Professional Documents
Culture Documents
Qajeelcha Kutaa 8 Cover
Qajeelcha Kutaa 8 Cover
ኬሚስትሪ
የተማሪ መጽሐፍ
8 ኛ ክፍለ
አዘጋጆች
ተርጓሚዎች
1.ሮበሌ ወጊ (B.Ed)
2.በላይነህ ማሙዬ (B.Ed)
3.አሰፋ ኩማ (B.Ed)
4.ፍቃዱ ብርሃኑ (B.Ed)
አርታኢዎች
ገምጋሚዎች
1. ብርሃኑ ለታ (BSC.)
2. ታዬ ማሞ (BSC.)
3. አብዱላሂ ቃሲም (M.Ed.)
ኘሮጀክት በገንዘብ የድጋፍ ተቋማት “IDA credit number 4335-Et, the Fast Track Initiative
Catalytic Fund” እና የፊንላንድ፣ ጣሊያን፣ ኒዘርላንድና ዩናይትድ ኪንግደም መንግሥት ናቸው፡፡
©2013
መብቱ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ትምህርት ሚኒስቴር ነው፡፡ ማንኛውም የዚህ
መጽሐፍ ይዘት ከትምህርት ሚኒስቴር ፍቃድ ውጭ ወይም በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ
ሪፐብሊክ አዋጅ ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር አዋጅ 41 ዐ/2004 በተደነገገው መሠረት ከባለንብረቱ ፍቃድ
ውጭ ማባዛት፣ በልዩ ሁኔታ ለመጠቀም ማከማቸት፤ በኤሌክትሮኒክስ፣ በማግኔት፣ በድምፅና
በመሳሰሉት ማባዛት ወይም ማከማቸት የተከለከለ ነው፡፡ ትምህርት ሚኒስቴር እነዚህን የተማሪ
መጽሐፍና የመምህሩ መምሪያ መጽሐፍ ለማሳተም የተሳተፉት ቡድኖችና ግለሰቦችን ማመስገን
ይፈልጋል፡፡ አንዳንድ መብታቸው በህግ የተጠበቀላቸውን ነገሮች ባለመብቱን በማስፈቀድ በዚህ
መጽሐፍ ዝግጅት ውስጥ እንዲካተቱ ተደርጓል፡፡ የእነዚህ ነገሮች ባለመብቶች በአግባቡ ያልተገለፀ ከሆነ
አራት ኪሎ ለሚገኘው ትምህርት ሚኒስቴር የመ.ሳ.ቁ 1367 አዲስ አበባ ኢትዮጵያ በማለት ሊፅፉልን
ይችላሉ፡፡
እና
P.O.BOX 21073
ማውጫ
ይዘት ገጽ
የ 8 ኛ ክፍል የኬሚስትሪ መጽሐፍ