You are on page 1of 4

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል

የ Cross - cutting/ Standard/ ጥራት ቡድን ወይም አንድ ለአምስት ቡድኖች የሪፖርት ማቅረቢያ

የጥራት ቡድን መሪ ለፋሲሊቴተር ሪፖርት ማድረጊያ

የሪፖርት ማቅረቢያ ጊዜ በየሣምንት


የቡድን መሪ ስም የሪፖርት ጊዜ የጥራት ቡድኑ አባላት ብዛት
 ዳንኤል ጨነቀ 24-10-2008 - 30-10-2008  4

በሳምንት ጊዜ ውስጥ የተከናወኑ ቁልፍ ስራዎች

ቁልፍ ተግባር 1 የግድቡ የኮንክሪት ሙሌት ሥራ ወይም (RCC Placement completed 31.10.2015
የተወሰደ እርምጃ ሥራው በተገቢው መልኩ ተካሂዷል
   
ቁልፍ ተግባር 2 Spill way bay 6 d/s pier 8D (864.975 – 867.975) , Spill way road pier lift 10 of L4 – L 5(876.70 – 879.70) , Spill way bay 5 u/s piers 6L (881 – 884) , Spill
way bay 1 d/s piers lift 15D pier 1 & 2L (885.975 – 888.975) ,
Concrete casting የኮንክሪት ሙሌት ሥራ
የተወሰደ እርምጃ ያለምንም ችግር ሥራው ጥራቱን በጠበቀ መልኩ ተከናውኗል
   
ቁልፍ ተግባር 3 ለኮንክሪት ስራ የሚውሉ የአሸዋና የጠጠር ጥራት ቁጥጥር ሥራ (Aggregates Quality Test)
የተወሰደ እርምጃ ጥራቱን ጠብቆ ሥራው ተከናውኗል
   
ቁልፍ ተግባር 4 የኮንክሪት ጥንካሬ ቁጥጥር ሥራ (Concrete Sample Cylinder Compressive Strength tests Rcc and Cvc concrete)
የተወሰደ እርምጃ ጥራቱን ጠብቆ ሥራው ተከናውኗል
ቁልፍ ተግባር 4
     
የተወሰደ እርምጃ

በሳምንት ጊዜ ውስጥ የመጣ መሻሻል

1 ከግዜ ወደ ግዜ ያሉ ችግሮቹን በመነጋገር በመወያየት መሻሻል ታይቷል

2
3

4
ያጋጠሙ ችግሮች
1 ጎልተው የታዩ ችግሮች የሉም

ካለፈው ግብረ መልስ በመነሳት የተወሰዱ እርምጃዎች


1 የሉም
2
3

በቀጣይ ሳምንት የሚከናወኑ ቁልፍ ተግባራት

ቁልፍ ተግባር 1 የግድቡ የውሃ ማስተንፈሻ የኮንክሪት ሙሌት ሥራ (Spill way Concrete Casting

የሚወሰድ እርምጃ በተገቢው መንገድ መሰራቱን ቁጥጥር እና ክትትል ይካሄዳል


   
ቁልፍ ተግባር 2 የኮንክሪት ሥራ የሚውሉትን የጠጠርና የአሸዋና ጥራት መጠበቅ (Aggregate Quality Test)
የሚወሰድ እርምጃ በተገቢው መንገድ መሰራቱን ቁጥጥር እና ክትትል ይካሄዳል
   

   

You might also like