You are on page 1of 1

ቀን፡ 19/06/2012

ጉዳዩ፡ የትብብር ደብዳቤ እንዲፃፍልኝ ሰለመጠየቅ

የመንግስት የግዳጅ አገልግሎት ጊዜየን ስለተወጣው ከተማርኩብት ዩኒቨርሲቲይ ኦርጅናለ


ዶክመንቶቼን መውሰድ ስለምፈልግ፤ የግዳጅ አገልግሎት ጊዜዬን እንደጨረስኩ የሚገልፅ
የትብብር ደብዳቤ ለሚመለከታቸው አካላት እንድትፅፉልኝ ስል በአክብሮት ጠይቃለሁ፡፡

ከሠላምታ ጋር

You might also like