New Microsoft Word Document

You might also like

You are on page 1of 1

ቀን፡-04/05/2012 ዓ/ም

በኢት/ፖሊ/ዩ/ኮሌጅ ለሲቪል አስተዳደር ዲቪዥን

ሠንዳፋ፣

ተ/ መ ግ ለ ጫ ው ሳ ኔ

በዩኒቨርስቲ ኮሌጁ የሰልጣኞች ምግብ አቅርቦት የመስተንግዶ ሠራተኛ የሆኑት


ወ/ሮ እየሩሳሌም ፋሲል ባጋጠማቸው ችግር ፍቃድ ወጥተው ረጅም ጊዜ የቆዩ
ሲሆን ከኃይል እንዲቀነሱ መደረጉ ይታወቃል፡፡ በመሆኑም በምትካቸው ሌላ ሰው
ባለመቀጠሩ አሁን ሰው የሚስፈልግ ስለሆነ ተመልሰው የሚቀጠሩልን ቢሆን
ይህን መግለጫ ለውሳኔዎ አቅርቤያለሁ፡፡

You might also like