You are on page 1of 5

እግዚአብሔር...

እግዚአብሔር...

በአንድነት፥
በአንድነት፥ በሦስትነት የሚሰለስ
የሚቀደስም የዘላለም አምላክ ነው።
ነው። እንደ
አዳም አንድ ፤ እንደ አብርሃም ፥ ይስሃቅ
ስሃቅ ፥
አይደለም፤ አንድ ሲሆን
ያዕቆብም ሦስት አይደለም፤

እግዚአብሔር ሦስት ፤ ሦስትም ሲሆን አንድ ነው እንጂ!


እንጂ!

መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
1 መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
2

ይህ የእግዚአብሔር ልዩ ሦስትነት የሚነገርበት † ሥላሴ ስንል፡


ስንል፡
ትምህርት ሚስጢረ ሥላሴ ይባላል። የግዕዝ ቃል እግዚአብሔር በመለኮቱ አንድ ሲሆን በስም፥ በአካልም
በአካልም
ሲሆን ሦስትነት ማለት ነዉ፡፡ ሦስት ነው።
ነው። አብ፣
አብ፣ወልድ፣
ወልድ፣መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ
ማለታችን ነዉ፡፡
በዚህም ሥላሴ የሚለዉ ቃል ሦስትነትን እንጂ
አንድነትን አያሳይም፤ ቢሆንም በአብ፥ በወልድ፥ † ሦስቱም የሥላሴ አካላት፤
አካላት፤
በመንፈስ ቅዱስ አንድነት ያለ ሦስትነት፤ ሦስትነትም
 መለኮታዊ አካለት ናቸው።
ናቸው።
ያለ አንድነት አይኖርም፡፡
አይኖርም፡፡
ልዩ አካላት ናቸው።
ልዩ ናቸው።
ሥላሴ ስንት ነዉ ሲባል፣ እኩልና ዘላለማዊ ባህሪይ አላቸው።
እኩልና አላቸው።
አንድም ሦስትም እንዲሉ፡፡ አንድ ባህርይ፣ አንድም መለኮት አላቸዉ፡፡
አንድ

መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
3 መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
4
† በዚህም የተነሳ፡
የተነሳ፡ ሦስቱም አካላት አንድ መለኮት ስላላቸው፤
ስላላቸው፤
አብ የራሱ የሆነ መለኮታዊ
መለኮታዊ አካል አለው፤
አለው፤ ወልድም የራሱ አብ፣
አብ፣ አብ እንጂ ወልድ ወይም መንፈስ ቅዱስ
የሆነ መለኮታዊ አካል አለው፤
አለው፤ መንፈስ ቅዱስም የራሱ አይደለም፡፡
አይደለም፡፡ አይሆንምም፡፡
አይሆንምም፡፡ አይባልምም፡፡
የሆነ መለኮታዊ አካል አለው፡፡
አለው፡፡
ወልድ፣
ወልድ፣ ወልድ እንጂ አብ ወይም መንፈስ ቅዱስ
† ሦስቱም አካላት አንድ መለኮት ስላላቸው፤
ስላላቸው፤ አይደለም፡፡
አይደለም፡፡ አይሆንምም፡፡
አይሆንምም፡፡ አይባልምም፡፡
አብ እግዚአብሔር ነው፡፡
ነው፡፡
መንፈስ ቅዱስም፣
ቅዱስም፣ መንፈስ ቅዱስ እንጂ አብ ወይም
ወልድ እግዚአብሔር ነው፡፡
ነው፡፡
ወልድ አይደለም፡፡
አይደለም፡፡ አይሆንምም፡፡
አይሆንምም፡፡ አይባልምም፡፡
መንፈስ ቅዱስም እግዚአብሔር ነው፡፡
ነው፡፡

መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
5 መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
6

ሦስቱም አካላት አንድ መለኮት ስላላቸው፤


ስላላቸው፤
በሥላሴ ሚስጢር
አብ፤
አብ፤ ከወልድና ከመንፈስ ቅዱስ ተለይቶ የኖረበት
ቅፅበት የለም፡፡
የለም፡፡ አይኖርምም፡፡
አስተምሮ፤ የሥላሴ የስም፣
ወልድም፤
ወልድም፤ ከአብና ከመንፈስ
ከመንፈስ ቅዱስ ተለይቶ የኖረበት
የአካል፣ የግብር ሦስትነት
ቅፅበት የለም፡፡
የለም፡፡ አይኖርምም፡፡ መለኮቱን አይከፍለዉም፤
አይከፍለዉም፤
መንፈስ ቅዱስም፤
ቅዱስም፤ ከአብና ከወልድ ተለይቶ የኖረበት የመለኮቱ አንድነትም ሦስትነቱን
ቅፅበት የለም፡፡
የለም፡፡ አይኖርምም፡፡
አይጠቀልለዉም። ሚስጢረ
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
7
ሥላሴ ማለት ይህ ነዉ!!!
ነዉ
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
8
መሰረታዊ ጥቅሶች
እግዚአብሔር ባልን ጊዜ፤ [ኢሳ40
ኢሳ4028] “እግዚአብሔር የዘላለም አምላክ፥ የምድርም ዳርቻ
ፈጣሪ ነው። አይደክምም፥
አይደክምም፥ አይታክትም፥
አይታክትም፥ ማስተዋሉም
ስለ አብ፣ ስለ ወልድ፣ ስለ አይመረመርም። ለደካማ ኃይልን ይሰጣል፥ ጕልበት
አይመረመርም።
ለሌለውም ብርታትን ይጨምራል።”
ይጨምራል።”
መንፈስ ቅዱስ እንላለን። ኢሳ4012፣4424] እግዚአብሔር ሁሉን የፈጠረ፥ ሰማያትንም
[ኢሳ40
እግዚአብሔር ባልን ጊዜ ስለ ለብቻዉ የዘረጋ፥ ምድርንም ያጸና፥ ዉኖችን በእፍኙ የሰፈረ፥
ሰማይንም በስንዝር የለካ፥ የምድርንም አፈር በመስፈሪያ
ሥላሴ እያሰብን ሰብስቦ የያዘ፥ ተራሮችን በሚዛን፥ ኮረብቶችንም በሚዛኖች
የሚመዝን ኃያል አምላክ ነዉ።

እግዚአብሔር እንላለን።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
9 መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
10

መሰረታዊ ጥቅሶች…
ጥቅሶች…እግዚአብሔር ማስታወሻ...
ማስታወሻ ...
† እስካሁን ባየነዉ እግዚአብሔ
እግዚአብሔር
ዚአብሔር፡
እግዚአብሔር ከፍጥረቱ በፊት ነበር። ነበር። እርሱ ፍጥረቱን
ለክብሩ ፈጥሯል።
ፈጥሯል። በሰማይም ፣ በምድርም ያሉት ሰውም ዙፋኑ ከጥንት ጀምሮ የተዘጋጀ ነው፤
ነው፤ እርሱም ከዘላለም ነው።
ነው። [መዝ93
መዝ 2]
በርሱ ለርሱ ተፈጥረዋል።
ጥረዋል። ፍጥረቱንም በሥርዓቱ የሚመራዉ
የሚመራዉ ስራው እጅግ ትልቅ ፥ ሃሳቡም እጅግ ጥልቅ ነው።
ነው። [መዝ92
መዝ 5]
እራሱ ነው።
ነው። በዚህም “አዶናይ”
አዶናይ” ይባላል።
ይባላል። ባለጠግነትና ጥበቡ ዕዉቀቱም እጅግ ጥልቅ፥ ፍርዱም የማይመረመር ፥
ለመንገዱም ፍለጋ የሌለዉ አምላክ ነዉ።
[ኢሳ43
ኢሳ4311-
11-13፣4524፣469] እግዚአብሔር ብርቱ ፥ ሁሉን ማድረግ የሁሉም ጥበብ መገኛ ፤ የዕውቀትም ሁሉ ምንጭ ነው።
ነው። ........የሚሆነውን
........የሚሆነውን
ከመሆኑ አስቀድሞ ያውቃል!
ያውቃል!
የሚቻ
የሚቻለው፥
ለው፥ የሃያላን ሁሉ ሃያል፥ ሃያል፥ መጀመሪያና መጨረሻ ፥
ጥንትና ፍጻሜም የሌለው፤ የሌለው፤ በራሱ የሚኖር አምላክ ነው።
ነው። ሁሉን ያደርጋል ፥ የሚያቅተው የለም።
የለም። .......ሃሳቡንም
.......ሃሳቡንም የሚከለከለው የለም!
የለም!
እርሱ ፊተኛም ነው ፤ እርሱኋለኛምእርሱኋለኛም ነው።
ነው። ሁሉን ፈጥሯል ፥ሁሉንም ይመራል ። በፈጠራቸ
በፈጠራቸው ፍጥረቱ ለመስራት
አስቀድሞ ያዘጋጀው ዓላማ አለው።
አለው። [ኤፌ210]
ያለ እርሱ ፍቃድና ዕውቀት ምንም አይሆንም ። አይደረግምም። ማቴ1029-
አይደረግምም። [ማቴ1029-30]

መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
11 መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
12
መሰረታዊ ጥቅሶች
† እግዚአብሔር
እግዚአብሔር መንፈስ ነውና በዓይን አይታይም።
አይታይም።
[ዩሃ17
ዩሃ 3] “እውነተኛ አምላክ ብቻ የሆንህ አንተን የላክኸውንም ኢየሱስ ክርስቶስን ያውቁ
ዘንድ ይህች የዘላለም ሕይወት ናት።”
ናት።”
[ዘዘጸ3320] ፦እግዚአብሔር
እግዚአብሔርን
ዚአብሔርን ማንም አላየውም።
አላየውም። ሰው ዕብ 1-44] “ከጥንት ጀምሮ እግዚአብሔር በብዙ ዓይነትና በብዙ ጎዳና ለአባቶቻችን በነቢያት
[ዕብ1
አይቶት አይድንምና!
አይድንምና! ተናግሮ፥ ሁሉን ወራሽ ባደረገው ደግሞም ዓለማትን በፈጠረበት በልጁ በዚህ ዘመን
መጨረሻ ለእኛ ተናገረን፤ እርሱም የክብሩ መንጸባረቅና የባሕርዩ ምሳሌ ሆኖ፥ ሁሉን
በስልጣኑ ቃል እየደገፈ፥ ኃጢአታችንን በራሱ ካነጻ በኋላ በሰማያት በግርማው ቀኝ
ተቀመጠ፤ ከመላእክት ይልቅ እጅግ የሚበልጥ ስምን በወረሰ መጠን እንዲሁ ከእነርሱ
ዩሃ1
ዩሃ 18] ” መቼም ቢሆን እግዚአብሔር
[ዩሃ እግዚአብሔርን
ዚአብሔርን ያየው አንድ አብዝቶ ይበልጣል።”
ይበልጣል።”

ስንኳ የለም በአባቱ እቅፍ ያለ አንድ ልጁ እርሱ [1ዩሃ


ዩሃ5
ዩሃ 10-12] “በእግዚአብሔር ልጅ የሚያምን በነፍሱ ምስክር አለው፤ በእግዚአብሔር የማያምን
እግዚአብሔር ስለ ልጁ የመሰከረውን ምስክር ስላላመነ ሐሰተኛ አድርጎታል።
ተረከው።
ተረከው።” እግዚአብሔርም የዘላለምን ሕይወት እንደ ሰጠን ይህም ሕይወት በልጁ እንዳለ ምስክሩ ይህ
ነው። ልጁ ያለው ሕይወት አለው፤ የእግዚአብሔር ልጅ የሌለው ሕይወት የለውም።”
የለውም።”
 በክብር የሚስተካከለው ልጁ ፍቅሩን ፥ ምህረቱን ፥ ዩሃ 20] “የእግዚአብሔርም ልጅ እንደ መጣ፥ እውነተኛም የሆነውን እናውቅ ዘንድ ልቡናን
[1ዩሃ
ዩሃ5
እንደ ሰጠን እናውቃለን፤ እውነተኛም በሆነው በእርሱ አለን፥ እርሱም ልጁ ኢየሱስ ክርስቶስ
ኃይሉንም ገልጦልናል።
ገልጦልናል። ነው። እርሱ እውነተኛ አምላክና የዘላለም ሕይወት ነው።
ነው።”
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
13 መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
14

ሮሜ9
ሮሜ 4-5]
[ሮሜ
እነርሱ እስራኤላውያን ናቸውና፥ ልጅነትና ክብር ኪዳንም የሕግም
“እነርሱ እንግዲህ.....
እንግዲህ.....እግዚአብሔር
.....እግዚአብሔር
መሰጠት የመቅደስም ሥርዓት የተስፋውም ቃላት ለእነርሱ ናቸውና፤
አባቶችም ለእነርሱ ናቸውና፤ ከእነርሱም ክርስቶስ በሥጋ መጣ፥ እርሱም ከሚለዉ አስተምሮ መሰረተ ሃሳብ
ከሁሉ በላይ ሆኖ ለዘላለም የተባረከ አምላክ ነው፤
የሚለዉና
ነው፤ አሜን።”
አሜን።
አኳያ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን
ዩሃ 11-
ዩሃ1
[ዩሃ 11-12]
ማመን ወይም ክርስቶስን መቀበል
የእርሱ ወደ ሆነው መጣ፥ የገዛ ወገኖቹም አልተቀበሉትም። ለተቀበሉት
“የእርሱ
ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ማለት በራሱ ምን ማለት
ሥልጣንን ሰጣቸው።
ሰጣቸው።”
ትምህርት
ትምህርት የሓዲስ ኪዳን ማዕከላዊ ሃሳብ
ሃሳብ ሆኖ እናገኛዋለን ። ነዉ???
ነዉ???
ጌታ ራሱ “እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ
የለም።” [ዩሃ
የሚመጣ የለም። ዩሃ14
ዩሃ 6] ያለው፥
ያለው፥ ስለዚህ ምክንያት ነዉ።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
15 መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
16
ከአዳም የተላለፈብኝን ኃጢአት ያስወግድ
ዘንድ፥ ከብፀዕት፥ንጽሕት፥ ድንግል
በዚህም እግዚአብሔር ምን
ማሪያም ያለ አባት ተወልዶ ፥ በሥጋ እንደሚመስል ለመረዳት ከፈለግን
የተገለጠዉ ኢየሱስ፤ እርሱ ዉድ ልጁን ኢየሱስ ክርስቶስን
የእግዚአብሔር መልክ ያለዉ፤ ራሱም
እግዚአብሔር የሆነ፥ የክብሩ መንጸባረቅ በግል ማወቅና ማጥናት ብቻ
ነዉ። ከሁሉም በላይ ሆኖ ለዘላለም እንዳለብን እናያለን። የመለኮቱ
የተባረከ አምላክ የሆነው እርሱ ፤ ወደ
እግዚአብሔር የምቀርብበት ብቸኛ
ሙላት በርሱ ለይ ተገልጦ
መንገዴ ነዉ። ብሎ ማመን ነዉ።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
17
ይታያልና!
ይታያልና!
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
18

You might also like