You are on page 1of 5

5/27/2020 4th Q Grade 11 Amharic TEST 1: Attempt review

Dashboard / Courses / (hidden) / AMH11 / 22 May - 28 May / 4th Q Grade 11 Amharic TEST 1

Started on Wednesday, 27 May 2020, 9:00 AM


State Finished
Completed on Wednesday, 27 May 2020, 9:26 AM
Time taken 26 mins 26 secs
Marks 15.00/15.00
Grade 30.00 out of 30.00 (100%)
Feedback እጅግ በጣም ጥሩ

Question 1

Correct ለቃለ መጠይቅ መቅረፀ ድምፆችን መጠቀም አይፈቀድም፡፡


Mark 1.00 out of
1.00
Select one:
a. ሀሰት 

b. እውነት

The correct answer is: ሀሰት

Question 2

Correct ለተዋቀረ ቃለ መጠይቅ አስቀድሞ ለቃለ መጠይቁ የሚሆኑ ጥያቄዎችን መንደፍ ተገቢ ነው፡፡
Mark 1.00 out of
1.00
Select one:
a. ሀሰት

b. እውነት 

The correct answer is: እውነት

Question 3

Correct ቃለ መጠይቅ በሦስት ይከፈላል፡፡


Mark 1.00 out of
1.00
Select one:
a. እውነት

b. ሀሰት 

The correct answer is: ሀሰት

learning.gyaschool.com/mod/quiz/review.php?attempt=5348&cmid=283 1/5
5/27/2020 4th Q Grade 11 Amharic TEST 1: Attempt review

Question 4

Correct በውይይር ወቅት ሀሳብን በተንዛዛ መልኩ ማቅረብ ተገቢ አይደለም፡፡


Mark 1.00 out of
1.00
Select one:
a. ሀሰት

b. እውነት 

The correct answer is: እውነት

Question 5

Correct በግል ታሪክና በህይወት ታሪክ መካከል ልዩነት የለም፡፡


Mark 1.00 out of
1.00
Select one:
a. እውነት

b. ሀሰት 

The correct answer is: ሀሰት

Question 6

Correct ከሚከተሉት መካከል አንዱ በቃለ መጠይቅ አቀራረብ መመሪያ ውስጥ አይካተትም፡፡
Mark 1.00 out of
1.00
Select one:
a. ከቃለ መጠይቁ በኋላ ተጠያቂውን ማመስገን

b. ስለ ቃለ መጠይቁ አላማ የተዘጋጀውን ማብራሪያ መስጠት

c. መልሶችን በጥሞና ማዘጋጀት

d. ጥያቄዎችን መንደፍ 

The correct answer is: ጥያቄዎችን መንደፍ

Question 7

Correct ከውይይት አቀራረብ መመሪያ ውስጥ የማይካተተው ነጥብ የቱ ነው?


Mark 1.00 out of
1.00
Select one:
a. የውይይቱን ጭብጦች በቅደም ተከተል ማቅረብ

b. ፍርሃትንና ግዴለሽነትን ማስወገድ

c. ፍሬ ሃሳቦችን በበቂ ምክንያት ማስደገፍ

d. ርዕሱን በሚገባ መረዳት 

The correct answer is: ርዕሱን በሚገባ መረዳት

learning.gyaschool.com/mod/quiz/review.php?attempt=5348&cmid=283 2/5
5/27/2020 4th Q Grade 11 Amharic TEST 1: Attempt review

Question 8

Correct ውይይት በዓላማ የሚፈፀም ክንውን ነው፡፡


Mark 1.00 out of
1.00
Select one:
a. እውነት 

b. ሀሰት

The correct answer is: እውነት

Question 9

Correct የቃለ መጠይቅ አቀራረብ ውስጥ የማይካተተው የቱ ነው?


Mark 1.00 out of
1.00
Select one:
a. ተጠያቂዎችን ማመስገን

b. ከተጠያቂዎች ጋር ቀጠሮ መያዝ 

c. ዋና ዋና ሀሳቦችን እያዳመጡ ማስታወሻ መያዝ

d. ጥያቄዎችን ትህትና በተላበሰ አኳኋን ማቅረብ

The correct answer is: ከተጠያቂዎች ጋር ቀጠሮ መያዝ

Question 10

Correct የአህፅሮት ፅሁፍ መመሪያን በመከተል በሌላ ሰው የተፃፈን ፅሁፍ አሳጥሮ መፃፍ ይቻላል፡፡
Mark 1.00 out of
1.00
Select one:
a. እውነት 

b. ሀሰት

The correct answer is: እውነት

Question 11

Correct የውይይት አቀራረብ መመሪያ ውስጥ የሚካተተው የቱ ነው?


Mark 1.00 out of
1.00
Select one:
a. ከተለያዩ ፅሁፎች ዋና ዋና ፍሬ ሃሳቦችን መመዝገብና ወቅታዊነታቸውን መመዘን

b. ያልተንዛዛና የተመጠነ ሀሳብ መሰንዘር 

c. ርዕሱን የተመለከቱ ትክክለኛ መረጃዎችን ማግኘት

d. ስለ ርዕሱ የጠለቀ እውቀት ያላቸውን ሰዎች ማፈላለግ

The correct answer is: ያልተንዛዛና የተመጠነ ሀሳብ መሰንዘር

learning.gyaschool.com/mod/quiz/review.php?attempt=5348&cmid=283 3/5
5/27/2020 4th Q Grade 11 Amharic TEST 1: Attempt review

Question 12

Correct የዱብዳ ንግግር ለማድረግ ጥልቅ የሆነ ዝግጅት ማድረግ ተገቢ ነው፡፡
Mark 1.00 out of
1.00
Select one:
a. እውነት

b. ሀሰት 

The correct answer is: ሀሰት

Question 13

Correct “መድብል” ለሚለው ቃል “ክምችት” የሚለው በፍች ይመሳሰለዋል፡፡


Mark 1.00 out of
1.00
Select one:
a. ሀሰት

b. እውነት 

The correct answer is: እውነት

Question 14

Correct “ንረት’’ ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ፍች የሆነው የቱ ነው?


Mark 1.00 out of
1.00
Select one:
a. በዋጋ መቀነስ

b. ስንፍና

c. ስጦታ

d. በዋጋ ከፍ ማለት 

The correct answer is: በዋጋ ከፍ ማለት

Question 15

Correct “ከተጠያቂው ጋር ቀጠሮ መያዝ” የሚለው በቃለ መጠይቅ አቀራረብ መመሪያ ውስጥ ይጠቃለላል፡፡
Mark 1.00 out of
1.00
Select one:
a. እውነት

b. ሀሰት 

The correct answer is: ሀሰት

learning.gyaschool.com/mod/quiz/review.php?attempt=5348&cmid=283 4/5
5/27/2020 4th Q Grade 11 Amharic TEST 1: Attempt review

Jump to...
◄ Announcements

learning.gyaschool.com/mod/quiz/review.php?attempt=5348&cmid=283 5/5

You might also like