You are on page 1of 2

1. WHAT ARE THE MAJOR DISASTERS THAT ARBAMINCH TOWN IS VULNERABLE TO?

፩. የአርባምንጭ ከተማን ከሚያጠቃት ድንገተኛ አደጋዎች መካከል ዋና ዋና የሚባሉት የትኞቹ ናቸው?

2. IS THERE A SITE DEDICATED FOR LOCATING A FACILITY FOR FIGHTING


EMERGENCY INCIDENTS?

፪. ለድንገተኛ አደጋዎች መከላከያ ለመገንባት ተብሎ የታቀደ ቦታ በከተማዋ ላይ አለ?

3. WHAT IS CURRENTLY BEING DONE TO FIGHTING EMERGENCY INCIDENTS IN THE


TOWN?

፫. በአሁኑ ሰአት ድንገተኛ አደጋዎች ለመከላከል ምን እየተሰራነው?

4. WHAT IS THE TIME DELAY TO ACT UPON EMERGENCY INCIDENT?

፬. ድንገተኛ አደጋ ቢያጋጥም በምን ያህል የሰአት ጊዜ ውስጥ ምላሽ ይሰጣል?

5. HOW MUCH AND WHAT TYPE OF EMERGENCY INCIDENTS OCCURRED ANNUALLY?

፭. በየአመቱ ምን ያህል እና ምን ምን አይነት ድንገተኛ አደጋዎች ያጋጥማሉ?

6. STATSTICALLY HOW MUCH PEOPLE SUFFERD FROM THIS INCIDENTS?


 HOW MUCH FATALITY
 HOW MUCH INJURED

፮. በድንገተኛ አደጋዎች ምክንያት ምን ያህል ሰው ይጎዳል?

 ምን ያህሉ ይሞታሉ?
 ምን ያህሉ የአካል ጉዳት ይደርስባቸዋል?

7. HOW MUCH MONEY LOSS HAVE BEEN ENCOUNTERED BY THE CITY CAUSE OF THIS
EMERGENCY INCIDENTS?

፯. በድንገተኛ አደጋዎች ሳቢያ የአርባምንጭ ከተማ ምን ያህል ገንዘብ መጠን በተመን ታጣለች

8. ON WHICH PART OF THE CITY DOES EMERGENCY INCIDENTS OCCUR MORE OFTEN?

፰. በብዛት በየትኞቹ የአርባምንጭ ከተማ ክፍሎች ድንገተኛ አደጋዎች ደጋግመው ያጋጥማሉ?


9.

You might also like