You are on page 1of 4

በልዩ ትኩረት ሊሰሩ የሚገባቸው ተብለው የተያዘዙ ስራዎች አፈጻጸም ሪፖርት

ተ/ቁ የሚከናወኑ ተግባራት የተከናወኑ ተግባራት የገጠሙ ችግሮች ምርመራ


ከአሽከርካሪ ዘርፍ ጋር የተያየዙ ጉዳዮች
1 የዘርፉን አገልግሎት ማዘመን እና አገልግሎቱን አጠቃላይ ያሉ ፋይሎችን ለይቶ
ማቀላጠፍ በተመለከተ በቁጥር ማወቅ
አጠቃላይ ያለ=
ስካን የተደረገ=
የቀረ=
ለአገልግሎት ዝግጁ የተደረገ=
2 በዘርፉ ለኪራይ ሰብሳቢነት
ያገልጣሉ ተብለው የተለዩ ጉዳዮች

3 በአገልግሎት አሰጣጡን
ለማስተካከል የአካል ምልከታ
የማድረግና ተገልጋዩን የማናገር ስራ
እየተሰራ ነው
4 ጊዜ ያለፈባቸውን ተገልጋዮች
ከኦልድ ዳታ እና ከደረቅ ፋይል
መረጃቸውን በማጣራት ለፈተና
እንዲላኩ እየተደረገ ይገኛል
5 በየእለቱ ለእድሳት የሚመጡ
ተገልጋዮችን መረጃ እየተያዘ ይገኛል
በዚህም መሰረት
እድሳት

ከተሸከርካሪ ዘርፍ ጋር የቴያዙ ጉዳዮች


1 የተሸከርካሪ ፋይሎችን ሙሉ ለሙሉ
ስካን የማድረግ ስራ ተሰርቷል፤ በየ
እለቱ የሚመዘገቡ እና አገልግሎት
የተሰጠባቸውን ሰነዶች ስካን
የማድረግ ስራ እየተሰራ ይገኛል፤
በዚህም መሰረት
አጠቃላይ ስካን የተደረገ
ለአገልግሎት ዝግጁ የሆነ
በሳምንቱ የተሰጠ አገልግሎት
2 አገልግሎት በስታንዳርድ እየተሰጠ
ስለመሆኑ ክትትል እየተደረገ ይገኛል
3 ሁሉንም አገልግሎቶች ውክልና
ሳይኖረው ማስተናገድ፤ሰነድ ሳያሟሉ
ማስተናገድ፤
ተሸከርካሪዎች ሲመረመሩ መሟላት
የሚገባቸውን ሳያሟሉ ቴክንሻኖች
አገልግት መስጠት፤ተሸከርካሪ በአካል
ሳይቀርብ በአካ እንደቀረበ ተደርጎ
መመርመር /ያለበት ቦታ በመሄድ

መመርመር/፤ለአንድ ተገልጋ
ከተፈቀደው በላይ በአንድ ግዜ
አገልግሎት መሰጠት፤ ወረፋ ሳይጠብቁ
ማስተናገድ፤
የንግድ ተሸከርካሪን ያለ ንግድ
ፍቃድ አድራሻ መመዘገብ፤ ያለ
ህጋዊ ደብዳቤ የተሸከርካሪ
ላልተፈቀደላቸው አካላት ዲክላራሲዮን
ኮፒ አድርጎ አረጋግጦ መስጠት፤ህጋዊ
ያልሆኑ ሰነዶችን በመቀበል አገልግሎት
መስጠት፤የተከለከሉ አገልግሎቶችን
መስጠት፤ አላስፈላጊ የሆኑ ቅድመ
ሁኔታዎችን በመጠየቅ ተገልጋዩ
እንዲመላለስ ማድረግ፤ የተሸከርካሪ
መረጃ አለአግባብ መቀየር
4 በተሸከርካሪ አገልግሎት ዙሪያ ያሉ
ችግሮች ተለይተዋል ነገርግን
ምላሽእየተሰጠባቸው አደሉም፤
ከሲስተም ጋር የተያያዙ ጉዳዮች
በተለይም የምርት ዘመን አለመያዝ፤
ቀረጥ ያልከፈሉ ተሸከርካሪዎች
እንደከፈሉ አድረጎ ማስቀመጥ፤ የቀድሞ
ሰሌዳ አለመያዝ እና የመሳሰሉት
5 በተሸከርካሪ ፋይል መጥፋት ሲገጥም
የማፈላለጊያ ኢ-ሜይል ተከፍቷል
6 ከሰሌዳ ስርጭት ጋር በተያያዘ በአሁኑ
ሰዓት ምንም አይነት ውዝፍ የለም፤
ተሸከርካሪው ምርመራ ባደረገበት እለት
እንዲወስድ እየተደረገ ነው
7 የጋራዥ ብቃት ማረጋገጥን በተመለከተ
ለባለሙያዎች ኦሬንቴሽን ተሰጥቷል
8 የተሸከርካሪ መረጃ አያያዝ ስራችን
በተመለከተ፤

አጠቃላይ ስራዎችን በተመለከተ

1 በተቋሙ ተጨባጭ ለማምጣት ሁሉም


ዳይሬክቶሬት እና ቡድን መሪዎች
በስራቸው ያሉ ፈጻሚዎችን በመደገፍና
በመከታተል ተጨባጭ ለውጥ ማምጣት
የሚችሉበትን ሁኔታ እንዲፈጽሩና
ተግባራዊ እንዲያደርጉ የጋራ መግባባት
ተፈጥሯል፤
2 አስፈላጊ የሆኑ ግብዓቶች እንዲሟሉ
ጥያቄ ቀርቧል፤
3 የሰራተኛውን የስራ መግቢያና መውጪያ
ሰኣት መቆጣጠሪያ (አቴንዳንስ) በጥብቅ
ዲሲፕሊን እነዲከታተሉ ለሰው ሃብት
አስተዳደር አቅጣጫ ተሰጥቷል፤
ሰራተኛውም ያለ ዳይሬክተር ወይም ስራ
አስኪያጅ ፈቃድ እንዳይቀር አቅጣጫ
ተሰጥቷል፡፡
4 ሁሉም የስራ መደቦች ላይ የተመደቡ
ሰራተኞች ( ከድጋፍ ሰጪዎች በስተቀረ)
የስራ መዘርዝር እንዲደርሳቸው ተደርጓል
5 የቢሮ ሁነታው አሁን ካለው የሰራተኛ
ቁጥር ጋር የማይመጣጣን በመሆኑ
በባለሙያ ታይቶ የማስተካከል ስራ
የሚሰራ ይሆናል
6 የገንዘብ አሰባበሰቡን ከ 2000 ብር በላይ
በባንክ ገቢ እንዲደረግ ተደርጓል
7 ሁሉም የስራ ክፍሎች እቅዳቸውን
እንዲከልሱ እየተደረገ ነው

You might also like