Professional Documents
Culture Documents
Excise Tax
Excise Tax
1. ስብና ዘይት
ለምግብነት የተዘጋጀ ከ 100 ግራም ውስጥ 40 ግራም ወይም የበለጠ ሳቹሬትድ ስብ የያዘ ወይም
15.01 እስከ
የሳቹሬትድ ቅባት መጠኑን ከተለጠፈበት መግለጫ ላይ ለማወቅ የማይቻል የእንስሳት ወይም 30%
15.15
የአትክልት ስብና ዘይት፤ እና የእነዚህ ተዋጽኦ ውጤቶች
ለምግብነት የተዘጋጀ ከ 100 ግራም ላይ 40 ግራም ወይም የበለጠ ሳቹሬትድ ስብ የያዘ ወይም
0.5 ግራም ወይም የበለጠ ለጤና ጎጂ የሆነ ቅባት የያዘ፤ ወይም የሳቹሬትድ ቅባት መጠኑን
15.16 40%
ከተለጠፈበት መግለጫ ላይ ለማወቅ የማይቻል በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ ሀይድሮጂን
የተጨመረበት የእንስሳት ወይም የአትክልት ስብና ዘይት
ለምግብነት የተዘጋጀ ከ 100 ግራም ላይ 40 ግራም ወይም የበለጠ ሳቹሬትድ ስብ የያዘ ወይም
15.17 50%
0.5 ግራም ወይም የበለጠ ለጤና ጎጂ የሆነ ቅባት የያዘ ማርጋሪን፤
2. ስኳር እና ከስኳር የተገኙ ጣፋጭ ምግቦች
1701.1200
17.01 1701.1400
ማንኛውም ዓይነት ስኳር (በአንኳርም ሆነ በፈሳሽ መልክ የተዘጋጀ) ሞላስስን
1701.9100 20%
ሳይጨምር፣ ማፕል ስኳር እና ማፕል ወለላ፤
1701.9900
17.02 1702.2000
17.04 1704.1000 ማስቲካ፣ ስኳር ቢቀባም ባይቀባም
30%
17.04 1704.9000 ከስኳር የተገኙ ጣፋጭ ምግቦች ነጭ ቸኮላት ጭምር፤ ካካዎ የሌለባቸው
5. መጠጦችና ሲቢርቶዎች
5.1. አልኮል አልባ መጠጦች
ውሃዎች፣ የተፈጥሮ ወይም ሰው ሰራሽ የማዕድን ውሃዎች እና ጋዝ ያላቸው
2201.1000
22.01 ውሃዎች ስኳር ወይም ማጣፈጫ ያልተጨመረባቸው ወይም ጣዕም እንዲኖራቸው 15%
2201.9000 ያልተደረጉ በፋብሪካ የታሽጉ፡፡
22.02 2202.1000 ስኳር ወይም ሌላ ማጣፈጫ ያላቸው ወይም ጣዕም እንዲኖራቸው የተደረጉ 25%
አንቀጽ የታሪፍ ቁጥር የዕቃው ዓይነት ታክስ መጣኔ
የማዓድን ውሃዎችና ጋዝ ያላቸው፣ እና ማናቸውም አልኮል አልባ መጠጦች፤
ከአትክልትና ከፍራፍሬ ጭማቂ እና የሰዎችን ጤንነት ለሚያሻሻል ከተዘጋጁ መጠጦች
2202.9990 ውጪ
2202.9100 አልኮል አልባ ቢራ 25%
2204.1000 ማናቸውም ከወይን እሸት የተዘጋጀ ወይን፣ ጠንካራ ወይን ጭምር፣ የወይን ጠጅ
2204.2100 ድፍድፍ፣ የሚፈላ የወይን ጠጅ እና ሌሎች ፍራፍሬዎችን በማፍላት የሚገኙ የአልኮል 40%
22.04 መጠጦች
2204.2200
2204.2900
2204.3000 ውሃን ሳይጨምር ቢያንስ ከክብደቱ 75% የሚያህለው በአገር ውስጥ ግብዓት
30%
የተመረተ የወይን ጠጅ
2205.1000
22.05
2205.9000
22.08 የሚፈሉ መጠጦች (ለምሳሌ፡ ሲደር፣ ፔሪ፣ ሜድ) የሚፈሉ መጠጦችና አልኮል አልባ 80%
2208.3000
መጠጦች ድብልቅ፣ በይዞታ ከ 80 በመቶ የበለጠ ወይም ያነሰ ጥንካሬ ያለው በባህሪው
22.06 2206.0000
ያልተለወጠ ኢቴል አልኮል፣ ሲቢርቶዎች፣ ሊከርስ እና ሌሎች ሲቢርቶ ያላቸው
22.07 2207.1000 መጠጦች፣ በይዞታ ከ 80 በመቶ የበለጠ ወይም ያነሰ ጥንካሬ ያለው በባህሪው
22.08
2208.2000 የተለወጠ ኢቴል አልኮል፣ ሲቢርቶዎች፣ ሊከርስ፣ ውስኪ እና ሌሎች ሲቢርቶ ያላቸው
2208.4000 መጠጦች፣ ውስኪ፣ ጂን፣ ጄኔቫ፣ ቮድካ፣ ከተብላላ የሸንኮራ አገዳ ውጤት የተገኘ ረምና
2208.5000 ስፕሪቶች
አንቀጽ የታሪፍ ቁጥር የዕቃው ዓይነት ታክስ መጣኔ
2208.6000
2208.7000
2208.9090
22.07 2207.2000 ማናቸውም ዓይነት ንፁህ አልኮል 60%
2401.1000
24.01 2401.2000 የትምባሆ ቅጠል፣ ያልተፈበረከ ትምባሆ፣ የትምባሆ ውዳቂ 20%
2401.3000
30% + 5 ብር
2402.2000 ሲጋራ በእሽግ (20
24.02 ፍሬ)
2402.1000
2402.9000
ሲጋር፣ ሲጋሪሎስ፣ በቱቦ የሚጨስ ትምባሆ፣ ሱረት እና ሌሎች ማናቸውም የትንባሆ 30% + በኪሎ
2403.1900 ምርቶች ግራም ብር 250
2403.9100
2403.9900
7. ጨው
2501.0010
25.01 ጨው 25%
2501.0090
8. የማዕድን ነዳጅ፣ የማዕድን ዘይት እና የማዕድን ውጤቶች
2710.1200
2710.1910
2710.1920
ቤንዚን ተራ ወይም ሱፐር፣ ፔትሮል ተራ ወይም ሱፐር፣ ጋዞሊንና የሞተር
27.10 2710.1950 30%
ስፕሪቶች፣ የአውሮፕላን ነዳጅ፣ ቀላል ዘይቶችና ዝግጅቶች፣
2710.2010
2710.2020
2710.2050
9. ሽቶዎች፣ ቶይሌት ዋተርስ፣ የቁንጅናና መኳኳያ ዝግጅቶችና ውጤቶች
33.03 3303.0000 ሽቶዎች፣ ቶይሌት ዋተርስ፣ የቁንጅናና መኳኳያ ዝግጅቶችና ውጤቶች፤ ሰን ስክሪን 100%
አንቀጽ የታሪፍ ቁጥር የዕቃው ዓይነት ታክስ መጣኔ
3304.1000,
3304.2000,
3304.3000,
3304.9100,
3304.9900,
3305.2000,
33.04, እና ሻምፖ አይጨምርም
3305.3000,
33.05
3305.9000,
3307.2000,
3307.3000,
3307.4100,
3307.4900,
3307.9000
10. ርችቶች
51.11 5111.1110
to to
51.13 5113.0090
52.08 5208.1100
to to
52.12 5212.2500
53.09 5309.1190
to to
53.11 5311.0090
54.07 5407.1010
to to
54.08 5408.3400
55.12 5512.1110
to to
55.16 5516.9400
5801.1000
58.01
to
to
5811.0000
58.11
(Except
(Except
5802.1100,
58.08),
5804.1010)
5901.1000
59.01 to
to 5911.9000
59.11 (Except
(Except 5902.1000,
59.02), 5902.2000,
5902.9000)
5701.1000
57.01
to
to 8.2. ምንጣፎች 30%
57.05
5705.0000
አንቀጽ የታሪፍ ቁጥር የዕቃው ዓይነት ታክስ መጣኔ
60.01
6001.1000
to
to
60.06
6006.9000
6201.1100
62.01
to
to 8.3. የተሰፉ ልብሶች 8%
62.19
6217.9000
63.01
6310.1000
to
to
63.04
6304.9990
6702.1000,
አርቲፊሻል አበባዎች፣ ከአርቲፊሻል አበባዎች፣ ቅጠሎችና ፍሬዎች እና የእነዚህ
67.02 6702.9010, 10%
ክፍሎች፣ ከአርቲፊሻል አበባዎች፣ ከቅጠሎች ወይም ከፍሬዎች የተሠሩ ዕቃዎች
6702.9090
6703.0000
6704.1100, የሰው ፀጉር፣ የሰው ፀጉር ውዳቂ፣ ዊግ፣ የውሸት ፂም፣ የውሸት ፀጉር፣ የውሸት
67.03
6704.1900, ቅንድብ፣ የውሸት ሽፋሎች፣ የእንስሳት ፀጉር፣ ከሴንቴቲክ ጨርቃ ጨርቅ 40%
67.04
6704.2000, ማቴሪያሎች የተሰሩ ፀጉሮች
6704.9000
17. የተፈጥሮ ወይም ካልቸርድ ዕንቁዎች እና የከበሩ ወይም በከፊል የከበሩ ድንጋዮች
71.01 7101.1000 የተፈጥሮ ወይም ካልቸርድ ዕንቁዎች፣ ከከበሩ ወይም በከፊል የከበሩ ድንጋዮች፣ ከከበሩ ብረቶች 20%
አንቀጽ የታሪፍ ቁጥር የዕቃው ዓይነት ታክስ መጣኔ
to
to 7117.9090
71.17 (Except እና በከበሩ ብረት የለበሱ ብረቶች የተሰሩ ጌጣጌጦችና ዕቃዎች፤ ቅንስናሽ ገንዘብ ወይም ገንዘብ
(Except 7108.2000, የሆነን ሳይጨምር
71.15) 7115.1000,
7115.9010)
18. ቪዲዮ መቅረጫ ወይም ማባዣ መሣሪያዎች፣ የቴሌቪዥን ስርጭት መቀበያዎች፣ ፎቶ ወይም ቪዲዮ ካሜራ
8521.1000, 10%
85.21 8521.9010, ቪዲዮ መቅረጫ ወይም ማባዣ መሣሪያዎች፣ የቪዲዮ ቲዩነር ቢይዙም ባይዙም
8521.9090
85.25 8525.8000 የቴሌቪዥን ካሜራ፣ ዲጂታል ካሜራ፣ ቪዲዮ ካሜራ ሪኮርደር 10%
ከድምፅ መቅረጫ ወይም ማሰሚያ መሣሪያዎች ጋር የተጣመሩ በከፊል የተገጣጠሙ
8527.1310 10%
የመገጣጠሚያ ኢንዱስትሪዎች ሲያስመጧቸዉ
የሬዲዮ ድምጽ ስርጭት መቀበያ መሣሪያዎች ከድምፅ መቅረጫ ወይም ማባዣ መሣሪያዎች 10%
8527.1390
ጋር የተጣመሩ ሌሎች መሣሪያዎች
የውጭ የኃይል ምንጭ ሣይኖራቸው መስራት የሚችሉ የሬዲዮ ድምጽ ስርጭት መቀበያ
85.27 8527.1910 10%
መሣሪያዎች በከፊል የተገጣጠሙ የመገጣጠሚያ ኢንዱስትሪዎች ሲያስመጧቸዉ
የውጭ የኃይል ምንጭ ሣይኖራቸው መስራት የሚችሉ የሬዲዮ ድምጽ ስርጭት መቀበያ 10%
8527.1990
መሣሪያዎች
የሬዲዮ ድምጽ ስርጭት መቀበያ መሣሪያዎች ከቪሲዲ ወይም ዲዚዲ ማጫወቻ ጋር 10%
8527.9920
የተጣመሩ
የቴሌቪዥን ስርጭት መቀበያ መሣሪያዎች የቪዲዮ መቅረጫ ወይም ማስተላለፊያ መሳሪያ ጋር
8528.7210 10%
የተጣመሩ ሆነዉ በከፊል የተገጣጠሙ፣ የመገጣጠሚያ ኢንዱስትሪዎች ሲያስመጧቸዉ
የቪዲዮ መቅረጫ ወይም ማስተላለፊያ መሳሪያ ጋር የተጣመሩ ሆነዉ, ሙሉ በሙሉ ተበትነዉ የቀረቡ፣
8528.7220 10%
85.28 የመገጣጠሚያ ኢንዲስትሪዎች ሲያስመጧቸዉ
8528.7230 ሌሎች፣ በከፊል የተገጣጠሙ የመገጣጠሚያ ኢንዱስትሪዎች ሲያስመጧቸዉ 10%
8528.7290 ባለቀለም ቴሌቪዥን 10%
19. ተሽከርካሪዎች
87.01 ትራክተር
19.4.1. ከ 18 ኪሎ ዋት ያልበለጠ፡-
8701.9121 ያገለገሉ ዕድሚያቸው ከአራት ዓመት ያልበለጠ
100%
8701.9122 ያገለገሉ ዕድሚያቸው ከአራት ዓመት የበለጠ ነገር ግን ከሰባት አመት ያልበለጠ
200%
8701.9123 ያገለገሉ ዕድሚያቸው ከሰባት አመት የበለጠ 400%
87.02 ሹፌሩን ጨምሮ፣ አስር ወይም የበለጡ ሰዎችን የሚያጓጉዙ ባለሞተር ተሽከርካሪዎች፡-
19.5. ባለ ኮምፕሬሽን-ኢግኒሽን ኢንተርናል ኮምበስሽን ፒስተን ኢንጂን ብቻ የሆኑ/ዲዝል ወይም ከፊል- ዲዝል
8702.1022 የመቀመጫ አቅማቸው ሹፌሩን ጨምሮ ከ 16 ተጓዦች (አዋቂዎች) ያልበለጠ፣ ከአራት
100%
ዓመት ያልበለጠ
8702.1023 የመቀመጫ አቅማቸው ሹፌሩን ጨምሮ ከ 16 ተጓዦች (አዋቂዎች) ያልበለጠ፣ ከአአራት
200%
ዓመት የበለጠ ነገር ግን ከሰባት አመት ያልበለጠ
8702.1024 የመቀመጫ አቅማቸው ሹፌሩን ጨምሮ ከ 16 ተጓዦች (አዋቂዎች) ያልበለጠ፣ ከሰባት አመት
400%
የበለጠ
8702.1025 የመቀመጫ አቅማቸው ሹፌሩን ጨምሮ ከ 16 ተጓዦች (አዋቂዎች) የበለጠ፣ ከአራት ዓመት
100%
ያልበለጠ
8702.1026 የመቀመጫ አቅማቸው ሹፌሩን ጨምሮ ከ 16 ተጓዦች (አዋቂዎች) የበለጠ፣ ከአራት ዓመት
200%
የበለጠ ነገር ግን ከሰባት አመት ያልበለጠ
8702.1027 የመቀመጫ አቅማቸው ሹፌሩን ጨምሮ ከ 16 ተጓዦች (አዋቂዎች) የበለጠ፣ ከሰባት አመት
400%
የበለጠ
19.6. ለፕሮፐልሽን የኮምፕሬሽን-ኢግኒሽን ኢንተርናል ኮምበስሽን ፒስተን ኢንጂን /ዲዝል ወይም ከፊል- ዲዝል/ እና ኤሌክትሪክ ሞተርን
አጣምሮ የያዘ
8702.2022 የመቀመጫ አቅማቸው ሹፌሩን ጨምሮ ከ 16 ተጓዦች (አዋቂዎች) ያልበለጠ፣ ከአራት
100%
ዓመት ያልበለጠ
8702.2023 የመቀመጫ አቅማቸው ሹፌሩን ጨምሮ ከ 16 ተጓዦች (አዋቂዎች) ያልበለጠ፣ ከአአራት
200%
ዓመት የበለጠ ነገር ግን ከሰባት አመት ያልበለጠ
8702.2024 የመቀመጫ አቅማቸው ሹፌሩን ጨምሮ ከ 16 ተጓዦች (አዋቂዎች) ያልበለጠ፣ ከሰባት አመት
400%
የበለጠ
8702.2025 የመቀመጫ አቅማቸው ሹፌሩን ጨምሮ ከ 16 ተጓዦች (አዋቂዎች) የበለጠ፣ ከአራት ዓመት
100%
ያልበለጠ
8702.2026 የመቀመጫ አቅማቸው ሹፌሩን ጨምሮ ከ 16 ተጓዦች (አዋቂዎች) የበለጠ፣ ከአራት ዓመት
200%
የበለጠ ነገር ግን ከሰባት አመት ያልበለጠ
8702.2027 የመቀመጫ አቅማቸው ሹፌሩን ጨምሮ ከ 16 ተጓዦች (አዋቂዎች) የበለጠ፣ ከሰባት አመት
400%
የበለጠ
19.7. ለፕሮፐልሽን የስፓርክ-ኢግኒሽን ኢንተርናል ኮምበስሽን ሪሲፕሮኬቲንግ ፒስተን ኢንጂን እና ኤሌክትሪክ ሞተርን አጣምሮ የያዘ
8702.3022 የመቀመጫ አቅማቸው ሹፌሩን ጨምሮ ከ 16 ተጓዦች (አዋቂዎች) ያልበለጠ፣ ከአራት
100%
ዓመት ያልበለጠ
8702.3023 የመቀመጫ አቅማቸው ሹፌሩን ጨምሮ ከ 16 ተጓዦች (አዋቂዎች) ያልበለጠ፣ ከአአራት
200%
ዓመት የበለጠ ነገር ግን ከሰባት አመት ያልበለጠ
8702.3024 የመቀመጫ አቅማቸው ሹፌሩን ጨምሮ ከ 16 ተጓዦች (አዋቂዎች) ያልበለጠ፣ ከሰባት አመት
400%
የበለጠ
አንቀጽ የታሪፍ ቁጥር የዕቃው ዓይነት ታክስ መጣኔ
8702.3025 የመቀመጫ አቅማቸው ሹፌሩን ጨምሮ ከ 16 ተጓዦች (አዋቂዎች) የበለጠ፣ ከአራት ዓመት
100%
ያልበለጠ
8702.3026 የመቀመጫ አቅማቸው ሹፌሩን ጨምሮ ከ 16 ተጓዦች (አዋቂዎች) የበለጠ፣ ከአራት ዓመት
200%
የበለጠ ነገር ግን ከሰባት አመት ያልበለጠ
8702.3027 የመቀመጫ አቅማቸው ሹፌሩን ጨምሮ ከ 16 ተጓዦች (አዋቂዎች) የበለጠ፣ ከሰባት አመት
400%
የበለጠ
19.8. ለፕሮፐልሽን የኤሌክትሪክ ሞተርን ብቻ የሚጠቀሙ
8702.4022 የመቀመጫ አቅማቸው ሹፌሩን ጨምሮ ከ 16 ተጓዦች (አዋቂዎች) ያልበለጠ፣ ከአራት
100%
ዓመት ያልበለጠ
8702.4023 የመቀመጫ አቅማቸው ሹፌሩን ጨምሮ ከ 16 ተጓዦች (አዋቂዎች) ያልበለጠ፣ ከአአራት
200%
ዓመት የበለጠ ነገር ግን ከሰባት አመት ያልበለጠ
8702.4024 የመቀመጫ አቅማቸው ሹፌሩን ጨምሮ ከ 16 ተጓዦች (አዋቂዎች) ያልበለጠ፣ ከሰባት አመት
400%
የበለጠ
8702.4025 የመቀመጫ አቅማቸው ሹፌሩን ጨምሮ ከ 16 ተጓዦች (አዋቂዎች) የበለጠ፣ ከአራት ዓመት
100%
ያልበለጠ
8702.4026 የመቀመጫ አቅማቸው ሹፌሩን ጨምሮ ከ 16 ተጓዦች (አዋቂዎች) የበለጠ፣ ከአራት ዓመት
200%
የበለጠ ነገር ግን ከሰባት አመት ያልበለጠ
8702.4027 የመቀመጫ አቅማቸው ሹፌሩን ጨምሮ ከ 16 ተጓዦች (አዋቂዎች) የበለጠ፣ ከሰባት አመት
400%
የበለጠ
19.9. ሌሎች ህዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪዎች
8702.9022 የመቀመጫ አቅማቸው ሹፌሩን ጨምሮ ከ 16 ተጓዦች (አዋቂዎች) ያልበለጠ፣ ከአራት
100%
ዓመት ያልበለጠ
8702.9023 የመቀመጫ አቅማቸው ሹፌሩን ጨምሮ ከ 16 ተጓዦች (አዋቂዎች) ያልበለጠ፣ ከአአራት
200%
ዓመት የበለጠ ነገር ግን ከሰባት አመት ያልበለጠ
8702.9024 የመቀመጫ አቅማቸው ሹፌሩን ጨምሮ ከ 16 ተጓዦች (አዋቂዎች) ያልበለጠ፣ ከሰባት አመት
400%
የበለጠ
8702.9025 የመቀመጫ አቅማቸው ሹፌሩን ጨምሮ ከ 16 ተጓዦች (አዋቂዎች) የበለጠ፣ ከአራት ዓመት
100%
ያልበለጠ
8702.9026 የመቀመጫ አቅማቸው ሹፌሩን ጨምሮ ከ 16 ተጓዦች (አዋቂዎች) የበለጠ፣ ከአራት ዓመት
200%
የበለጠ ነገር ግን ከሰባት አመት ያልበለጠ
8702.9027 የመቀመጫ አቅማቸው ሹፌሩን ጨምሮ ከ 16 ተጓዦች (አዋቂዎች) የበለጠ፣ ከሰባት አመት
400%
የበለጠ
87.03 ባለሞተር መኪናዎች እና ሌሎች ባለሞተር ተሽከርካሪዎች፣ ስቴሽን ዋገኖች እና የመወዳደሪያ መኪናዎች ጭምር፡-
19.11. ሌሎች ተሽከርካሪዎች፣ ባለ ስፓርክ ኢግኒሽን ኢንተርናል ኮምበስሽን ሪሲፕሮኬቲንግ ፒስተን ኢንጂን ብቻ የሆኑ፡-
19.11.1. የሲሊንደር ይዘት ከ 1,000 ሲሲ ያልበለጠ፡-
ባለሦስት እግር ተሽከርካሪዎች
8703.2111 አዲስ፣ በሀገር ውስጥ ኢንዱስትሪ እንዲገጣጠሙ ሙሉ በሙሉ ተበትነው የቀረቡ 30%
8703.2112 አዲስ፣ በሀገር ውስጥ ኢንዱስትሪ እንዲገጣጠሙ በከፊል ተበትነው የቀረቡ 30%
8703.2113 አዲስ፣ ሙሉ በሙሉ ተገጣጥመው የቀረቡ 30%
8703.2114 አንድ ዓመት ወይም ከዚያ በላይ ነገር ግን ከሁለት ዓመት ያልበለጠ 80%
8703. 2115 ከሁለት ዓመት የበለጠ ነገር ግን ከአራት ዓመት ያልበለጠ 130%
8703.2116 ከአራት ዓመት የበለጠ ነገር ግን ከሰባት ዓመት ያልበለጠ 230%
8703.2117 ከሰባት ዓመት የበለጠ 430%
ሌሎች
8703.2191 አዲስ፣ በሀገር ውስጥ ኢንዱስትሪ እንዲገጣጠሙ ሙሉ በሙሉ ተበትነው የቀረቡ
30%
8703.2192 አዲስ፣ በሀገር ውስጥ ኢንዱስትሪ እንዲገጣጠሙ በከፊል ተበትነው የቀረቡ
30%
8703.2193 አዲስ፣ ሙሉ በሙሉ ተገጣጥመው የቀረቡ
30%
8703.2194 ያገለገሉ፣ አንድ ዓመት ወይም ከዚያ በላይ ነገር ግን ከሁለት ዓመት ያልበለጠ
80%
8703. 2195 ያገለገሉ፣ ከሁለት ዓመት የበለጠ ነገር ግን ከአራት ዓመት ያልበለጠ
130%
8703.2196 ያገለገሉ፣ ከአራት ዓመት የበለጠ ነገር ግን ከሰባት ዓመት ያልበለጠ
230%
8703.2197 ያገለገሉ፣ ከሰባት ዓመት የበለጠ
430%
19.12. ሌሎች ተሽከርካሪዎች፣ ባለ ኮምፕሪሽን-ኢግኒሽን ኢንተርናል ኮምበስሽን ፒስተን ኢንጂን ብቻ የሆኑ፣ /ዲዝል ወይም ከፊል ዲዝል/፡-
19.12.1. የሲሊንደሩ ይዘት ከ 1,500 ሲሲ ያልበለጠ፡-
8703.7012 አዲስ፣ በሀገር ውስጥ ኢንዱስትሪ እንዲገጣጠሙ በከፊል ተበትነው የቀረቡ 30%
8703.7013 አዲስ፣ ሙሉ በሙሉ ተገጣጥመው የቀረቡ 30%
8703.7014 ያገለገሉ፣ አንድ ዓመት ወይም ከዚያ በላይ ነገር ግን ከሁለት ዓመት ያልበለጠ
80%
8703.7015 ያገለገሉ፣ ከሁለት ዓመት የበለጠ ነገር ግን ከአራት ዓመት ያልበለጠ
130%
8703.7016 ያገለገሉ፣ ከአራት ዓመት የበለጠ ነገር ግን ከሰባት ዓመት ያልበለጠ
230%
8703.7017 ያገለገሉ፣ ከሰባት ዓመት የበለጠ
430%
19.20. ሌሎች፣ ባለኮምፕሬሽን-ኢግኒሽን ኢንተርናል ኮምበስሽን ፒስተን ኢንጅን የሆኑ /ዲዝል ወይም ከፊል-ዲዝል/ ተሽከርካሪዎች:
19.20.1. ከ 5 ቶን ያልበለጠ ግሮስ ቬክል ዌይት ያላቸው፡-
ከ 15 ዐዐ ኪ.ግ ያልበለጠ የመጫን ችሎታ ያላቸው፡-:
8704.2114 ያገለገሉ፣ ዕድሚያቸው ከአራት ዓመት ያልበለጠ
100%
8704.2115 ያገለገሉ፣ ዕድሚያቸው ከአራት ዓመት የበለጠ ነገር ግን ከሰባት አመት ያልበለጠ
200%
8704.2116 ያገለገሉ፣ ዕድሚያቸው ከሰባት አመት የበለጠ
400%
ከ 15 ዐዐ ኪ.ግ የበለጠ የመጫን ችሎታ ያላቸው፡
8704.2124 ያገለገሉ፣ ዕድሚያቸው ከአራት ዓመት ያልበለጠ
100%
8704.2125 ያገለገሉ፣ ዕድሚያቸው ከአራት ዓመት የበለጠ ነገር ግን ከሰባት አመት ያልበለጠ
200%
8704.2126 ያገለገሉ፣ ዕድሚያቸው ከሰባት አመት የበለጠ
400%
19.20.2. ከ 5 ቶን የበለጠ ነገር ግን ከ 20 ቶን ያልበለጠ ግሮስ ቬክል ዌይት ያላቸው:
8704.2221 ያገለገሉ፣ ዕድሚያቸው ከአራት ዓመት ያልበለጠ
100%
8704.2222 ያገለገሉ፣ ዕድሚያቸው ከአራት ዓመት የበለጠ ነገር ግን ከሰባት አመት ያልበለጠ
200%
8704.2223 ያገለገሉ፣ ዕድሚያቸው ከሰባት አመት የበለጠ
400%
19.20.3. ከ 20 ቶን የበለጠ ግሮስ ቬክል ዌይት ያላቸው:
አንቀጽ የታሪፍ ቁጥር የዕቃው ዓይነት ታክስ መጣኔ
8704.2321 ያገለገሉ፣ ዕድሚያቸው ከአራት ዓመት ያልበለጠ
100%
8704.2322 ያገለገሉ፣ ዕድሚያቸው ከአራት ዓመት የበለጠ ነገር ግን ከሰባት አመት ያልበለጠ
200%
8704.2323 ያገለገሉ፣ ዕድሚያቸው ከሰባት አመት የበለጠ
400%
19.27. ተሳቢዎች እና ቅጥልጥል ሴሚትሪለሮች፣ እንደ መኖሪያ ቤት የሚያገለግሉ ወይም ለካምፒንግ የሚሆኑ፡-
8716.1020 ያገለገሉ
200%
19.28. ለእርሻ አገልግሎት የሚውሉ በራሳቸው ዕቃዎችን የሚጭኑ እና የሚያራግፉ ተሳቢዎች እና ሴሚትሬለሮች፡-
8716.2020 ያገለገሉ
200%
19.33. ሌሎች፡-
8716.8092 ያገለገሉ
200%
19.34. የቪዲዮ ጌም ማሽኖች፣ የበዓል፣ የካርኒቫል፣ የአስማት መጫወቻዎችና መቀለጃዎች፣ የቁማር ማሽኖች እነ
መጫወቻ ካርታ
95.04 9504.2000
የቪዲዮ ጌም ማሽኖች፣ የበዓል፣ የካርኒቫል፣ የአስማት መጫወቻዎችና
to to 20%
መቀለጃዎች፣ የቁማር ማሽኖች እና መጫወቻ ካርታዎች
95.05 9505.9000
19.35. የትምባሆ ፒፓዎች (ጋያ ጭምር)፣ የሲጋራ ወይም የሲካራ መያዣዎች እና የነዚሁ ክፍሎች
የትምባሆ ፒፓዎች (ጋያ ጭምር)፣ የሲጋራ ወይም የሲካራ መያዣዎች እና
96.14 9614.0000 20%
የነዚሁ ክፍሎች
19.36. የቴሌኮሚኒኬሽን አገልግሎቶች
የሞባይል አገልግሎቶች (ኢንተርኔት፣ የድምጽ እና የፅሑፍ መልክት)፣ የገመድ አልባ
5%
ስልክ አገልግሎት፣ የገመድም ሆነ ገመድ አልባ የኢንተርኔት አገልግሎቶች