቃደ እንዯ ወዯዯ፥ በኢየሱስ ክርስቶስ ሥራ ሇእርሱ ሌጆች ሌንሆን አስቀዴሞ ወሰነን። ሕሌማችንም ንጹህ ይሆናሌ።
በውዴ ሌጁም እንዱያው የሰጠን የጸጋው ክብር ይመሰገን ዗ንዴ ይህን አዯረገ። በውዴ
 ከእንቅሌፌ ስንነሳ ፉታችንን እስክንታጠብ ዴረስ እንኳንም ቢሆን እነዙህን
ሌጁም፥ እንዯ ጸጋው ባሇ ጠግነት መጠን፥ በዯሙ የተዯረገ ቤዚነታችንን አገኘን እርሱም
አጭር ጸልቶች እንጸሌይ። ይህም በዕሇቱ መጀመሪያ ሏሳባችን በመንፇሳዊ
የበዯሊችን ስርየት። ጸጋውንም በጥበብና በአእምሮ ሁለ አበዚሌን። በክርስቶስ ሇማዴረግ እንዯ
ነገር እንዱሞሊና ከማንም አስቀዴሞ የምንነጋገረው ከእግዙአብሔር ጋር
ወዯዯ እንዯ አሳቡ፥ የፇቃደን ምሥጢር አስታውቆናሌና፤ በ዗መን ፌጻሜ ይዯረግ ዗ንዴ ያሇው
እንዱሆን ያዯርጋሌ።
አሳቡም በሰማይና በምዴር ያሇውን ሁለ በክርስቶስ ሇመጠቅሇሌ ነው” (ኤፋ. 1፥4-10)። በዙህ
 መቼምና የትም ይሁን ሇመጸሇይ የሚሆን እዴሌ ስናገኝ ሳናባክን
በእግዙአብሔር ሌዩ አጠራር ውስጥ ሊለና ጌታን በመውዯዴ ሇሚመሊሇሱ ሁለ በሁለ ሊይ
እንጠቀምበት፤ ይህም ጊዛን በከንቱ የማባከን ችግራችንን ሇመቅረፌና የጸልት
ሥሌጣን ያሇው ጌታ ነገሮችን ሁለ ሇበጎ ያዯርግሊቸዋሌ።
ሕይወትን ሇመሇማመዴ ይረዲናሌ።
የእግዙአብሔር በሁለም ሰው ሕይወት ውስጥ በጎ ዕቅዴና ዓሊማ አሇው። ያ የእግዙአብሔር  እነዙህ ሁለ ጸልቶች ሇእግዙአብሔር በመገዚት በፉቱ የምንቀርብባቸውን
ዓሊማ ዯግሞ ሰዎች ሁለ እርሱን በማወቅ ወዯ ዗ሊሇም መንግስቱ እንዱገቡ ነው። “ሁሊችን የኅብረት ወይንም መዯበኛ የግሌ የጸልት ጊዛአችንን አይተኩም/አይከሇክለም።
የእግዙአብሔርን ሌጅ በማመንና በማወቅ ወዯሚገኝ አንዴነት፥ ሙለ ሰውም ወዯ መሆን፥ (ከብፀዕ አቡነ ሺኖዲ ሳሌሳዊ መጽሏፌ የተወሰዯ)
የክርስቶስም ሙሊቱ ወዯሚሆን ወዯ ሙሊቱ ሌክ እስክንዯርስ ዴረስ፥ ቅደሳን አገሌግልትን

2 የቅዴስት ሌዯታ ሇማርያም መንፇሳዊ ማኅበር የመ.ሣ.ቁ. 121024፥ አዱስ አበባ 23 የቅዴስት ሌዯታ ሇማርያም መንፇሳዊ ማኅበር የመ.ሣ.ቁ. 121024፥ አዱስ አበባ
በሃይማኖት ቁሙ ነሏሴ 2009 ዓ.ም. በነጻ የሚታዯሌ በሃይማኖት ቁሙ ነሏሴ 2009 ዓ.ም. በነጻ የሚታዯሌ
ሇመሥራትና ሇክርስቶስ አካሌ ሕንጻ ፌጹማን ይሆኑ ዗ንዴ” (ኤፋ 4፥12-13)።
ሕዜብ ፇንታ ይታረዲሌ። ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የእኛን በዯሌና ኃጢአት
ተሸክሞ (ተቀብል) በእኛ ፇንታ መሥዋዕት ሇመሆኑ ቀዴሞ በሥዕሊዊ መግሇጫነት አንዴ ሉያስተምረን የሚችሌ ምሳላ እናንሣ። በአንዴ አገር ሊይ ነግሠው የነበሩ አንዴ ንጉሥ
የታየ ነው። ላሊኛው ፌየሌ ዯግሞ ወዯ ምዴረ በዲ ይሰዯዲሌ፤ በእንግሉ዗ኛው ነበሩ። እኝህ ንጉሥ ጣዖታትን የሚያመሌኩ ቢሆኑም እውነትን ሇማግኘት ግን ሌባቸው
(Scape goat) በዕብራውያን ቋንቋ (azazel) ይባሊሌ። የዙህ ፌየሌ መሇቀቅና ዲግም ዗ወትር የሚራብ ነበር። ንጉሡ በየትኛውም ቦታ ሲንቀሳቀሱ ከአጠገባቸው እንዱሇይ
አሇመታየት የሚያሳየን፦ የማይፇሌጉት በወንጌሌ አምኖ ክርስቶስን የሚከተሌ አንዴ ባሇሟሌ ነበራቸው። ይህ ሰው
የንጉሡ የቅርብ አገሌጋይ እንዱሆን ያበቃው ትሐትና ታማኝ መሆኑና የሕይወቱ መረጋጋት
ሀ. የሕዜቡ ኃጢአት መወገደን፥ በዙያ በዯሌ የማይጠየቁ መሆኑን በምሳላነት ሲሆን በሚገጥመው ማንኛውም ነገር ሁለ እግዙአብሔርን በማክበር የሚመሊሇስና
የሚያስረዲ ነው። “ምሥራቅ ከምዕራብ እንዯሚርቅ፥ እንዱሁ ኃጢአታችንን ከእኛ እግዙአብሔር በሕይወቴ በሚሠራው ነገር ሁለ ዓሊማ አሇው፥ በሕይወቴ በእግዙአብሔር
ፇቃዴ የሚሆነው ነገር ሁለም ሇበጎ ነው የሚሌ ነበር። ንጉሡንም ወዯ ወንጌሌ እውነት
አራቀ” (መዜ. 102፥12፤ ዕብ. 10፥15-18)።
ሇማምጣት በተገኘው አጋጣሚ ሁለ ይመሰክርሊቸው ነበር። ንጉሡ የሚያበሳጭ ነገር
ሇ. ኃጢአት ከእግዙአብሔር፥ ከሕዜብ ሇይቶ ወዯ ምዴረ በዲ (ጥፊት) የሚወስዴ ሲገጥማቸው ንጉሥ ሆይ ተስፊ አይቁረጡ እግዙአብሔር የሚሠራው ሁለ ትክክሌና
መሆኑንም ያመሇክታሌ (ሕዜ. 18፥20)። አዲምና ሔዋንን ከክብር ስፌራቸው ስሕተት የላሇበት ነው ይሊቸው ነበር። ታዱያ በአንዴ ወቅት ከንጉሡ ጋር ሇአዯን
በወጡበት አንዴ የደር አውሬ ንጉሡን ሉበሊ ሲሇ ያ አገሌጋይ እንዯ ምንም ብል
አስወጥቶ ወዯ መከራ ምዴር ያመጣቸው ኃጢአት እይዯሇምን? (዗ፌ. 4፥13-14)።
አውሬውን በመግዯሌ ንጉሡን ያዴናቸዋሌ። በዙህ የሞት ሽረት ግብ ግብ ውስጥ ንጉሡ
ሏ. ጌታ ኢየሱስ የሰዎችን ኃጢአት በመሸከም ከከተማ ዉጪ መከራ እንዯሚቀበሌ አንዴ ጣታቸው ይቆረጣሌ። በዙህ ጌዛ ከአውሬ አፌ ስሇ መዲናቸው ሳያመሰግኑ በንዳት
ያሳያሌ ። “ስሇዙህ ኢየሱስ ዯግሞ በገዚ ዯሙ ሕዜቡን እንዱቀዴስ ከበር ውጭ የአንተ እግዙአብሔር መሌካም ቢሆን ኖሮ አውሬ ሉበሊኝ አይዯርስም ነበር፥ አንዱት
ጣቴንም አሊጣም ነበር ይሊለ። ያ ባሇሟሊቸው ዯግሞ ምንም ነገር ቢሆንም እግዙአብሔር
መከራን ተቀበሇ። እንግዱህ ነቀፋታውን እየተሸከምን ወዯ እርሱ ወዯ ሰፇሩ ውጭ
መሌካም ነው፥ ሥራውም በጎ ነው፥ አይሳሳትም በማሇት ይመሌስሊቸዋሌ። በአገሌጋያቸው
እንውጣ” (ዕብ. 13፥12-13)
ምሊሽ ይበሌጥ የተናዯደት ንጉሥ እንዱታሠርና በግዝት ቤት እንዱጣሌ ያዯርጋለ።

በላሊ ቀን ንጉሡ ላልች አገሌጋዮቻቸውን በማስከተሌ ሇአዯን ይወጣለ፤ አንዴ አውሬ


አግኝተው ያቆስለትና እየተከታተለት ሲጋሌቡ ከአጃቢዎቻቸው ተነጥሇው ጥቅጥቅ ባሇና
ቅደሳን በብዘ ዓመት ትጋት የዯረሱበት የጸልት ሌምምዴ ሊይ በአንዴ ጊዛ መዴረስ መውጫውን በማያውቁት ጫካ ውስጥ ገብተው ይጠፊለ። መውጪያ መንገዴ ፌሇጋ
አይቻሌም። ስሇዙህም ሳያቋርጡ መጸሇይን ሇመሇማመዴ ከዙህ ቀጥል የተ዗ረ዗ሩትን ሲባዜኑ ሇአማሌክቶቻቸው ሰውን መሥዋዕት አዴርገው በሚያቀርቡ ሰዎች እጅ
ርምጃዎች መውሰዴ ይጠቅማሌ። ይወዴቃለ። እነዙያ አረመኔዎች ንጉሡን ሇማረዴ በአምሊካቸው መሠዊያ ሊይ ሲያኖሯቸው
 የሚመጥነንን አጭር የጸልት ርዕስ እንምረጥ፤ ይህንንም የግሌ ስሜታችንን አንዴ ጣታቸው የተቆረጠ መሆኑን ስሊዩ ሙለ ያሌሆነ መሥዋዕትማ ሇአምሊካችን
በሚገሌጽ መንገዴ ዯጋግመንና በጥሌቀት እንጸሌይ። አናቀርብም ብሇው ይተውአቸዋሌ።
 የመረጥንነው ጸልት በትርፌ ሰዓታችን ራሳችንን በጸልት ሇመጥመዴና ሃሳባችንን ወዯ ቤተ መንግሥታቸው ሲመሇሱም ያ አገሌጋይ እንዱፇታ ያዯርጉና አስጠርተው
በማይረባ ነገርና በኃጢአት ሊይ እንዲይባዜን ሇመጠበቅ እናውሇው። ይህን የገጠማቸውን ነገር በመዯነቅ ያጫውቱታሌ። ወዲጄ እግዙአብሔር በእውነት መሌካም ነው
በማዴረጋችን ዴርብ መንፇሳዊ ትርፌ ማግኘት እንችሊሇን፦ እነዙህም መጸሇይ ጣቴ ቆራጣ ባይሆን ኖሮ ዚሬ ሟች ነበርኩ ይለታሌ። ነገር ግን የምጠይቅህ አንዴ ነገር
(ከእግዙአብሔር ጋር መነጋገር) እና ክፈውን መቋቋም መቻሌ ናቸው።
አሇኝ፤ እግዙአብሔር መሌካም ከሆነ ሇምን አንተን ያሇ ጥፊትህ ወዯ እሥር ቤት እንዴጥሌህ
በዙያውም ጊዛያችንንን ሇመንፇሳዊ ሕይወታችን እዴገት ሇሚያግ዗ን ጉዲይ
ተወህ? ይለታሌ። አገሌጋዩም ንጉሥ ሆይ እሥር ቤት ባሌሆን ኖሮ እርስዎን ተከትዬ ወዯ
22 የቅዴስት ሌዯታ ሇማርያም መንፇሳዊ ማኅበር የመ.ሣ.ቁ. 121024፥ አዱስ አበባ 3 የቅዴስት ሌዯታ ሇማርያም መንፇሳዊ ማኅበር የመ.ሣ.ቁ. 121024፥ አዱስ አበባ
በሃይማኖት ቁሙ ነሏሴ 2009 ዓ.ም. በነጻ የሚታዯሌ በሃይማኖት ቁሙ ነሏሴ 2009 ዓ.ም. በነጻ የሚታዯሌ
አዯን መሄዳ አይቀርም፥ ከአጠገብዎ ስሇማሌሇይም የአካሌ ጉዴሇትም ስሇላሇኝ ሰዎቹ በዘፊኑ ሊይ ተቀምጧሌ። “በዙህም ፇቃዴ የኢየሱስ ክርስቶስን ሥጋ አንዴ ጊዛ
ሇጣዖታቸው ይሠዉኝ ነበር ሲሌ በማስተዋሌ አምሊኩን እያመሰገነ በጥበብ መሌስን ሰጣቸው ፇጽሞ በማቅረብ ተቀዴሰናሌ። ሉቀ ካህናትም ሁለ ዕሇት ዕሇት እያገሇገሇ
ይባሊሌ። ኃጢአትን ሉያስወግደ ከቶ የማይችለትን እነዙያን መሥዋዕቶች ብዘ ጊዛ
እያቀረበ ቆሞአሌ፤ እርሱ ግን ስሇ ኃጢአት አንዴን መሥዋዕት ሇ዗ሊሇም አቅርቦ
በእግዙአብሔር የ዗ሊሇም ፇቃዴ ሇተጠሩና እርሱን በመውዯዴ በሚመሊሇሱ ሌጆቹ ሕይወት
ውስጥ በሚሆነው ነገር ሁለ የእርሱ ዕውቅናና ፇቃዴ ይኖራሌ። በእግዙአብሔር ቀኝ ተቀመጠ” (ዕብ. 10፥10-12፤ 8፥1)።

1. እርሱን በመበዯሌ ውስጥ ቢሆኑ እንኳን በሌባቸው ሊሇመመሇስ ዓመፀኛ እስካሌሆኑ ዴረስ ሉቀ ካህኑ ሇኃጢአት ማስተስሪያ የሚሆነውን መሥዋዕት ዯም ሰባት ጊዛ
ሁለን ሇበጎ ሇውጦ በበሇጠ ክብርና እርሱን በመፌራት ሕይወት ያሳዴጋቸዋሌ፥ “እኔ በመክዯኛው ሊይ ይረጫሌ። ከዙያም፦ “በእግዙአብሔርም ፉት ካሇው መሠዊያ
ሳሌጨነቅ ሳትሁ አሁን ግን ቃሌህን ጠበቅሁ” (መዜ. 118፥67)። “ሥርዓትህን እማር ዗ንዴ ሊይ የእሳት ፌም አምጥቶ ጥናውን ይሞሊሌ፥ ከተወቀጠውም ከጣፊጭ ዕጣን
ያስጨነቅኸኝ መሌካም ሆነሌኝ” (ቁ. 71)። እጁን ሙለን ይወስዲሌ ወዯ መጋረጃውም ውስጥ ያመጣዋሌ። እንዲይሞትም
2. እግዙአብሔርን በሚያከብርና በሚያስከብር ሕይወት ውስጥ ባለትም ሊይ ቢሆን የጢሱ ዯመና በምስክሩ ሊይ ያሇውን መክዯኛ ይሸፌን ዗ንዴ በእግዙአብሔር ፉት
የሚገጥማቸውን ክፈ የመሰሇ ችግር ተጠቅሞ ወዯ በሇጠ ከፌታ ያወጣቸዋሌ። “እናንተ ዕጣኑን በእሳቱ ሊይ ያዯርጋሌ” (በቁ. 12-13) እንዯተገሇጸው ዕጣኑን በእሳት ሊይ
ክፈ ነገርን አሰባችሁብኝ እግዙአብሔር ግን ዚሬ እንዯ ሆነው ብዘ ሕዜብ እንዱዴን ያዯርገዋሌ።
ሇማዴረግ ሇመሌካም አሰበው” (዗ፌ. 50፥20፤ 45፥5)።
 የተወቀጠ፥ ጣፊጭ ዕጣን፦ ሇእግዙአብሔር የሚቀርበው የተወዯዯና
ዚሬ እኔ የቱጋ ነው ያሇሁት ብሇን እንዴንጠይቅ፥ ራሳችንን ሌንመረምር ይገባሌ።
የተመረጠ መሥዋዕት መሆን አሇበት፥
ሀ.እግዙአብሔርን ባሇማወቅ ሕይወት ውስጥ ሆነን፥ ከ዗ሊሇም ሕይወት ጥሪው የራቅን
 እጁን ሙለ ፦ ሇእግዙአብሔር የምናቀርበው መሥዋዕት ስስት የላሇበትና
ከሆንን ፇጥነን ወዯ ዕቅፈ እንግባና ነገሮቻችንን ሇበጎ እንዱያዯርግሌን እንፌቀዴሇት።
“እግዙአብሔር በሚገኝበት ጊዛ ፇሌጉት፥ ቀርቦም ሳሇ ጥሩት ክፈ ሰው መንገደን በዯሇኛም የሞሊ ሉሆን ይገባዋሌ፥
አሳቡን ይተው ወዯ እግዙአብሔርም ይመሇስ እርሱም ይምረዋሌ፥ ይቅርታውም ብዘ ነውና
 የጢሱ ዯመና መክዯኛውን ይሸፌናሌ፦ ጢሱ ሞሌቶ መታየቱ
ወዯ አምሊካችን ይመሇስ” (ኢሳ. 55፥6-7)።
የእግዙአብሔር ክብር ታሊቅ መሆኑን ያመሇክታሌ። “አንደም ሇአንደ።
ሇ. በክርስቶስ ኢየሱስ የሆነውን የእግዙአብሔር ጥሪ ተቀብሇን ነገር ግን ከእኛ በሆነ ቅደስ፥ ቅደስ፥ ቅደስ፥ የሠራዊት ጌታ እግዙአብሔር ምዴር ሁለ ከክብሩ
የሕይወት ዴካም ምክንያት በሕይወታችን ውስጥ የሚገጥመን የማይመች ነገር ካሇ ተሞሌታሇች እያሇ ይጮኽ ነበር። የመዴረኩም መሠረት ከጭዋኺው ዴምፅ
መንገዲችንን በመፇተሽ በንስሏ ከእግዙአብሔር ጋር እንስማማ።
የተነሣ ተናወጠ፥ ቤቱንም ጢስ ሞሊበት” (ኢሳ. 6፥3-4)።
ሏ. እንዯ አሳቡና ፇቃደ እየተጓዜን የሚገጥሙን የማይመቹ የሚመስለ ነገሮች ቢኖሩ ዯግሞ
“አሮንም ሁሇቱን እጆቹን በሕያው ፌየሌ ራስ ሊይ ይጭናሌ፥ በሊዩም
እግዙአብሔርን በእኔ ሕይወት መሌካም ነው፥ አይሳሳትም፥ ሁለ ሇበጎ ነው በማሇት እንጽና።
“እግዙአብሔርን ብትገሠግሥ፥ ሁለንም የሚችሇውን አምሊክ ብትሇምን፥ ንጹሕና ቅን የእስራኤሌን ሌጆች በዯሌ ሁለ መተሊሇፊቸውንም ሁለ ኃጢአታቸውንም ሁለ
ብትሆን፥ በእውነት አሁን ስሇ አንተ ይነቃሌ፥ የጽዴቅህንም መኖሪያ ያከናውንሌሃሌ። ይናዜዚሌ በፌየለም ራስ ሊይ ያሸክመዋሌ፥ በተ዗ጋጀው ሰውም እጅ ወዯ ምዴረ
ጅማሬህ ታናሽ ቢሆንም እንኳ ፌጻሜህ እጅግ ይበዚሌ” (ኢዮብ 8፥5-7)። በዲ ይሰዴዯዋሌ” (ቁ. 21)። ይህም በምሳላነት ኃጢአት ከሕዜቡ ወዯ እንስሳው
መሸጋገሩን ያመሇክታሌ። የመሥዋዕት እንስሳውም በኃጢአቱ መሞት በሚገባው
4 የቅዴስት ሌዯታ ሇማርያም መንፇሳዊ ማኅበር የመ.ሣ.ቁ. 121024፥ አዱስ አበባ 21 የቅዴስት ሌዯታ ሇማርያም መንፇሳዊ ማኅበር የመ.ሣ.ቁ. 121024፥ አዱስ አበባ
በሃይማኖት ቁሙ ነሏሴ 2009 ዓ.ም. በነጻ የሚታዯሌ በሃይማኖት ቁሙ ነሏሴ 2009 ዓ.ም. በነጻ የሚታዯሌ

መክዯኛ ሊይ በዯመናው ውስጥ እታያሇሁና እንዲይሞት በመጋረጃው ውስጥ


በታቦቱ ሊይ ወዲሇው ወዯ ስርየቱ መክዯኛ ወዯ ተቀዯሰው ስፌራ ሁሌጊዛ ከጉባዔ መዴረክ
እንዲይገባ ሇወንዴምህ ሇአሮን ንገረው” (ቁ. 1-2)። ሁሇቱ የአሮን ሌጆች ናዲብና
አብዩዴ በእግዙአብሔር ፉት ያሌተፇቀዯ እሳት በማቅረባቸው ተቀስፇው ሞተዋሌ
(ምዕ. 10)። ወዯ ቅዴስተ ቅደሳን መግባት የሚችሇው ዋናው ሉቀ ካህን ሲሆን
የሚገባውም ሁሌ ጊዛ ሳይሆን በዓመት አንዴ ጊዛ ብቻ ነበር። ናዲብና አብዩዴ “አቤቱ፥ እስከ መቼ ፇጽመህ ትረሳኛሇህ? እስከ መቼስ ፉትህን ከእኔ ትሰውራሇህ?
በእግዙአብሔር ፉት የተሊሇፈት ነገር የበዚ ሳይሆን አሌቀረም። ሇዙህም ነው እስከ መቼ በነፌሴ እመካከራሇሁ? ትካዛስ እስከ መቼ ሁሌጊዛ ይሆናሌ? እስከ መቼ
እግዙአብሔር አሮንን በዓመት አንዳ በቀር እንዲይገባ ያስጠነቀቀው። ሲገባም ጠሊቴ በሊዬ ይጓዯዲሌ? አቤቱ አምሊኬ፥ እየኝ ስማኝም ጠሊቴ። አሸነፌሁት እንዲይሌ፥
ዯግሞ እንዱሁ አይዯሇም፤ አስቀዴሞ ሇራሱ፥ ሇቤተሰቡም ሇሕዜቡ መሥዋዕት የሚያስጨንቁኝም እኔ ብናወጥ ዯስ እንዲይሊቸው፥ ሇሞትም እንዲሌተኛ ዓይኖቼን
አብራ። እኔ ግን በቸርነትህ ታመንሁ፥ ሌቤም በመዴኃኒትህ ዯስ ይሇዋሌ። የረዲኝን
በማቅረብና በመንጻት ነበር መግባት የሚችሇው። “በሁሇተኛይቱ ግን ሉቀ ካህናት
እግዙአብሔርን አመሰግናሇሁ፥ ሇሌዑሌ እግዙአብሔር ስምም እ዗ምራሇሁ” (መዜ.
ብቻውን በዓመት አንዴ ጊዛ ይገባባታሌ፥ እርሱም ስሇ ራሱና ስሇ ሕዜቡ ስሕተት
12፥1-6)።
የሚያቀርበውን ዯም ሳይዜ አይገባም” (ዕብ. 9፥7)። የሥርየቱ መክዯኛ በዯም
ሳይረጭና በብዘ የዕጣን ጢስ ሳይሸፇን መግባት ውጤቱ ሞት፥ መቀሰፌ ነው። ይህን ክፌሌ ስንመሇከት መዜሙረኛው ዲዊት እጅግ ፇታኝ በሆነ ነገር ውስጥ
ይህም ሁለ ወዯ እግዙአብሔር ሇመቅረብ ስሇ በዯሊችን ንስሏ በመግባትና እንዲሇፇ ማስተዋሌ እንችሊሇን። በዙህ መዜሙር ብቻ "እስከ መቼ" የሚሇውን ቃሌ
ስሇተዯረገሌን ምሕረት የበዚ ምስጋና በማቅረብ እንዯሆነ ያስተምረናሌ። አምስት ጊዛ ዯጋግሞ ተናግሮታሌ። እግዙአብሔር በነገራችን ዗ገየ ስንሌ በዙህ ሊይም
ሁኔታችን እየከፊ የሄዯ ሲመስሌ በውስጣችን "እስከ መቼ" የሚሌ ፇታኝ ሏሳብ
“የተቀዯሰውን የበፌታ ቀሚስ ይሌበስ፥ የበፌታውም ሱሪ በገሊው ሊይ ይሁን፥ ይመሊሇሳሌ።
የበፌታውንም መታጠቂያ ይታጠቅ፥ የበፌታውንም መጠምጠሚያ ይጠምጥም
እነዙህ የተቀዯሱ ሌብሶች ናቸው ገሊውንም በውኃ ታጥቦ ይሌበሳቸው” (ቁ. 4)። “አቤቱ፥ እስከ መቼ ፇጽመህ ትረሳኛሇህ?” (ቁ. 1)። እግዙአብሔር የረሳን የሚመስሇን
የሉቀ ካህናቱ ሌብስ ተራ የካህናት ሌብስ ሳይሆን በብዘ ያጌጠ ነው። ነገር ግን ጊዛ ቢኖርም፤ እርሱ እኛን የማያስብበት ጊዛ የሇም። ነገር ግን፥ ፇተናዎቹ ሲከብደብን
በእግዙአብሔር የተተውን መስል ይሰማናሌ። “ጽዮን ግን፦ እግዙአብሔር ትቶኛሌ
ዓመታዊ መሥዋዕት በማቅረቢያ ቀን ቀሊሌና ዜቅ ያሇውን ሌብስ ይሇብሳሌ። ይህ
ጌታም ረስቶኛሌ አሇች። በውኑ ሴት ከማኅፀንዋ ሇተወሇዯው ሌጅ እስከማትራራ
ምሥጢሩ ከጌታ ከኢየሱስ ማንነትና ሥራ ጋር በቀጥታ በምሳላነት ይያዚሌ።
ዴረስ ሕፃንዋን ትረሳ ዗ንዴ ትችሊሇችን? አዎን፥ እርስዋ ትረሳ ይሆናሌ፥ እኔ ግን
“በምስለም እንዯ ሰው ተገኝቶ ራሱን አዋረዯ፥ ሇሞትም ይኸውም የመስቀሌ ሞት
አሌረሳሽም። እነሆ፥ እኔ በእጄ መጻፌ ቀርጬሻሇሁ፥ ቅጥሮችሽም ሁሌጊዛ በፉቴ
እንኳ የታ዗዗ ሆነ። በዙህ ምክንያት ዯግሞ እግዙአብሔር ያሇ ሌክ ከፌ ከፌ
አለ” (ኢሳ. 49፥14-16)። ቅጥሮችሽ ሲሌ ኑሮህ፥ ሕይወትህ፥ ጉዲይሽ፥ . . . በሙለ
አዯረገው፥ ከስምም ሁለ በሊይ ያሇውን ስም ሰጠው” (ፉሉጵ. 2፥6-8፤ 2ቆሮ. 8፥9)
ማሇቱ ነው። እግዙአብሔር አየ ማሇት ዯግሞ ሆነ፥ ተሠራ ማሇት ነው። እስራኤሌ
። መሥዋዕት የማቅረብ ሥራውን በጨረሰ ጊዛ የሇበሰውን ሌብስ ያወሌቅና የሉቀ ተስፊ በቆረጡበት ጊዛ፥ እንዯ ብረት እቶን ከሆነው ከግብፅ እግዙአብሔር
ካህንነቱን የክብር ሌብስ ይሇብሳሌ (ቁ. 23-24)። ጌታም ስሇ እኛ መሥዋዕት ሉሆን ሉታዯጋቸው ሲመጣ ያሇው፦ “በግብፅ ያሇውን የሕዜቤን መከራ በእውነት አየሁ፥
ራሱን ዜቅ አዴርጎ ከተገሇጸና በትንሣኤ ኃይሌ ከሞት ከተነሣ በኋሊ በ዗ሊሇም ክብሩ ከአስገባሪዎቻቸውም የተነሣ ጩኸታቸውን ሰማሁ ሥቃያቸውንም አውቄአሇሁ” (዗ጸ.

20 የቅዴስት ሌዯታ ሇማርያም መንፇሳዊ ማኅበር የመ.ሣ.ቁ. 121024፥ አዱስ አበባ 5 የቅዴስት ሌዯታ ሇማርያም መንፇሳዊ ማኅበር የመ.ሣ.ቁ. 121024፥ አዱስ አበባ
በሃይማኖት ቁሙ ነሏሴ 2009 ዓ.ም. በነጻ የሚታዯሌ በሃይማኖት ቁሙ ነሏሴ 2009 ዓ.ም. በነጻ የሚታዯሌ
3፥7) ነበር። እነርሱ የአባቶቻችን አምሊክ የገባው ተስፊ ወዳት አሇ? ሲለ እርሱ ግን አሊዯረግንም ብንሌ ሏሰተኛ እናዯርገዋሇን ቃለም በእኛ ውስጥ የሇም” (1ዮሏ.
አየሁ፥ እታዯጋችኋሇሁ፥ ... ይሊሌ። “የእግዙአብሔርም መሌአክ መጥቶ በዖፌራ ባሇችው 1፥7-10)።
ሇአቢዔዜራዊው ሇኢዮአስ በነበረችው በአዴባሩ ዚፌ በታች ተቀመጠ ሌጁም ጌዳዎን
ምዕ 16 በዙህ ምዕራፌ ውስጥ ስሇ ታሊቁ የኃጢአት ማስተሰረያ ቀን ተገሌጿሌ።
ከምዴያማውያን ሇመሸሸግ በወይን መጥመቂያው ውስጥ ስንዳ ይወቃ ነበር።
ይህ ሇእስራኤሌ ታሊቁና የተቀዯሰው ቀን ነው። ዕሇቱ ሰንበት (እረፌት) እና
የእግዙአብሔርም መሌአክ ሇእርሱ ተገሌጦ። አንተ ጽኑዕ ኃያሌ ሰው፥ እግዙአብሔር
ራሳቸውን በእግዙአብሏር ፉት የማዋረዴ (የማስጨነቅ) ቀን ይሆንሊቸዋሌ።
ከአንተ ጋር ነው አሇው። ጌዳዎንም፦ ጌታዬ ሆይ፥ እግዙአብሔር ከእኛ ጋር ከሆነ ይህ
ነገር ሁለ ሇምን ዯረሰብን? አባቶቻችንስ። እግዙአብሔር ከግብፅ አውጥቶናሌ ብሇው
ሇኃጢአት ሥርየት መሥዋዕት በማቅረብ ጊዛ ራስን በእግዙአብሔር ፉት ዜቅ
ይነግሩን የነበረ ተአምራቱ ወዳት አሇ? ወዳት አሇ? አሁን ግን እግዙአብሔር ትቶናሌ፥ የማዴረግ፥ የመጸጸትና የሇቅሶ ጊዛ ነው። የሚቀርበው መሥዋዕት ስሇ ኃጢአት
በምዴያማውያንም እጅ አሳሌፍ ሰጥቶናሌ አሇው። እግዙአብሔርም ወዯ እርሱ ዗ወር ሥርየት የሚቀርብ፥ (ዯስ መሰኘትን ያመሇክታሌና) ዗ይት የላሇበት ነው። ይህን
ብል። በዙህ በጕሌበትህ ሂዴ፥ እስራኤሌንም ከምዴያም እጅ አዴን እነሆ፥ ሌኬሃሇሁ ስናስተውሌ ከ዗ሊሇም ፌርዴ ያዴነን ዗ንዴ ብቸኛና አማናዊ መሥዋዕት ስሇሆነሌን
አሇው” (መሳ. 6፥11-14)። ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን በጥሌቀት ሌናስተውሌ ይገባናሌ።

“እስከ መቼስ ፉትህን ከእኔ ትሰውራሇህ?” (ቁ. 1)። እግዙአብሔር ፉቱን ከእኔ ሰወረ ሉቀ ካህናት በዙህ ዓመታዊ የኃጢአት ማስተስረያ ቀን የመሥዋዕት ማቅረብ
የምንሇው የጸልታችን ምሊሽ የ዗ገየ ሲመስሇን ነው። ፉቴን ተቀበሇ፥ ፉቱን አበራሌኝ ተግባርን ዓመት ዓመት እየዯጋገሙ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋሌ። የተቀባው ሉቀ
ስንሌ ሇጸልታችን ምሊሽ መጥቷሌ ማሇት ነው። “ፉትህን ስትሰውር ይዯነግጣለ ካህን ሲሞት አዱሱ ተሿሚ ሉቀ ካህን ያንኑ ሥራ ይቀጥሊሌ። እንዱህ እንዱህ
ነፌሳቸውን ታወጣሇህ ይሞታለም፥ ወዯ አፇራቸውም ይመሇሳለ” (መዜ. 103፥29፤ እያሇ ነው ወዯ ጌታችን መዴኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የዯረሰው። ጌታ ግን
79፥17-19)። አንዴና ፌጹም የሆነ መሥዋዕትን በማቅረብ ዗ሊሇማዊ ካህናችን ሆኗሌ።
“እስከ መቼ በነፌሴ እመካከራሇሁ?” (ቁ. 2)። በነፌስ መመካከር ማሇት ከአሁን አሁን “ክርስቶስ በእጅ ወዯ ተሰራች፥ የእውነተኛይቱ ምሳላ ወዯ ምትሆን ቅዴስት
አሇቀሌኝ፥ ጠፊሁ በማሇት በፌርሃት መሆን ነው። “በእስያ ስሇ ዯረሰብን መከራችን፥ አሌገባምና፥ ነገር ግን በእግዙአብሔር ፉት ስሇ እኛ አሁን ይታይ ዗ንዴ ወዯ
ወንዴሞች ሆይ፥ ታውቁ ዗ንዴ እንወዲሇንና፤ ስሇ ሕይወታችን እንኳ ተስፊ እስክንቆርጥ እርስዋ ወዯ ሰማይ ገባ። ሉቀ ካህናትም በየዓመቱ የላሊውን ዯም ይዝ ወዯ
ዴረስ ከዓቅማችን በሊይ ያሇ ሌክ ከብድብን ነበር፤ አዎን፥ ሙታንን በሚያነሣ ቅዴስት እንዯሚገባ፥ ራሱን ብዘ ጊዛ ሉያቀርብ አሌገባም፤ እንዱህ ቢሆንስ፥
በእግዙአብሔር እንጂ በራሳችን እንዲንታመን፥ እኛ ራሳችን የሞትን ፌርዴ በውስጣችን ዓሇም ከተፇጠረ ጀምሮ ብዘ ጊዛ መከራ ሉቀበሌ ባስፇሇገው ነበር፤ አሁን ግን
ሰምተን ነበር” (2ቆሮ. 1፥8-9)። በዓሇም ፌጻሜ ራሱን በመሠዋት ኃጢአትን ሉሽር አንዴ ጊዛ ተገሌጦአሌ።
ሇሰዎችም አንዴ ጊዛ መሞት ከእርሱ በኋሊም ፌርዴ እንዯ ተመዯበባቸው፥
“ትካዛስ እስከ መቼ ሁሌጊዛ ይሆናሌ?” (ቁ. 2)። ነገሮቹ በአስጨናቂ ነገር ውስጥ
እንዱሁ ክርስቶስ ዯግሞ፥ የብዘዎችን ኃጢአት ሉሸከም አንዴ ጊዛ ከተሰዋ
የሆኑበት ሰው በትካዛ ውስጥ መሆኑ አይቀርም። በ1ሳሙ. 1፥4-7 ሊይ የምናገኛት ሏና
በኋሊ፥ ያዴናቸው ዗ንዴ ሇሚጠባበቁት ሁሇተኛ ጊዛ ያሇ ኃጢአት
በእግዙአብሔር ቤት እንኳ ተገኝታ ከኀ዗ኗ የተነሣ የትካዛ ሴት ነበረች። “በየዓመቱም
ይታይሊቸዋሌ” (ዕብ. 9፥24-28)።
እንዱህ ባዯረገ ጊዛ እርስዋም ወዯ እግዙአብሔር በምትወጣበት ጊዛ ታበሳጫት ነበር
ሏናም ታሇቅስ ነበር፥ አንዲችም አትቀምስም ነበር” (ቁ. 7)። እግዙአብሔር ነገራችንን “በእግዙአብሔር ፉት የቀረቡና የሞቱ ሁሇት የአሮን ሌጆች ከሞቱ በኋሊ
እስኪሠራ ዴረስ ከትካዛ ሊንርቅ እችሊሇን፤ የሏና ዯስታ የተመሇሰው እግዙአብሔር እግዙአብሔር ሙሴን ተናገረው እግዙአብሔርም ሙሴን አሇው፦ እኔ በስርየቱ
6 የቅዴስት ሌዯታ ሇማርያም መንፇሳዊ ማኅበር የመ.ሣ.ቁ. 121024፥ አዱስ አበባ 19 የቅዴስት ሌዯታ ሇማርያም መንፇሳዊ ማኅበር የመ.ሣ.ቁ. 121024፥ አዱስ አበባ
በሃይማኖት ቁሙ ነሏሴ 2009 ዓ.ም. በነጻ የሚታዯሌ በሃይማኖት ቁሙ ነሏሴ 2009 ዓ.ም. በነጻ የሚታዯሌ
ነገር ግን አሇ፤ ያንን አስተውሇን መጠበቅ ዯግሞ ግዴ ይሇናሌ። “እርሱም አሇ፦ ፉቱን በጸልቷ ሊይ ፉቱን ባበራ ጊዛ ነበር። “ሴቲቱም መንገዴዋን ሄዯች በሊችም፥
ከሰው የሚወጣው ሰውን የሚያረክስ ያ ነው። ከውስጥ ከሰው ሌብ የሚወጣ ክፈ ፉትዋም ከእንግዱህ ወዱያ አ዗ንተኛ መስል አሌታየም” (ቁ. 18)።

አሳብ፥ ዜሙት፥ መስረቅ፥ መግዯሌ፥ ምንዜርነት፥ መጏምጀት፥ ክፊት፥ ተንኯሌ፥ ሏና ኅ዗ኗን በእግዙአብሔር ፉት ሇመዯበቅ አሌፇሇገችም፤ እግዙአብሔር አባታችን
መዲራት፥ ምቀኝነት፥ ስዴብ፥ ትዕቢት፥ ስንፌና ናቸውና፤ ይህ ክፈው ሁለ ከውስጥ ነውና ነገራችንን በፉቱ ማፌሰስ ይገባናሌ። ቅደስ ዲዊት በእግዙአብሔር ፉት ሲቀርብ
ይወጣሌ ሰውን ያረክሰዋሌ” (ማር. 7፥20-23)። የወር ግዲጅ የዯረሰባት (዗ፌ. የጀመረው ምሬቱን በማፌሰስ ነው፤ ይህ ዯግሞ እውነተኛነቱን ያሳያሌ።
31፥35) ሴት ሇሰባት ቀን እንዯ ርኩስ ትቆጠራሇች። ይህ ዯግሞ ሇሴቲቱ በቂ
አንዲንዴ ጊዛ በጸልት ወዯ እግዙአብሔር ስንቀርብ የጸልት ቅዯም ተከተሌ ወይንም
እረፌትም እንዴታገኝ ዕዴሌም ይሰጣታሌ። ነገር ግን ከሰባት ቀን በኋሊ መንጻት
ሥርዓት ሇመጠበቅ ስንሌ በመጀመሪያ ምስጋና፥ በመቀጠሌ ... እንሊሇን።
ትችሊሇች። የማይቋረጥ ወርሃዊ ዑዯት ነውና በዙህም ሴቲቱ መሥዋዕት
እግዙአብሔር ፉት ስንቀርብ አባታችን ነውና በተሰማን ስሜት በእውነተኛነት መሆን
እንዴታቀርብ አይጠበቅባትም።
አሇብን። ሌባችን ምሬት ተሞሌቶ ምን ዓይነት የሞሊ የምስጋና መንፇስ ሉኖረን
“ሴትም ከመርገም ቀን ላሊ ዯምዋ ብዘ ቀን ቢፇስስ፥ ወይም ዯምዋ ከመርገምዋ ይችሊሌ? እግዙአብሔርም ሸንጋይ፥ ግብዜ ዓይነት ሰው አዴርጎ ይመሇከተናሌ።
ወራት የሚበሌጥ ቢፇስስ፥ በመርገምዋ ወራት እንዯ ሆነች እንዱሁ በፇሳሽዋ ምስጋና የእግዙአብሔርን ክብር ካየና በጎነቱን ከተረዲ (ከተጎበኘ) ሰው የሚፇስስ
ነው፤ ዲዊትም በመጨረሻ ያዯረገው ያንኑ ነበር።
ርኵስነት ወራት ትሆናሇች ርኩስ ናት” (ቁ. 25)። ይህ ዯግሞ ከወር የተፇጥሮ ግዲጅ
የተሇየ በበሽታ ወይም በላሊ ምክንያት የሚፇስስን ዯም ያመሇክታሌ። ይህ ነገር “እስከ መቼ ጠሊቴ በሊዬ ይጓዯዲሌ?” (ቁ. 2)። የጠሊት ፈከራ ከዯረሰብን ችግር በሊይ
የሚገጥማት ሴት መፌትሔ አግኝታ እስክትፇወስ ዴረስ ሌትመራው የምትችሇው ያሳምማሌ። “እኔ ግን ወዯ እግዙአብሔር እመሇከታሇሁ፥ የመዴኃኒቴንም አምሊክ
ሕይወት ምን ያህሌ አስቸጋሪ እንዯሆነ መገመት አያዲግትም (ማር. 5፥25-30)። ተስፊ አዯርጋሇሁ አምሊኬም ይሰማኛሌ። ጠሊቴ ሆይ፥ ብወዴቅ እነሣሇሁና፥
ሴቲቱ ከበስተኋሊ መምጣቷ ማንነቷ እንዲይታወቅና ሰዎች ሇይተው አውቀዋት በጨሇማም ብቀመጥ እግዙአብሔር ብርሃን ይሆንሌኛሌና በእኔ ሊይ ዯስ አይበሌሽ።
አረከሰችን በማሇት እንዲይወግሯት ተጨንቃ ነበር። ሰው ርኩስ ተዯርጎ በእግዙአብሔር ሊይ ኃጢአት ሠርቻሇሁና እስኪምዋገትሌኝ ዴረስ፥ ፌርዴን ሇእኔ
የሚቆጠርበት ጊዛ በረ዗መ ቁጥር ወዯ እግዙአብሔር ማዯሪያ ከመቅረብ መሇየቱ እስኪያዯርግ ዴረስ ቍጣውን እታገሣሇሁ። ወዯ ብርሃን ያወጣኛሌ፥ ጽዴቅንም
ስሇሆነ ችግሩ (በሽታው) እና የአምሌኮ ረሃቡ ከባዴ ይሆንበታሌ። ሴቲቱ አሁንም አያሇሁ። ጠሊቴም ታያሇች፥ እኔንም። አምሊክህ እግዙአብሔር ወዳት ነው? ያሇች
በእግዙአብሔር ቸርነት ከነጻች እንዯተሇመዯው ሰባት ቀን በመጠበቅ በስምንተኛው በእፌረት ትከዯናሇች” (ሚክ. 7፥7-10)። ጠሊታችን ማን እንዯሆነ መሇየት ይገባናሌ፥
ቀን ሁሇት ዋኖሶች ይዚ ወዯ እግዙአብሔር ዴንኳን በመቅረብ መሥዋዕት በማቅረብ ጠሊታችን ሰው ሳይሆን ሥጋ ሇባሽን ማዯሪያው አዴርጎ የሚዋጋን ሰይጣን ነው።
“መጋዯሊችን ከዯምና ከሥጋ ጋር አይዯሇምና፥ ከአሇቆችና ከሥሌጣናት ጋር ከዙህም
ከአምሌኮው ጋር መቀሊቀሌ ትችሊሇች። ይህም ዚሬ ሊሇን ሰዎች የሚያስጠነቅቀን ነገር
ከጨሇማ ዓሇም ገዦች ጋር በሰማያዊም ስፌራ ካሇ ከክፊት መንፇሳውያን ሠራዊት
አሇው፤ በማወቅም ይሁን ባሇማወቅ በምንፇጽመው በዯሌ ንስሏ በመግባት
ጋር ነው እንጂ” (ኤፋ. 6፥12)። ሰይጣን ነገራችንን በመዜጋት፥ በመገዲዯር ይቆማሌ።
ካሊስተካከሌን በቀር ከእግዙአብሔርና ከማዯሪያው የመሇየት አዯጋ ያገኘናሌ። “ነገር
ተሸንፍ እየወዯቀም፥ እየተቃጠሇም ተሸነፌሁ አይሌምና እናስተውሌ። የተገባሌን
ግን እርሱ በብርሃን እንዲሇ በብርሃን ብንመሊሇስ ሇእያንዲንዲችን ኅብረት አሇን፥
ተስፊ ዯግሞ፦ “በአጠገብህ ሺህ በቀኝህም አሥር ሺህ ይወዴቃለ ወዯ አንተ ግን
የሌጁም የኢየሱስ ክርስቶስ ዯም ከኃጢአት ሁለ ያነጻናሌ። ኃጢአት የሇብንም ብንሌ
አይቀርብም” (መዜ. 90፥7) የሚሌ ነው።
ራሳችንን እናስታሇን፥ እውነትም በእኛ ውስጥ የሇም። በኃጢአታችን ብንና዗ዜ
ኃጢአታችንን ይቅር ሉሇን ከዓመፃም ሁለ ሉያነጻን የታመነና ጻዴቅ ነው። ኃጢአትን “ሇሞትም እንዲሌተኛ ዓይኖቼን አብራ” (ቁ. 4)። ሇሞት መተኛት ማሇት መሸነፌ፥

18 የቅዴስት ሌዯታ ሇማርያም መንፇሳዊ ማኅበር የመ.ሣ.ቁ. 121024፥ አዱስ አበባ 7 የቅዴስት ሌዯታ ሇማርያም መንፇሳዊ ማኅበር የመ.ሣ.ቁ. 121024፥ አዱስ አበባ
በሃይማኖት ቁሙ ነሏሴ 2009 ዓ.ም. በነጻ የሚታዯሌ በሃይማኖት ቁሙ ነሏሴ 2009 ዓ.ም. በነጻ የሚታዯሌ
ተስፊ ቆርጦ ከውጊያ መሇየት ነው። ክርስቲያን መጸሇይ፥ እግዙአብሔርን ማምሇክ፥ ... “ፇሳሽ ነገር ያሇበት ሰው ከፇሳሹ ነገር ሲነጻ ስሇ መንጻቱ ሰባት ቀን ይቇጥራሌ
ማቋረጥ የሇበትም። የክርስቲያን በሰሌፌ ጊዛ መኝታ የሞት ያህሌ ነውና (ኤፋ. 5፥14)። ሌብሱንም ያጥባሌ፥ ገሊውንም በምንጭ ውኃ ይታጠባሌ፥ ንጹሕም ይሆናሌ” (ቁ.
ዓይኖቼን አብራ ሲሌ፥ የዓይን መከፇት ማወቅ ነውና ስሇ እግዙአብሔር ሇማወቅ ያሇውን 13)። ሰው ከሥጋው እንዱወጣ ካዯረገው በሽታ በእግዙአብሔር ቸርነት ከተፇወሰ
መሻት ያመሇክታሌ። ሰባት ቀን ይጠበቃሌ። ሰባት ፌጹምነትን የሚያመሇክት ቁጥር እንዯ መሆኑ ያ
ሰው በትክክሌ ሇመፇወሱ በሽታው (ችግሩ) ተመሌሶ አሇመምጣቱን ሇማረጋገጥ
“እኔ ግን በቸርነትህ ታመንሁ፥ ሌቤም በመዴኃኒትህ ዯስ ይሇዋሌ” (ቁ. 5)። ምሬቱን
ጥቂት ቀናትን እንዱጠበቅ ይገዯዲሌ። ከዙያም በኋሊ ብዘ ወጪ የማያስወጣውን
ያፇሰሰው በእግዙአብሔር ፉት ነበርና በዴካሙ የራራሇት ጌታ ስሊነቃቃው ወዯ
መሥዋዕት ያቀርባሌ። “በስምንተኛውም ቀን ሁሇት ዋኖሶች ወይም ሁሇት የርግብ
መታመን ሲገባ ይታያሌ። “እኔስ በእግዙአብሔር ቤት እንዯ ሇመሇመ እንዯ ወይራ ዚፌ
ግሌገልች ይዝ ወዯ መገናኛው ዴንኳን ዯጃፌ በእግዙአብሔር ፉት ይመጣሌ፥
ነኝ ሇዓሇምና ሇ዗ሊሇም በእግዙአብሔር ምሕረት ታመንሁ” (መዜ. 51፥8)።
ሇካህኑም ይሰጣቸዋሌ” (ቁ. 14)። አንዱቷ ሇኃጢአት ማስተሳሪያ ስትቀርብ
“ሌቤም በመዴኃኒትህ ዯስ ይሇዋሌ” (ቁ. 5)። የእግዙአብሔር የርኅራኄ እጅ ስሇነካቸው ሁሇተኛዋ ሇሚቃጠሌ መሥዋዕት ከእግዙአብሔር ጋር ኀብረት መፇጠሩን
መንፇሳዊ ዯስታ ተሰምቶታሌ፤ እኛን የሚያስዯስተን የእግዙአብሔር ስጦታ ሳይሆን ሇማመሌከት ይሠዋሌ።
በዋናነት የራሱ የአምሊካችን ጉብኝት ነው። ክርስቲያን ስሇሆንን አንመረርም፥
አይከፊንም ማሇት አይዯሇም። ወሳኙ ነገር መጠቅሇያችን ምንዴን ነው? የሚሇው ነው። “የማንም ሰው ዗ር ከእርሱ ቢወጣ፥ ገሊውን ሁለ በውኃ ይታጠባሌ፥ እስከ
ዲዊት ምሬቱን የገሇጸው በእግዙአብሔር ፉት ቀርቦ ነው። ሰይጣን መረጃ የሚያገኘው ማታም ርኩስ ነው” (ቁ. 16)። ይህ ዯግሞ በላሊ አገሊሇጽ ሕሌመ ላሉት (ዜንየት)
ከአንዯበታችን በሚወጣው ንግግር ነው። የወረወረብን ጦር ምን ያህሌ ውጤታማ በመባሌ ይታወቃሌ። ይህ ዯግሞ በጋብቻ በተጣመሩ ባሌና ሚስት መካከሌ
እንዯሆነሇትና እንዲሌሆነሇት ሇማወቅ ጆሮውን ከፌቶ ይጠብቃሌ። በፇተናዎቻችን ወቅት የሚኖረውን የግብረ ሥጋ ግንኙነት (ተራክቦ) የሚመሇከት አይዯሇም። “መጋባት
በሰዎች ፉት ምን እንሊሇን? ነገሬ አበቃ፥ ተስፊ ቆረጥሁ፥ ማራ ሆኛሇሁ፥ ... እንሊሇን በሁለ ዗ንዴ ክቡር መኝታውም ንጹሕ ይሁን” (ዕብ. 13፥4) በማሇት
ወይ? ይህ ሰይጣን ሉሰማው የሚፇሌገውና ውጊያውን ሇማጠንከር የሚረዲው ነዲጅ እግዙአብሔር ተናግሯሌና። ነገር ግን በአንዴም ይሁን በላሊ ምክንያት ይህ
መሆኑን መገን዗ብ አሇብን። የገጠመው ሰው የሚጠበቅበት መታጠብ፥ እስከ ማታ ዴረስ ርኩስ ተብል
ኢዮብን ስንመሇከት እጅግ በመረረ ፇተና ውስጥ ሆኖም በሰው ፉት በምሬት ሲናገር መሇየት ብቻ ነው። ወዯ እግዙአብሔር ዴንኳን መሥዋዕት ይዝ እንዱቀርብ
አሌተሰማም (ኢዮብ 1፥22፤ 2፥10)። ነገር ግን በእግዙአብሔር ፉት በቀረበ ጊዛ ግን አሌታ዗዗ም።
የተወሇዯበትን ቀን እስኪረግም ዴረስ ነገሩን አፇሰሰ (ኢዮብ 3፥1-13)። በፇተናዎቻችን
“ሴት ፇሳሽ ነገር ቢኖርባት በሥጋዋም ያሇው ፇሳሽ ነገር ዯም ቢሆን፥ በመርገምዋ
ብንመረር፥ ብናሇቅስ፥ ... በጠሊት ፉት ሳይሆን በአባታችን ፉት ሉሆን ይገባሌ። “ሇገዚ
ሰባት ቀን ትቀመጣሇች የሚነካትም ሁለ እስከ ማታ ዴረስ ርኩስ ነው” (ቁ. 19)።
ሌጁ ያሌራራሇት ነገር ግን ስሇ ሁሊችን አሳሌፍ የሰጠው ያው ከእርሱ ጋር ዯግሞ ሁለን
ይህ ከሴት በየወሩ የሚፇስሰውን ዯም ያመሇክታሌ። በብለይ ኪዲን መርገም
ነገር እንዱያው እንዳት አይሰጠንም?” (ሮሜ 8፥32)።
የሚሌ ስያሜ ተሰጥቶታሌ። በአዱስ ኪዲን ግን የሰውን ሁለ እርግማን ጌታ
“የረዲኝን እግዙአብሔርን አመሰግናሇሁ፥ ሇሌዑሌ እግዙአብሔር ስምም ኢየሱስ በመስቀሌ ሊይ ዋጋ ከፌል ስሊዲነን መርገም መባለ ቀርቶ የወር አበባ
እ዗ምራሇሁ” (ቁ. 6)። የዲዊት የመጨረሻ ንግግሩ የተትረፇረፇ የምስጋና ቃሌ ነበር። (የ዗ር መፌሇቅ መጀመሪያ) ተብል ይጠራሌ። በአዱስ ኪዲን ከሰውነት በሚወጣ
አዎ፥ እግዙአብሔርን ጠብቆ ማን አፌሮ ያውቃሌ? “የሚሹህ ሁለ በአንተ ሏሤት ፇሳሽ ምክንያት መርከስ የሚባሌ ነገር የሇም። በእርግጥ ከሰው ሲወጣ የሚያረክስ

8 የቅዴስት ሌዯታ ሇማርያም መንፇሳዊ ማኅበር የመ.ሣ.ቁ. 121024፥ አዱስ አበባ 17 የቅዴስት ሌዯታ ሇማርያም መንፇሳዊ ማኅበር የመ.ሣ.ቁ. 121024፥ አዱስ አበባ
በሃይማኖት ቁሙ ነሏሴ 2009 ዓ.ም. በነጻ የሚታዯሌ በሃይማኖት ቁሙ ነሏሴ 2009 ዓ.ም. በነጻ የሚታዯሌ
ያዴርጉ ዯስ ይበሊቸው ማዲንህን የሚወዴደ ሁሌጊዛ፦ እግዙአብሔር ታሊቅ ነው
ይበለ” (መዜ. 69፥4፤ 30፥7፤ 35፥27)።
የመጽሏፌ ቅደስ ጥናት
እግዙአብሔርን እንጠብቀው፥ አያሳፌረንም። “አንተን ተስፊ የሚያዯርጉ አያፌሩም
ኦሪት ዗ላዋውያን በከንቱ የሚገበዘ ያፌራለ” (መዜ. 24፥3)። ሣራን ባሇቀ ዗መኗ በ90 ዓመቷ በሌጅ
ካሇፇው የቀጠሇ የጎበኘ እግዙአብሔር ዚሬም ኤሌሻዲይ ነው። ዗መን አሇፇ የሚባሇው ሇእኛ ነው፤
እግዙአብሔር ዗መን አይቆጠርሇትም (2ጴጥ. 3፥8)። ብዘ ጊዛ ተስፊ
ምዕ. 15 በዙህ ምዕራፌ ሊይ ከሰውነት የሚወጣ ፇሳሽ ስሊሇባቸው ሰዎችና የመንጻት የሚያስቆርጠን፥ ተረሳሁ ብሇን እንዴናሇቅስ የሚያዯርገን ነገር በቅርባችን ነው።
ሥርዓት ያስተምራሌ። ከወንዴም ሆነ ከሴት በሚወጣ ፇሳሽ ስሇሚረክሱ፥ እነርሱን ኤሉዔ዗ር የአብርሃም አገሌጋይ ነበር፤ ነገር ግን ይህ ሰው ረዲት ብቻ ሳይሆን
ስሇሚነኩ ሰዎችና እነርሱ ስሇሚነኩት ዕቃ ጉዲይ በዜርዜር ያወሳሌ። ይህ ፇሳሽ የአብርሃም ይወርሰኛሌ የሚሌ ፌርሃቱም ነበር። እርሱን እያየ በራሱ መካንነት
የሚቆዜምበት ነበር። በአጠገባችን ሆነው የሚረደን መስሇው ፌርሃት የሚሆኑብንን
ከሰው የሚወጣው በበሽታ አሌያም በተፇጥሮ ሕግ ሉሆን ይችሊሌ። ወዴዯውና
ነገሮች አለ። እምነታችን እንዱዯክም የሚያዯርጉንን ነገሮች ጌታ እግዙአብሔር
ፇሌገው ያመጡትም ባይሆንም እንዯ ርኩስ አስቆጥሮ ከሰውና እግዙአብሔርን
ያንሣሌን! በቤታችን፥ በዘሪያችን፥ ... ሸክም የላሇባቸው፥ እንዯ እኛ ጌታን ከሌብ
ከማምሇክ ሇተወሰነ ጊዛ እንዱሇዩ እንዯሚያዯርግ ተገሌጾአሌ። የክፌለን አሳብ
የማይከተለ ነገር ግን "የተሳካሇቸውን" ሰዎች ስናይ ሌባችን ይዜሊሌ (መዜ. 72፥1-28)
በዯንብ ካስተዋሌነው ከመንፇሳዊው ጉዲይ ይሌቅ በሰው ጤና አጠባበቅ (Personal
። እግዙአብሔር ሲጎበኘን የፇራነው አይወርሰንም። ዚሬ ያስፇራን፥ የተመረርንበት
hygiene) ሊይ ያተኩራሌ። ሰዎች ሇጤንነታቸው ትኩረት እንዱሰጡት መንፇሳዊ
ነገር ምን ይሆን? ጉስቁሌና፥ መገፊት፥ መካንነት፥ ሕመም፥ ... ጌታ እንዱህ ይሇናሌ፦
ይ዗ት እንዯኖረውና እንዱጠነቀቁም ተዯርጓሌ (዗ዲ. 23፥9-14)። ችግሩ፥ በሽታው አትፌራ ይህ አይወርስህም!
ተሊሊፉ ሆኖ ላልችንም እንዲይጎዲ ላልች ሰዎችም እንዲይነካኩ፥ ፇሳሽ የሚወጣው ምን እናዴርግ?
ሰው የነካቸውን ዕቃዎች እንዯይነኩም ታዜዞሌ። የሸክሊ ዕቃ ከሆነ ይሰበራሌ፥ 1. በትዕግስት እንጠብቅ፦ መጠበቅ ያማሌ፥ ዋጋም ያስከፌሊሌ። “ቆይቼ
ሌብስና የእንጨት ዕቃ ከሆነ ዯግሞ ይታጠባሌ። እግዙአብሔር ዯጅ ጠናሁት፥ እርሱም ዗ንበሌ አሇሌኝ ጩኽቴንም ሰማኝ” (መዜ.
38፥7)። በአውሮፕሊን ስንጓዜ ችግር ቢፇጠር ምን ማዴረግ እንችሊሇን? ዗ሇን
ከሥጋው (ከአካለ) የሚወጣ ፇሳሽ ሲሌ ዯግሞ ማስመሇስ፥ ማስቀመጥና በአንዴም
ሇመውረዴ መሞከር ወይስ የዯኅንነት ቀበቶውን አሥረን በወንበራችን ሊይ
ይሆን በላሊ ምክንያት (በበሽታም ይሁን በተፇጥሮ) በአባሇ዗ር የሚመጣውን ሁለ
መቀመጥና የአውሮፕሊኑ አዚዦች የሚለንን መስማት? እግዙአብሔርን ስንጠብቅ
የሚያጠቃሌሌ ይመስሊሌ። ችግሩ ካሇበት ሰው ጋር የተነካካ ሰው፥ የተቀመጠበትን
ከመታመን ውጪ ላሊ አማራጭ የሇንም። “እነሆ፥ ቢገዴሇኝ ስንኳ እርሱን
ወይም የተኛበትን ዕቃ የነካ ሁለ እንዯ ርኩስ ስሇሚቆጠር መታጠብ (የግሌ ንጽሕና) በትዕግሥት እጠባበቃሇሁ ነገር ግን መንገዳን በፉቱ አጸናሇሁ” (ኢዮብ 13፥15)።
፥ እስከ ማታ መሇየትን የሚያካትት ዋጋን ያስከፌሊሌ። ሰይጣን እኛን ማግኘት የሚችሌበት ወቅት ትዕግስት አጥተን ከመጠበቂያችን ዗ወር
“ፇሳሽ ነገር ያሇበት ሰው እጁን በውኃ ሳይታጠብ የሚነካው ሁለ ሌብሱን ይጠብ፥ ስንሌ መሆኑን ያውቃሌ። በ 1ሳሙ. 10፥8 ሊይ ንጉሥ ሳኦሌ እንዱጠብቅ የተነገረው
ሇሰባት ቀን ነበር። እነዙህ ቀናት የንጉሥ ሳኦሌን ዘፊን የመጽናት ወይም ያሇ መጽናት
በውኃም ይታጠብ፥ እስከ ማታም ርኩስ ነው” (ቁ. 11)። ይህ አገሊሇጽ ዯግሞ
ጉዲይ የሚወሰንባቸው ጊዛአት ነበሩ። የጠሊት ከበባ የበዚ ሲመስሇው፥ ወታዯሮቹ
በትክክሌ ከመንፇሳዊው ነገር ይሌቅ ሇግሌ ንጽሕና (በሽታ እንዲይተሊሇፌ
ፇርተው ጥሇውት ሲሄደ፥ ሌምዴ የላሇው መሪ ከመሆኑ ጋር ተዲምሮ
ስሇመጠንቀቅ) የበሇጠ ትኩረት የሰጠ እንዯሆነ የሚያመሇክት ነው።

16 የቅዴስት ሌዯታ ሇማርያም መንፇሳዊ ማኅበር የመ.ሣ.ቁ. 121024፥ አዱስ አበባ 9 የቅዴስት ሌዯታ ሇማርያም መንፇሳዊ ማኅበር የመ.ሣ.ቁ. 121024፥ አዱስ አበባ
በሃይማኖት ቁሙ ነሏሴ 2009 ዓ.ም. በነጻ የሚታዯሌ በሃይማኖት ቁሙ ነሏሴ 2009 ዓ.ም. በነጻ የሚታዯሌ
ከመጠበቂያው ወጣ፥ ውጤቱ ዘፊኑ እንዯማይጸናሇት የተነገረበት የእግዙአብሔር ቃሌ እቶን ውስጥ ትጣሊሊችሁ ከእጄስ የሚያዴናችሁ አምሊክ ማን ነው?” (ቁ. 15)
ነበር (1ሳሙ. 13፥8-14)። ሳኦሌ ሳሙኤሌ የ዗ገየ መሰሇው፥ ነገር ግን ነቢዩ የመጣው በማሇት ሉያስፇራራቸው ሞክሮ ነበር።
በተባሇው ጊዛ ነበር። “የእግዙአብሔርን ፇቃዴ አዴርጋችሁ የተሰጣችሁን የተስፊ ቃሌ
የእነዙህ ሌጆች ጽናት ግን በጣም የሚዯንቅ ነበር። ስፌራቸውን ሳይሇቅቁ፦
እንዴታገኙ መጽናት ያስፇሌጋችኋሌና። ገና በጣም ጥቂት ጊዛ ነው፥ ሉመጣ ያሇውም
“ሲዴራቅና ሚሳቅ አብዯናጎም መሇሱ ንጉሡንም። ናቡከዯነፆር ሆይ፥ በዙህ ነገር
ይመጣሌ አይ዗ገይምም፤ ጻዴቅ ግን በእምነት ይኖራሌ ወዯ ኋሊም ቢያፇገፌግ፥ ነፌሴ
እንመሌስሌህ ዗ንዴ አስፇሊጊያችን አይዯሇም። የምናመሌከው አምሊካችን
በእርሱ ዯስ አይሊትም። እኛ ግን ነፌሳቸውን ሉያዴኑ ከሚያምኑቱ ነን እንጂ ወዯ ጥፊት
ከሚነዴዯው ከእሳቱ እቶን ያዴነን ዗ንዴ ይችሊሌ ከእጅህም ያዴነናሌ፥ ንጉሥ ሆይ!
ከሚያፇገፌጉ አይዯሇንም” (ዕብ. 10፥36-39)። የተስፊን ቃሌ የሰጠው እግዙአብሔር
የታመነ ነውና ከጠበቅነው ባሇ ብዘ ምርኮ እንሆናሇን። “በዙያም ቀን፦ እነሆ፥ አምሊካችን ነገር ግን፥ ንጉሥ ሆይ፥ እርሱ ባያዴነን፥ አማሌክትህን እንዲናመሌክ ሊቆምኸውም
ይህ ነው ተስፊ አዴርገነዋሌ፥ ያዴነንማሌ እግዙአብሔር ይህ ነው ጠብቀነዋሌ በማዲኑ ዯስ ሇወርቁ ምስሌ እንዲንሰግዴሇት እወቅ አለት” (ቁ 16-18) በማሇት ሇንጉሡ የቁጣ
ይሇናሌ ሏሤትም እናዯርጋሇን ይባሊሌ” (ኢሳ. 25፥9)። ቃሌ በእምነት በመጽናት ምሊሸን ሰጡ። የሚነዴዯው እሳት ሰባት እጥፌ
እንዱጨምር ቢዯረግም እነርሱ ስፇራቸውን የሚሇቅቁ አሌነበሩም። ስሇዙህም፦
2. የስንፌናና የአሇማመን ቃሌ ከአፊችን አይውጣ። ሰይጣን ኢዮብን አብዜቶ
“አሁንም ያዕቆብ ሆይ፥ የፇጠረህ፥ እስራኤሌም ሆይ፥ የሠራህ እግዙአብሔር
ቢፇትነውም የሚፇሌገውን መረጃ አሊገኘም (ኢዮብ 13፥5)።
እንዱህ ይሊሌ፦ ተቤዥቼሃሇሁና አትፌራ በስምህም ጠርቼሃሇሁ፥ አንተ የእኔ ነህ።
3. በጸልት እንትጋ፦ በእግዙአብሔር ፉት ሆነን በዕንባና በሇቅሶ ስንጠብቀው ባሕሩን በውኃ ውስጥ ባሇፌህ ጊዛ ከአንተ ጋር እሆናሇሁ፥ በወንዝችም ውስጥ ባሇፌህ ጊዛ
ከፌል፥ ተራራውን ዜቅ አዴርጎ፥ ሸሇቆውን ሞሌቶ አፊችንን በሳቅ መሙሊቱ አይቀርም። አያሰጥሙህም በእሳትም ውስጥ በሄዴህ ጊዛ አትቃጠሌም፥ ነበሌባለም
“ቆይቼ እግዙአብሔር ዯጅ ጠናሁት፥ እርሱም ዗ንበሌ አሇሌኝ ጩኽቴንም ሰማኝ። አይፇጅህም” (ኢሳ. 43፥1-2) ያሇ አምሊክ ከሚነዴዯው እሳት በመታዯግ የበሇጠ
ከጥፊት ጕዴጓዴ ከረግረግም ጭቃ አወጣኝ፥ እግሮቼንም በዴንጋይ ሊይ አቆማቸው፥ አከበራቸው። “ናቡከዯነፆርም መሌሶ፦ መሌአኩን የሊከ፥ ከአምሊካቸውም በቀር
አረማመዳንም አጸና። አዱስ ዜማሬን ሇአምሊካችን ምስጋና በአፋ ጨመረ ብዘዎች ያያለ ማንም አምሊክ እንዲያመሌኩ ሇእርሱም እንዲይሰግደ ሰውነታቸውን አሳሌፇው
ይፇሩማሌ፥ በእግዙአብሔርም ይታመናለ” (መዜ. 39፥1-3)። የሰጡትን የንጉሡንም ቃሌ የተሊሇፈትን በእርሱ የታመኑትን ባሪያዎቹን ያዲነ፥
ዚሬም እግዙአብሔር ረሳኝ፥ ተወኝ፥ ጠሊት በእኔ ሊይ ተነሣ የምንሇው ጌታን የሲዴራቅና የሚሳቅ የአብዯናጎም አምሊክ ይባረክ። እኔም እንዯዙህ የሚያዴን ላሊ
እንጠብቀው፤ ምሬታችንን፥ ጩኸታችንን ሰምቶ ይመጣሌ። “እኔ ሰምቻሇሁ፥ ሌቤም አምሊክ የሇምና በሲዴራቅና በሚሳቅ በአብዯናጎም አምሊክ ሊይ የስዴብን ነገር
ዯነገጠብኝ ከዴምፁ የተነሣ ከንፇሮቼ ተንቀጠቀጡ መንቀጥቀጥ ወዯ አጥንቶቼ ውስጥ ገባ የሚናገር ወገንና ሕዜብ በሌዩ ሌዩም ቋንቋ የሚናገሩ ይቇረጣለ፥ ቤቶቻቸውም
በስፌራዬ ሆኜ ተናወጥሁ በሚያስጨንቁን ሕዜብ ሊይ እስኪመጣ ዴረስ የመከራን ቀን የጕዴፌ መጣያ ይዯረጋለ ብዬ አዜዣሇሁ አሇ። የዙያን ጊዛም ንጉሡ ሲዴራቅንና
ዜም ብዬ እጠብቃሇሁ። ምንም እንኳ በሇስም ባታፇራ፥ በወይንም ሏረግ ፌሬ ባይገኝ፥ ሚሳቅን አብዯናጎንም በባቢልን አውራጃ ውስጥ ከፌ ከፌ አዯረጋቸው” (ቁ. 28-
የወይራ ሥራ ቢጏዴሌ፥ እርሾችም መብሌን ባይሰጡ፥ በጎች ከበረቱ ቢጠፈ፥ ሊሞችም 30)።
በጋጡ ውስጥ ባይገኙ፥ እኔ ግን በእግዙአብሔር ዯስ ይሇኛሌ በመዴኃኒቴ አምሊክ ሏሤት
“ስሇዙህ፥ የተወዯዲችሁ ወንዴሞቼ ሆይ፥ ዴካማችሁ በጌታ ከንቱ እንዲይሆን
አዯርጋሇሁ። ጌታ እግዙአብሔር ኃይላ ነው እግሮቼን እንዯ ዋሊ እግሮች ያዯርጋሌ
በከፌታዎችም ሊይ ያስሄዯኛሌ” (ዕን. 3፥16-19)። አውቃችኋሌና የምትዯሊዯለ፥ የማትነቃነቁም፥ የጌታም ሥራ ሁሌጊዛ
የሚበዚሊችሁ ሁኑ” (1ቆሮ. 15፥58)።

10 የቅዴስት ሌዯታ ሇማርያም መንፇሳዊ ማኅበር የመ.ሣ.ቁ. 121024፥ አዱስ አበባ 15 የቅዴስት ሌዯታ ሇማርያም መንፇሳዊ ማኅበር የመ.ሣ.ቁ. 121024፥ አዱስ አበባ
በሃይማኖት ቁሙ ነሏሴ 2009 ዓ.ም. በነጻ የሚታዯሌ በሃይማኖት ቁሙ ነሏሴ 2009 ዓ.ም. በነጻ የሚታዯሌ
ቀዴሞም ያዯርግ እንዯ ነበረ በየዕሇቱ ሦስት ጊዛ በጕሌበቱ ተንበርክኮ በአምሊኩ ፉት
ጸሇየ አመሰገነም። እነዙያም ሰዎች ተሰብስበው ዲንኤሌ በአምሊኩ ፉት ሲጸሌይና
ሲሇምን አገኙት” (ቁ. 10-11)። እግዙአብሔርን የማምሇክ ጉዲይ በምንም መንገዴ
“ትዕግሥት ታሊቁን ኃጢአት ጸጥ ያዯርጋሌና የገዢ ቍጣ የተነሣብህ እንዯ ሆነ
የሚቋረጥ አሌነበረም። ንጉሡም፦ “ሁሌጊዛ የምታመሌከው አምሊክህ እርሱ
ስፌራህን አትሌቀቅ” (መክ. 10፥4)።
ያዴንህ” (ቁ. 16) ነበር ያሇው። ጸልት የዲንኤሌ የታወቀ ሕይወቱ ነበር። በተነሣበት
ተቃውሞ ጸንቶ ስፌራውን ባሇመሌቀቁ ከአናብስት ጉዴጓዴ ወጣ። የእርሱ ይህን የመጽሏፌ ቅደስ ክፌሌ የጻፇው ንጉሥ ሰልሞን ነው። መክብብ ማሇት
የማይናወጽ ሕይወትም የእግዙአብሔርን ስም የሚያስከብር ሆነ። “የዙያን ጊዛም የቃለ ትርጉም ሰባኪ፥ አስተማሪ፥ ወይም አፇ-ጉባኤ የሚሇውን ትርጉም
ንጉሥ ዲርዮስ በምዴር ሁለ ሊይ ወዯሚኖሩ ወገኖችና አሕዚብ በሌዩ ሌዩም ቋንቋ ይይዚሌ። ጠቢቡ ሰልሞን፦
ወዯሚናገሩ ሁለ ጻፇ፥እንዱህም አሇ፦ ሰሊም ይብዚሊችሁ። በመንግሥቴ ግዚት ሁለ በጣም ባሇ ጠጋ ነበር፥
ያለ ሰዎች በዲንኤሌ አምሊክ ፉት እንዱፇሩና እንዱንቀጠቀጡ አዜዣሇሁ እርሱ እግዙአብሔር ወዴድት ቤቱን አንዱሠራ የሚረጠው ሰው ነበር፥
ሕያው አምሊክ ሇ዗ሊሇም የሚኖር ነውና መንግሥቱም የማይጠፊ ነው፥ ግዚቱም በእግዙአብሔር ጥበብ የተሞሊም ነበር፥
እስከ መጨረሻ ዴረስ ይኖራሌ። ያዴናሌ ይታዯግማሌ፥ በሰማይና በምዴርም
ከእግዙአብሔር ሇቀረበሇት የፇሇግኸውን ጠይቀኝ የሚሌ ትሌቅ መብት
ተአምራትንና ዴንቅን ይሠራሌ፥ ዲንኤሌንም ከአንበሶች አፌ አዴኖታሌ” (ዲን. 6፥25-
በማስተዋሌ የበሇጠውን ጥበብ የጠየቀ ሰው ነበር። በዙህም እግዙአብሔር
27)።
ተዯንቆ በብዘ በረከት ባርኮታሌ። “በዙያም ላሉት እግዙአብሔር፦ ምን
በትንቢተ ዲንኤሌ ምዕ. 3 ሊይም የምናገኛቸው የሠሇስቱ ዯቂቅ (ሦስቱ ሌጆች ) እንዴሰጥህ ሇምነኝ ሲሌ ሇሰልሞን ተገሇጠ። ሰልሞንም እግዙአብሔርን
ታሪክም ባሇመናወጽ፥ ስፌራን ሳይሇቅቁ በመጽናት ስሇሚገኘው ክብር አሇው፦ ከአባቴ ከዲዊት ጋር ታሊቅ ምሕረት አዴርገሃሌ፥ በእርሱም ፊንታ
ያስተምረናሌ። ንጉሥ ናቡከዯነፆር ራሱን ከፌ አዴርጎ በማስቀመጥ ሊቆምኩት ምስሌ አንግሠኸኛሌ። አሁንም፥ አቤቱ አምሊክ ሆይ፥ ቍጥሩ እንዯ ምዴር ትቢያ
ስገደ ብል ሕዜቡን በማ዗ዜ አስገዴድ ነበር። ሇምስለ የማይሰግዴ ሰው ዯግሞ በሆነው በብዘ ሕዜብ ሊይ አንግሠኸኛሌና ሇአባቴ ሇዲዊት የሰጠኸው ተስፊ
በሚነዴዴ የእቶን እሳት ውስጥ ይጣሊሌ የሚሌም አዋጅ አውጆ ነበር። ሰው ሁለ ይጽና። አሁንም በዙህ ሕዜብ ፉት እወጣና እገባ ዗ንዴ ጥበብንና እውቀትን
ቅጣቱን ፇርቶ የታ዗዗ውን አዯረገ። “ስሇዙህ በዙያን ጊዛ አሕዚብ ሁለ የመሇከቱንና ስጠኝ ይህን በሚያህሌ በዙህ በታሊቅ ሕዜብ ሊይ ይፇርዴ ዗ንዴ የሚችሌ
የእንቢሌታውን፥ የመሰንቆውንና የክራሩን፥ የበገናውንና የ዗ፇኑንም ሁለ ዴምፅ የሇምና። እግዙአብሔርም ሰልሞንን። ይህ በሌብህ ነበረና፥ ባሇጠግነትንና
በሰሙ ጊዛ፥ ወገኖችና አሕዚብ በሌዩ ሌዩ ቋንቋም የተናገሩ ሁለ ተዯፈ፥ ንጉሡም ሀብትን ክብርንና የጠሊቶችህን ነፌስ ረጅምም ዕዴሜን አሌሇመንህምና፥ ነገር
ናቡከዯነፆር ሊቆመው ሇወርቅ ምስሌ ሰገደ” (ቁ. 7)። በዙህ ሁለ ግን ስግዯት ግን ባነገሥሁህ በሕዜቤ ሊይ ሇመፌረዴ ትችሌ ዗ንዴ ጥበብንና እውቀትን
የሚገባው ማን እንዯሆነ ያወቁት ሌጆች ግን ባሇመናወጽ በስፌራቸው ቆመው ሇራስህ ሇምነሃሌና ጥበብንና እውቀትን ሰጥቼሃሇሁ ከአንተ በፉትም ከነበሩት
ከሚነዴዯው እሳት ይሌቅ የሁለን ገዢ እግዙአብሔርን ተመሌክተው ጸንተው ቆሙ። ከአንተም በኋሊ ከሚነሡት ነገሥታት አንዴ ስንኳ የሚመስሌህ እንዲይኖር
ናቡከዯነፆርም በመታበይ፦ “አሁንም የመሇከቱንና የእንቢሌታውን የመሰንቆውንና ባሇጠግነትንና ሀብትን ክብርንም እሰጥሃሇሁ አሇው” (2ዛና. 1፥7-12)።
የክራሩን የበገናውንና የዋሽንቱን የ዗ፇኑንም ሁለ ዴምፅ በሰማችሁ ጊዛ ተዯፌታችሁ
ሰልሞን አንዲች የሚጎዴሇው የላሇ እስኪመስሌ ዴረስ በእግዙአብሔር የተባረከ
ሊሠራሁት ምስሌ ብትሰግደ መሌካም ነው ባትሰግደ ግን በዙያ ጊዛ በሚነዴዴ እሳት
14 የቅዴስት ሌዯታ ሇማርያም መንፇሳዊ ማኅበር የመ.ሣ.ቁ. 121024፥ አዱስ አበባ 11 የቅዴስት ሌዯታ ሇማርያም መንፇሳዊ ማኅበር የመ.ሣ.ቁ. 121024፥ አዱስ አበባ
በሃይማኖት ቁሙ ነሏሴ 2009 ዓ.ም. በነጻ የሚታዯሌ በሃይማኖት ቁሙ ነሏሴ 2009 ዓ.ም. በነጻ የሚታዯሌ
ሰው ነበረ። የሚገርመው ግን ምዴራዊ በረከቶች እጅግ ሞሌተውሇትና ሰልሞን ጥበብ ከሁለ ይሌቅ እንዯምትበሌጥም በላሊ ክፌሌም ገሌጾታሌ።
ተትረፇረፇውሇት እያሇ ሁለን አይቶና አስተውል ሁለ ከንቱ፥ የከንቱ ከንቱ ነው “ከፀሏይ በታችም ይህን ጥበብ አየሁ፥ እርስዋም በእኔ ዗ንዴ ታሊቅ መሰሇችኝ።
ብልአሌ። በዙህም የዙህን ዓሇም ሃብት፥ክብርና፥ ዜና ጠፉነት (አሊፉነት) በሚገባ ታናሽ ከተማ ነበረች፥ ጥቂቶች ሰዎችም ነበሩባት ታሊቅ ንጉሥም መጣባት
የተረዲ ሰው እንዯነበር ማስተዋሌ ይቻሊሌ። በሞሊና በተረፇ ነገር ውስጥ እየኖሩ ከበባትም፥ ታሊቅ ግንብም ሠራባት። ጠቢብ ዴሀ ሰውም ተገኘባት፥ ያችንም
የዓሇምን ከንቱነት መረዲት ትሌቅ ጥበብ ነው። ዚሬ ታዱያ እንዱሞሊሌን እየናፇቅን ከተማ በጥበቡ አዲናት ያን ዴሀ ሰው ግን ማንም አሊሰበውም። እኔም፦ ከኃይሌ
ስንኖር፥ ባሇመሟሊቱ ዯግሞ ስንማረር ምን እንሌ ይሆን? ይሌቅ ጥበብ ትበሌጣሇች የዴሀው ጥበብ ግን ተናቀች ቃለም አሌተሰማችም
አሌሁ” (መክ. 9፥13-16)። የክረምት ውኃ ምን ንፁሕ ቢሆን የሚጠጣው የሇም፤
“ከፀሏይ በታች በሚዯክምበት ዴካም ሁለ የሰው ትርፈ ምንዴር ነው?” (መክ. 1፥3)
ምክንያቱም በክረምት የውኃ ጥማት የሇም። እንዱሁም የዴሃ ንግግር ምንም
። “ከሰማይም በታች የተዯረገውን ሁለ በጥበብ እፇሌግና እመረምር ዗ንዴ ሌቤን
ጥበበኛ ቢሆን የሚያዯምጠው የሇም፤ ምክንያቱ ዯግሞ በሰው ዓይን የሞሊ ነገር
አተጋሁ እግዙአብሔር ይዯክሙባት ዗ንዴ ይህችን ሇሰው ሌጆች የሰጠ ክፈ ጥረት
ስሇላሇው ነው። ጥበብ ግን ትሌሌቅ ሥራዎችን ትሠራሇች፤ አቤሌ የተባሇችውን
ናት” (ቁ. 13)። ጠቢቡ ሰልሞን የዙህን ዓሇም ማንነት ሲገሇጽ ከፀሏይ በታች፥
ከተማ በኢዮአብ ሠራዊት እንዲትፇርስ ያዯረገችም አንዱት ብሌሃተኛ ሴት
ከሰማይ በታች በሚለ ቃሊት ተጠቅሟሌ። ሁለን ከንቱ ነው ያሇበትም ምክንያት
ነበረች (2ሳሙ 20፥14-22)።
ከሰማይ በሊይ ካሇው በስተቀር በምዴር ያሇው የሚያሌፌ፥ ዗ሊሇማዊ ስሊሇሆነ ነው።
ሇዙህም ነው እንዱህ ሲሇ ምክሩን የሚሇግሰው፡ “የጭንቀት ቀን ሳይመጣ መነሻ ባዯረግነው ክፌሌና ርዕስ ሊይ ጠቢቡ ስፌራን ስሇ አሇመሌቀቅ ይናገራሌ።
በጕብዜናህ ወራት ፇጣሪህን አስብ” (መክ. 12፥1)። “አፇርም ወዯ ነበረበት ምዴር ቢሞሊ፥ ቢትረፇረፌ፥ አሌያም ጎዴል የሚያስቆዜም ነገር ቢኖር ሁለ አሊፉ ነውና
ሳይመሇስ፥ ነፌስም ወዯ ሰጠው ወዯ እግዙአብሔር ሳይመሇስ ፇጣሪህን አስብ” (ቁ. እግዙአብሔርን አትተው፥ ከስፌራህ አትሌቀቅ የሚሌ ምክሩን ይሇግሳሌ።
7)። ይህ ዓሇም ካሇፇም በኋሊ ሰው ሇሚሠራው ሥራ ተጠያቂ የሚሆንበት የፌርዴ
በዲን. 6፥1-18 ሊይ ዲንኤሌ ከላልች አሇቆችና መሳፌንት በሌጦ እንዯ ተሾመ
ጊዛም እንዯሚመጣ አስተውል ተናግሯሌ። “የነገሩን ሁለ ፌጻሜ እንስማ ይህ የሰው
ተጽፍአሌ። ይህን ክብር ሇዲንኤሌ ያስገኘሇት ዯግሞ እግዙአብሔርን መፌራት
ሁሇንተናው ነውና እግዙአብሔርን ፌራ፥ ትእዚዘንም ጠብቅ። እግዙአብሔር ሥራን
በሌቡ ስሊሇ ነው። ይህ የእርሱ የቀና መንፇስ ባሇቤትና እውነተኛ መሆን
ሁለ የተሰወረውንም ነገር ሁለ፥ መሌካምም ቢሆን ክፈም ቢሆን፥ ወዯ ፌርዴ
ያበሳጫቸው ብዘ ተቃዋሚዎቹ እርሱን ሇመጣሌ፥ ሇማስጠፊት አዋጅ
ያመጣዋሌና” (ቁ. 13-14)። በመጽሏፇ መክብብ ውስጥ እግዙአብሔርን ስሇመፌራት
አስወጡ። ሰውን ሇመጉዲት አዱስ ሕግ ሇማስወጣት መንቀሳቀስ ምን ያህሌ
40 ጊዛ ያህሌ፥ ከንቱ የሚሇው ቃሇ ዯግሞ ከ30 ጊዛያት በሊይ ተጠቅሶ ይገኛሌ።
የክፈ ሥራ ነው? የወጣው አዋጅም፦ “የመንግሥቱ አሇቆች ሁለ ሹማምቶችና
የዙህ መጽሏፌ ጸሏፉም እግዙአብሔርን ስሇመፌራት ሲሰብክ እንዱህ ብሎሌ፦
መሳፌንት አማካሪዎችና አዚዦች፦ ንጉሥ ሆይ፥ ከአንተ በቀር ማንም እስከ
“የጥበብ መጀመሪያ እግዙአብሔርን መፌራት ነው” (ምሳ. 1፥7)። መሌካም ነገር ሁለ
ሠሊሳ ቀን ዴረስ ሌመና ከአምሊክ ወይም ከሰው ቢሇምን፥ በአንበሶች ጕዴጓዴ
የሚጀምረው እግዙአብሔርን ከመፌራት፥ ከማክበር፥ ከመታ዗ዜ ነው። ላሊው
ውስጥ ይጣሌ የሚሌ የንጉሥ ሕግና ብርቱ ትእዚዜ ይወጣ ዗ንዴ ተማከሩ” (ቁ.
ተጨማሪ ነው። “ነገር ግን አስቀዴማችሁ የእግዙአብሔርን መንግሥት ጽዴቁንም
7) የሚሌ ነበር። ነቢዩ ዲንኤሌ ግን አዋጁን ከሰማ በኋሊም ስፌራውን
ፇሌጉ፥ ይህም ሁለ ይጨመርሊችኋሌ” (ማቴ. 6፥33)። “ሰውንም፦ እነሆ፥
ባሇመሌቀቅ ጸንቶ ቆሟሌ። “ዲንኤሌም ጽሕፇቱ እንዯ ተጻፇ ባወቀ ጊዛ ወዯ
እግዙአብሔርን መፌራት ጥበብ ነው ከኃጢአትም መራቅ ማስተዋሌ ነው
ቤቱ ገባ የእሌፌኙም መስኮቶች ወዯ ኢየሩሳላም አንጻር ተከፌተው ነበር
አሇው” (ኢዮብ 28፥28)።
12 የቅዴስት ሌዯታ ሇማርያም መንፇሳዊ ማኅበር የመ.ሣ.ቁ. 121024፥ አዱስ አበባ 13 የቅዴስት ሌዯታ ሇማርያም መንፇሳዊ ማኅበር የመ.ሣ.ቁ. 121024፥ አዱስ አበባ

You might also like