You are on page 1of 1

ለአቶ አስረስ አያሌው

ባ ሉ በ ት

ጉዳዩ፡- የተጠቀሙበት የስልክ ሂሣብ ክፍያ ስለማሳወቅ

የድርጅታችን ንብረት የሆነውን የሲም ካርድ ቁጥር 0930-11-01-81 ለድርጅቱ ለሥራ አገልግሎት
በወር አስከ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) እንዲጠቀሙበት በቀን፡ ጥር 16 ቀን 2011 ዓ.ም በደብዳቤ
ቁጥር፡ አልቢ/00434/2011 መሰጠትዎ ይታወቃል፡፡ ሆኖም ግን እርስዎ በወር ውስጥ መጠቀም
ከነበረቦት የገንዘብ መጠን በላይ ክፍያ ስለተጠቀሙ ከደመወዝዎ ተቀናሽ እንደሚሆን በቅድሚያ
እያሳወቅን የተጠቀሙበትን የሚያሳይ የሂሣብ ዝርዝር አባሪ አድርገን ያያዝን መሆናችንን እንገልፃለን ፡፡

ከሠላምታ ጋር

አባሪ ፡ 1
ግልባጭ፡

 ለሂሣብ ክፍል
አልቢ

You might also like