You are on page 1of 10

እውነትና ህይወት- ዶክተር አብይ ሰኔ 25 2010

Execellenceን እንዴት ማረጋግጥ ይቻላል?


Source// NEW SPEECH- PM Dr Abiy Ahmed Cabinet Meeting at the National Palace - Part 1,2 - YouTube_2

A)የAttitude ችግር ፤ሁልጊዜም ለሁኔታዎች የምንሰጠው ምላሽ 3 አይነት ነው፡፡


1)አይቻልም(መለገም፤ማድላት ፤ብቃት ማነስ፤እንደዛ የሚባል ነገር የለም...)


2)ችግር የለም(ሁሉ ሙሉ ነው).....ፓራዶክስ
B)Incompitence; የተሰጠንን ሀላፊነት ለመወጣት፤ያቀደውን
ለመፈፀም፤የተናገረውን ለመተግበር የሚያስችል ብቃት ሳይኖር ሲቀር ወደ ጥፋት ጫፍ
-ከየጊዜው ጋር የሚፈጠረውን ቻሌንጅ ለመመለስ ያለመቻል እንድንደርስ እድል
C)corruption; አስተሳሰቡ፤ስራው ፤ገንዘቡ፤ጊዜው.... ይሰጣል፡፡
D)ግድ የለሽነት-ምን አገባኝ፤ብልሽት ሲፈጠር ዝም
ብሎ ማየት(አይመለከተኝም ፤ባለቤቱ እኔ አይደለሁም)

መፍትሄ

ጊዜ የለንም በሚል መንፈስ 3 ነገሮችን መያዝ


1)vision:-አንድ ቀን እዚህ እደርሳለሁ ብሎ
የሚያስብ ለሱም የሚተጋ-አጋጣሚዎች ላይ
ተሞርክዞ ዝም ብሎ መኖር አይደለም፡፡
-የአንድ ሰው ስታንዳርድን ሴት ማድረግ፤የአናናር
ዘዴን ይወስናል፡፡
-መዳረሻ ነው፡፡
2)value:-ጥቂት3/4 ብቻ-በአዕምሮ ለመያዝ
የሚስችል
3)Mission:-process ነው

-ሶስቱም አብረው እኩል ማደግ


አለባቸው፡፡

-ጭንቅላት አለው ፤ግን ሌባ ጥሩ ራዕይ አለው ግን


ነው፡፡ ሲጠጣ ስለሚያድር Vision/ራዕይ የማስፈጸም ብቃት የለውም፡
፤ረጅም ሰአት መስራት ፡ስለዚህ ግቡ ላይ መድረስ
አይችልም፡፡ አይችልም፡፡
co
m
pe

ግባ

te
nc
r/ም

e/

Time Consciousness
ችሎ
te

ጊዜ
ac


ar

(ብ
Ch

ቃት

የለንም!
)

Values/እሴት Mission /
commitment/መሰጠት
ተልዕኮ

ጥሩ integrity አለው፤ ግን ሰነፍ ነው፡


፡ስለዚህ ግቡ ላይ መድረስ አይችልም፡፡
እውነትና ህይወት- ዶክተር አብይ ሰኔ 25 2010
Execellenceን እንዴት ማረጋግጥ ይቻላል?
Source// NEW SPEECH- PM Dr Abiy Ahmed Cabinet Meeting at the National Palace - Part 1,2 - YouTube_2

Excellence
1)Execellece
-በተወሰነ ጊዜ ውስጥ ሳንቸገር የመጨረስ ብቃት

co
m
-በdelivery /በመጨረስ ይለካል

pe

ግባ
-ከstandard ትንሽ ከፍ ያለ ነው፡፡

te
nc
r /ም
-ጨርሰኃል ማለት Execellence ተረጋግጣል ማለት

e/
Vision(Destina-

ችሎ
cte
አይደለም፡፡ tion)

ra


a
Value(Road)

(ብ
Ch
Vision + Commitment = Excellence

ቃት
Mission(Process)
Value + Character =Integrity

)
Mission + Commitment=Time urgency Integrity Time
commitment/መሰጠት

1)Purpose_answers “why?“,respond to kowlede፡ለምን ታደርገዋልህ


2)Principle Based_answers”what?”respond towisdom
3)Result Driven_answers “how?“
4)Beauty_የምንሰራው ስራ የሚያምር መሆን አለበት፡፡መለኪያው፤ከ 5ቱ የ ስሜት ህዋሳት ቢያንስ አንዱ ምላሽ
Pillars of Excellence

እንዲሰጥ የሚያስገድድ ሲሆን


5)Originality_የራስህን አሻራ ስራው ላይ ሲታይ፤የማንነታችን መገለጫ
6)Functionality_አንድ ነጠላ ቦታ ላይ 2-3 ነገር እንዲፈጸም ማድረግ መቻል
7)Adaptability_ አዲስ አካባቢን መለማድ፤ተፈጥሮአዊ የሆነውን የመላመድ ብቃት በማነሳሳት ቀጣይ ነገሮችን
መማር
8)Optimity_ዝም ብሎ perfectionን ብክነት ነው፡፡(የstadium ሳር perfect እንዲሆን በመቀስ ቀስ እያሉ
መቁረጥ-waste ነው፡፡)ዝም ብሎ effeciency shabby::Exellence መሀል ላይ ነው ያለው፡፡
9)Integrity_
10)Durability_ላስት የማያደርግ ከሆነ Exellencyየለውም፡፡

Continious improvment
A)continious improvment loop
1-Civil application 2-Military application
The Road to Excellence

B)Continious improvment
-Minimize mistake and waste:-ስህተት ኪሳራ ያመጣል፡፡ትልቅ ወጪዎች የግድ መሆናቸውን ማረጋገጥ፡
፡”stop-over”መቀነስ;;workng environment ማፅዳት፡፡
-Save time and money:-Valuability is dependent on time and space
-Achive high Value at low cost:-
-Translate kownlege to skill:-
-Aligne programs with people:-ውጤትክህ ወደ ሰውና ከሰው አንጻር የሚተረጎም ይሁን፡፡ሄዶ ሄዶ
የሰውን ህይወት የሚነካ መሆን አለበት፡፡የሙያተኛ ቁዋንቁ ሳይሆን መደበኛ ሰው ላይ መተርጎም አለበት፡፡
እውነትና ህይወት- ዶክተር አብይ ሰኔ 25 2010
Execellenceን እንዴት ማረጋግጥ ይቻላል?
Source// NEW SPEECH- PM Dr Abiy Ahmed Cabinet Meeting at the National Palace - Part 1,2 - YouTube_2

1)Incremental improvment_አንዱን በአንዱ ላይ መገንባት፤ድንጋይ ላይ ቆመህ ከፊትለፊት ሌላ ድንጋይ


አስቀምጠህ፤ከዛ እሱ ላይ ቆመህ ሌላ ድንጋይ ጥለህ......መሄድ
2)Linear Leap_ጋፕ መዝለል
3)Disruptive Discovery_ተከታይ ላለመሆን የማታቑርጠው መንገድ አቑር ጦ መሄድ-አዲስ Environment
ላይ አብሮ መስራት መቻል፡፡

ዕድገት ፤ስልጣኔ simplicty ውስጥ አለ

በጣም ቀላል፤ open ማንኛውም (ሰው አቅልለህ ማድረግ የመቻል


and transparent ወይም ሲስተም)ነገር ከ ብቃት፤ሁሉም ሰው(ሲስተም)
ግን መፈጸም፤ማድረግ simplcitic ወደ com- ወደዛመሄድ አለበት፡፡
አይችልም፡፡ pexity መሄዱ አ open and transparent ግን
ይቀርም፡፡ በቀላሉ መፈጸም፤ማድረግ
ይችላል፡፡

Quadrant of Excellnce

E
Automated ነው፤ዋጋ LUXURY A SIMPLICITY ultimate Goal;excel-
(እራስህን፤ስብዕናህን) Complexity S Excellence lence lexury ሳይሆን
ያስከፍላል፡፡ዋጋ ሳይከፈል (3) Y (4) ቀለል አድርጎ መፈጸምና
ውስብስብ ነገር ቀላል simple መሆን ነው፡፡
ሊሆን አይችልም፡፡ COMPLEX SIMPLE
H
ጀማሪ ነው፡፡ሁሌም ከ
ዝም ብሎ ማወሳሰብን POVERITY A NAIVITY
1 ጀምረን እስከ 4 ድረስ
መውደድ፤ ዝም ብሎጊዜ Complexity R Simplistic
ማደግ አለብን፡፡
ማባከን፡፡ (2) D (1)

Area of Simplicity

1)People_simple and brotherhood


2)Purpose_ውስብስብ መሆን የለበትም፤አጭርና ግልጽ፡፡
3)Plan_1 ወይም ሁለት ገጽ formal contract መፈራረም....በአመቱ መጨረሻ ላይ deliver ያደርጋል፡፡
ተደርጎአል አልተደረገም ብሎ መገምገም....deliver የማያደርግ በፍጹም አይቀመጥም ፤በ delivery ብቻ
ነው servive የምናደርገው፡፡በዐጠቃላይ 1)contract ማስፈፀም 2)ተጠያቂነትነ ማረጋግጥ
4)Process_በሂደቱ ውስጥ የማያስፈልጉ ስቴፕ መቁረጥና ማውጣት
5)Product_ultimatly ያምራል፤ለመጠቀም ቀላል ነው፡፡
እውነትና ህይወት- ዶክተር አብይ ሰኔ 25 2010
Execellenceን እንዴት ማረጋግጥ ይቻላል?
Source// NEW SPEECH- PM Dr Abiy Ahmed Cabinet Meeting at the National Palace - Part 1,2 - YouTube_2

1)Cheap ነገር expensive ነው፡፡በቀላሉና በርካሽ መስራት- Excellence


2)Maintenace( ምንም crack ሳያደርግ 100 አመት እንዲጠቀሙ ማድረግ
ማስቻል፣properly manage ማድረግ ) Vs. ጥገና(ሰብሮ fix ማድረግ፤ሲያፈስ
ጣራ መቀየር)
3)Less is more
4)Simplicity/Excellence formula

EXCELLENCE=Quality X Quantity
Time X Cost

-Quality 0 ከሆነ Quantity 100 ቢሆን ዋጋ የለውም፡፡


-ረጅም ጊዜ ከወሰደ Excellence ይቀንሳል፡፡
-በ10 በብር የሚሰራውን 20 ብር ከፈጀብህ Excellence
ይቀንሳል፡፡
-አንዱ አንዱን በፍጹም compromise ማድረግ የለበትም፡፡

C
እያንዳንዱን O በደመነፍስ መነዳት
እንቅስቃሴ Con- P በጎን ሌላ ነገሮችን
science ሆኖ E አብሮ መስራት;
መወሰን; Refer T sub-conscience
ማድረግ፡፡ E operate
-Simplicity ያለው በጉዳዩ ላይ ከ
(3) N ሲያደርግ
conscienceness ያለፈ እውቀት
T (4)
ሲኖረን ነው፡፡
E
CONSCIOUS UNCONSCIENCE
IN
የመማሩን C ጉዳዩን አያውቀውም
፤የመልመዱን O ስለጥቅሙም ግንዛቤ
አስፈላጊነት ሲረዳ MP የለውም
ሲገነዘብ፤ I (1)
(2) T
A
N
T
እውነትና ህይወት- ዶክተር አብይ ሰኔ 25 2010
Execellenceን እንዴት ማረጋግጥ ይቻላል?
Source// NEW SPEECH- PM Dr Abiy Ahmed Cabinet Meeting at the National Palace - Part 1,2 - YouTube_2
Integrity-Wholeness-ምልዐት

እንዴት በሙላት ማደግ ይቻላል? የሀሳብ


-የምናደርገውን የምንፈጽም፤ሆነን የምንገኝ ስንሆን፤ ህይወቱ(ህሊና) ድርጊቱ
-ህሊና(Moral campus)፤ቃል(ድልድይና ዳኛ)ና ተግባር ሲስማሙ
-Integrity አለ የሚባለው ሰው ያሰበውን የሚናገር፤የተናገረውን Integrity
የሚፈጽም ከሆነ ብቻ ነው፡፡
-ባሰብነው ልከ እንናገራለን ፤በተናገርነው ልከ እንሰራለን፡፡
-በአካላችን ላይ ሁሉም አስፈላጊ ሆኖ ተሰርቶአል፡፡
ቃሉ
-በያንዳንዱ ነገራችን የሚናቅ ነገር የለም፡፡ለExistance ወሳኝ
እስከሆነ ድረስ፤ ተራ ነው የምትለው፤ቀላል ነው የምትለው ይገልሃል
ማለት ነው፡፡
-ትንሹዋን ነገር መናቅ the whole እንዳትቆም ያደርግኃል፡፡
-Thought ከword ሲርቅ፤ word ከAction ሲርቅ፤ integrity
ይቀንሳል፡፡
-Thought ከword ሲቀርብ፤ word ከAction ሲቀርብ፤ integrity
ይጨምራል፡፡
-ምሳሌ፤
እውነትና ህይወት- ዶክተር አብይ ሰኔ 25 2010
Execellenceን እንዴት ማረጋግጥ ይቻላል?
Source// NEW SPEECH- PM Dr Abiy Ahmed Cabinet Meeting at the National Palace - Part 1,2 - YouTube_2
እውነትና ህይወት- ዶክተር አብይ ሰኔ 25 2010
Execellenceን እንዴት ማረጋግጥ ይቻላል?
Source// NEW SPEECH- PM Dr Abiy Ahmed Cabinet Meeting at the National Palace - Part 1,2 - YouTube_2
እውነትና ህይወት- ዶክተር አብይ ሰኔ 25 2010
Execellenceን እንዴት ማረጋግጥ ይቻላል?
Source// NEW SPEECH- PM Dr Abiy Ahmed Cabinet Meeting at the National Palace - Part 1,2 - YouTube_2
እውነትና ህይወት- ዶክተር አብይ ሰኔ 25 2010
Execellenceን እንዴት ማረጋግጥ ይቻላል?
Source// NEW SPEECH- PM Dr Abiy Ahmed Cabinet Meeting at the National Palace - Part 1,2 - YouTube_2
እውነትና ህይወት- ዶክተር አብይ ሰኔ 25 2010
Execellenceን እንዴት ማረጋግጥ ይቻላል?
Source// NEW SPEECH- PM Dr Abiy Ahmed Cabinet Meeting at the National Palace - Part 1,2 - YouTube_2

You might also like