You are on page 1of 1

ቀን፡ 12/12/2012

ለዋና ስራአስኪያጅ

ጉዳዩ፡ የስራ ክፍል ና የመደብ ለውጥ እንዲደረግልኝ ስለመጠየቅ

ከላይ በርእሱ ለመጥቀስ እንደተሞከረው መስራ ቤታችን በ ቀን 11/12/2012 ዓ.ም ባወጣው የውስጥ
እድገትን መነሻ በማድረግ አሁን ካለሁበት የስራ ክፍል ማለትም የመድ /የህክ/መሳ/አቅ/አስተ/ቅም/ግንባታ ባለሙያ

III ወደ አቻ መደብ ማለትም ወደ የጤና ፕሮግራም የመድኃት እና የህክምና መገልገያዎች ክምችት አስተዳደር ባለሞያ
III ባለው ክፍት ቦታ ላይ እንድዛወር እንዲፈቀድልገኝ ስል በአክብሮት ጠይቃለሁ፡፡

ከሠላምታ ጋር

ወርቃገኘሁ ገዛኽኝ

ግልባጭ

ለ ሰው ኃብት አስተዳደር የስራ ክፍል

You might also like