You are on page 1of 1

ቀን 21/10/2010ዓ.ም.

ለተማሪዎች ዲን ፅ/ቤት

ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ

ጉዳዩ፡- የውሎ አበል መጠየቅን ይመለከታል

ከላይ በርዕሱ ለመግለፅ እንደተሞከረው እኔ ተማሪ----------------------------------------


የተባልኩኝ በቀን 15/10/10ዓ.ም ወደ መቀሌ ለስብሰባ ሄጀ በ17/10/10ዓ.ም ጧዋት
የተመለስኩበት ውሎ አበል እንዲሰጠኝ እጠይቃለሁ፡፡

ከሠላምታ ጋር

You might also like