You are on page 1of 1

ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ

1
የስራ መደቡ መጠሪያ ስራ አስኪያጅ
ተፈላጊ ችሎታ ማኔጅመንት አካውንቲንግ ኢኮኖሚክስ እና ተመሳሳይ ትምህርት መጀመሪያ ዲግሪ ያለው
የስራ ልምድ 3 አመት እና ከዚያ በላይ በትራንስፖርት ስምሪት ላይ የሰራ
የኮምፒውተር ሙያ እውቀት ያለው
ደመወዝ በስምምነት
የቅጥር ሁኔታ በኮንትራክት ሆኖ በየአመቱ የሚታደስ
ቦታ አዲስ አባባ ዋናው ቢሮ / ቃሊቲ ግሙሩክ ፊት ለፊት

2 የስራ መደቡ መጠሪያ ኦዲተር


ህጋዊ ፈቃድ ያለው የተሙዋላ ደረሰኝ ማቅረብ የሚችል
መስፈርቱን የምታሙዋሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 የስራ ቀናት ውስጥ
የትምህርትና የስራ ልምድ ኦርጂናልና የማይመለስ ፎቶኮፒ በመያዝ በማህበሩ መስሪያ ቤት አቦ ሳሪስ የባቡር
ትራንስፖርት መጨረሻ ጉምሩክ ፊት ለፊት ካሌብ ህንጻ 1 ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር G8 በአካል በመቅረብ ማመልከት
የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን ።

ለበለጠ መረጃ
ስልክ የቢሮ 0118 889988/0911 862541
ይቻላል ሀገር ውስጥ ደረጃ 3 ሀየደ/ጭ/ማ/ባ/ማህበር
ሴት ተወዳዳሪዎች ይበረታታሉ ።
Job vacancy in management and accounting with good condition

You might also like