Professional Documents
Culture Documents
Share Company
Share Company
1. የማሕበሩ አላማዎች
1. በአንድነት ተባብሮና ተግቶ በመስራት ብዙዎችን ከድህነት አረንቋ ማላቀቅ፡፡
2. የግለሰቦችን ሆነ የቡድኖችን የፋይናንስ ደረጃቸዉን ማሳደግ፡፡
3. ዝቅተኛ የቀን ሆነ ወርሃዊ ገቢ ያላቸዉን ግለሰቦች ሆነ ቡድኖች የትላልቅ ድርጅቶች ባለድርሻ
ባለቤቶች ማድረግ፡፡
4. እኔ እኔ እዚህም እኔ እዛም እኔ የሚለዉን የራስ ወዳድነትን ባህል በማስቀረት እሷም እሱም
እነሱም፡፡ የሚለዉን መልካም መንፈሳዊ ባህል ማሳደግ፡፡
5. ለአገራችን ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚያዊ እድገት ያላሰለሰ ሚና በመጫወት ለሕዝቧ ኑሮ መሻሻል
የድርሻዉን በማድረግ የማይዘነጋ አሻራ ማስቀመጥ፡፡
6. በአንድነት ሰርቶ የመለወጥን ሚስጢር በተግባር ማሳየት፡፡
(1,000,461,043.44)፡፡
4. አጠቃላይ ባለአክሲዮኖች ቁጥር
- ሰላሳ አምስት ሺ ዘጠኝ መቶ ሰማኒያ አምስት (35,985)፡፡
5. የአክሲዮኖች ብዛት፡- ሃያ (20)፡፡
6. የአንድ አክሲዮን ዋጋ፡- አምስት ሺ ብር (5000)፡፡
7. የአከፋፈል ስሌት ምሳሌዎች፡- በየወሩ የሚከፈል፡፡ በሶስት ዓመት
(በ 36 ወራት ) በወር በወረ አየተከፈለ የሚጠናቀቅ፡፡
ምሳሌ 1 ፡- አንድ አክሲዮን የሚገዛ ባለአከሲዮን አምስት ሺ ብር ለሰላሳ
ስድስት በማካፈል ክፋዩን ለሰላሳ ስድስት ወራት ይከፍላል ማለት ነዉ፡፡ ይህ
ማለት 5000/36= 138.89፡፡ በየወሩ ለሶስት አመታት አንድ መቶ ሰላሳ
ስምንት ብር ከሰማኒያ ዘጠኝ ሳንቲም ይከፍላል ማለት ነዉ፡፡
ምሳሌ 2፡- ሃያ አክሲዮን መግዛት የሚፈልግ ባለአክሲዮን አንድ መቶ ሺ ብር
ለሰላሳ ስድስት በማካፈል ክፋዩን ለሰላሳ ስድስት ወራት ይከፍላል ማለት
ነዉ፡፡ ይህ ማለት 100,000/36 = 2,777.78 በየወሩ ኁለት ሺ ሰባት መቶ ሰባ
ሰባት ብር ከ ሰባ ስምንት ሳንቲም ለሶስት አመት ይከፍላል ማለት ነዉ፡፡
በዚህ መልክ ኁሉም ባለአከሲዮኖች አክሲዮናቸዉን ለሰላሳ ስድስት በማካፈል
በየወሩ የሚጠበቅባቸዉን ክፍያ ለማሕበሩ ያስገባሉ ማለት ነዉ፡፡
ባንድ ወር የሚሰበሰብ ባንድ አመት የሚሰበሰብ በኁለት አመት በሶስት አመት የሚሰበሰብ
የሚሰበሰብ
27,790,584.54 333,487,014.48 666,974,028.96 1,000,461,043.44
ሃያ ሰባት ሚሊዬን ሶስት መቶ ሰላሳ ሶስት ስድስት መቶ ስልሳ አነድ ቢሊዬን አራት መቶ
ሰባት መቶ ዘጠና ሺ ሚሊዬን አራት መቶ ስድስት ሚሊዬን ዘጠኝ ስልሳ አንድ ሺ አርባ ሶስት
አምስት መቶ ሰማኒያ ሰማኒያ ሰባት ሺ አስራ መቶ ሰባ አራት ሺ ሃያ ብር ከአርባ አራት ሳንቲም
አራት ብር ከሀምሳ ዐራት ብር ከስማኒያ ስምንት ብር
አራት ሳንቲም ስምንት ሳንቲም ከዘጠና ስድስት ሳንቲም
13.2. በዎረዳዎች
ለባለአክሲኑ ይመልሳል፡፡
ቀን
ሀዋሳ
ጉዳዩ፡- የድጋፍ ደብዳቤ ስለመጠየቅ
ከሁሉ አስቀድመን የከበረ ሰላምታችንን እያቀረብን እኛ ስማችን በዚህ ደብዳቤ ግረጌ የተገልጸ
ወጣቶች ከላይ በርዕሱ ለመግለጽ ወደተሞከረዉ ርዕሰ ጉዳይ እናልፋለን፡፡ ይኼዉም፡- በደብዳቤዉ ግርጌ
ስማቸዉ ከተገለጹ ወጣቶች አነንዱና የዚህ ሀሳብ ባለራዕ በሆነዉ መ/ር ሲሳይ አለማየሁ ዋጋ ተጠነስሶ
ለዉጥ ናፋቂና ተጠሚ በሆኑ ወጣቶች መስራችነት በሀዋሳና በመላ ሲዳማ ዞን ያለዉን ማሕበርሰብ
የሚያሳትፍ ‘ ሚቲማ ሎጶቴ ’ የተሰኘ አክሲዮን ማሕበር ለማቋቋም ቅድመ ዝግጅት በማድረግ
ላይ እንገኛለን፡፡ የአክሲዮኑ አመሰራረት የማኒኛዉም አክሲዮን ምስረታ ስርዓት ተከትሎ የሚመሰረት
ሲሆን ለግንዛቤ ያህል የሚቲማ ሎጶቴ አክሲዮን ማሕበር አላማ ፣የአክሲዮን መጠን፣ የአንድ አክሲዮን
ዋጋ፣ የክፍያ አፈጻጸም ሁኔታ፣ ታርጌት ግሩፖች፣ ሊሰሩ የታቀዱ የስራ ዓይነቶች፣ ከዚህ ደብዳቤ ጋር
ተያይዘዉ ቀርቧል፡፡ ስለሆነም ክቡር ፐረዝዳንት ይህ ትልቅ ራዕይ በእግዚአብሔርና በናንተ ድጋፍ
ከወረቀት ወደ መሬት ይወርዳል ብልን ስላመንን ለድጋፍ መተናል፡፡ድጋፋችሁ የሚያስፈልገን
በሚከተሉት አራት ጉዳዮችላይ ይሆናል፡
1. የዚህ ሀሳብ ባለራዕይ የሆነዉ መ/ር ሲሳይ አለማየሁ ዋጋ በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር የሀዋሳ
ሀይቅ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት መምህር ሲሆን እሄንን ሰፊ ራዕይ በዋናንት ለማስፈጸም ጊሄ
ስለሚያስፈልገዉ ዩሀዋሳ ከተማ ትምህርት መምሪያ ከየካቲት/2011 እስከ ሰኔ/2011 ዓ.ም ድረስ
የአምስት ወር ጊዜ እንዲሰጠዉ የድጋፍ ደብዳቤ እንዲጻፍልን በትህትና እንጠየቃልን፡፡
2. ለዚህ ራዕይ መሳካት የበኩሉን ሚና እንድጫወት የሲዳማ ሬዲዮና ቴሌቭዥን የአየር ጊዜ
በመተባበር የሚዲያ ሺፋን እንዲሰጥልን በትህትና እንጠይቃለን፡፡
3. የሲዳማ ዞን አስተዳዳሪዎች እና የየወረዳ አስተዳዳሪዎች ኤሄንን ትልቅ ራዕይ ተቀብለዉ
እንዲደግፉና የበኩላቸዉን ሚና እንድጫወቱ የድጋፍ ደብዳቤ አንዲጻፍልን በትሕትና
እንጠይቃለን፡፡
በተረፈዉ ክቡር ፐረዝዳንት ተብብራችሁ ካልተለየን ተግተን ሰርተን ሺዎችንና ሚሊዮኖችን
ማገዝ ስንችል የናንተ የመሪዎች ሚና በእግዚዘብሔር ዘንድ የሚያስመሰግናችሁ በሰዎች ዘንድ
የሚያስከብራችሁ ሰናይ ተግባር ሆኖ ለትዉልድ ይቀመጣል፡፡ ስለተደረገልን ሁሉ እናመሰግናለን፡፡