You are on page 1of 1

ቁጥር…………………………….………………….….

ቀን…………………………………………

ለአዲስ አባበ ሀገረስብከት ጽ/ቤት


አዲስ በባ

ጉዳዩ ፡-የደመወዝ ጭማሪ እዲፀድቅ መጠየቅን ይመለከታል

የኮተቤ ደብረ ገነት ቅዱስ ዑራኤል ቤተ ክርስቲያን የሰበካ ጉባኤ አባላት መስከረም
30/01/2013 ዓ.ም ባገረገው ስብሰባ ለጠቅላላ ሰራተኞች የፈቀደውን የጭማሪ ብር
58.653 (ሀምሳ ስምንት ሺህ ስድስት መቶ ሀምሳ ሶስት) ደልድለን የላክን
መሆናችንን እየገለፅን የሰራተኞች ስም እና ፊርማ የያዘ አንድ ገፅ ደብዳቤ ከዚህ
ቃለ ጉባኤ ጋር አያይዘን የላክን መሆናችን በትህትና እንገልጻለን ፡፡

ከመንፈሳዊ ሰላምታ ጋር

You might also like