You are on page 1of 12

የዲቪንቺ ኮዴ እና ኤንጅሌስ ኤንዴ ዱሞንስ - የዲን ብራውን ፇጠራ

Labels: ባእዴ
Email ThisBlogThis!Share to TwitterShare to Facebook
በግዯይ ገብረኪዲን

ሌበ ወሇዴ በሁሇት ጎኖቹ እንዯሰሊ ሰይፌ ነው፡፡ አንባቢው የፇጠራ ስራ እያነበበ እንዲሇ ስሇሚያውቅ በቀና ሌቦና እና
በክፌት አይምሮ እንዱቀበሇው ያዯርገዋሌ፡፡ ሇመዜናናትም ስሇሚያነበው ያሇ ጥንቃቄ እንዯ እውነት የሚቀርቡትን ትረካዎች
በቀሊለ ይቀበሊሌ፡፡
የዲቪንቺ ኮዴ የተሰኘው የዲን ብራውን ዜነኛ መጽሏፌ ክርስትያን የሆኑትን እና ያሌሆኑትን በመጽሏፌ ቅደስ ስሇሰፇረው
መሌእክት የተሳሳተ ጥንታዊ የሆነ ፇጠራ ዲግም እንዱሰራፊ አዴርጓሌ፡፡ መፅሏፈ ዓሇሙ ሊይ ሇተንሰራፊው ፀረ-ክርስትያን
አመሇካከት እና ሇክርስትያናዊ ዴህነት ወቃሾች ብርታት ሰጪ ሁኗሌ፡፡ በመፅሃፈ ብቻ ሳይሆን መሌእክቱ በዯንብ
እንዱሰራጭ የሚፇሌጉት የሆሉዉዴ ስቱዴዮዎች በፉሌም በማሰራት በዓሇም ሁለም መአዜናት ሊለ በሚሉዮኖች የሚቆጠሩ
ሰዎች ዲን ብራውን ዲግም ባነሳው ጥንታዊው የመገዲዯር ስራው እንዱጋሇጡ አዴርገዋሌ፡፡
መፅሏፈ የግዴያ ወንጀሌን በመርመር ጭብጥ የተሰራ ነው፡፡ የሃይማኖታዊ ምሌክቶች ፕሮፋሰር የሆነው ሮበርት ሊንግድን
የተባሇው ገፀ ባህርይ የግዴያውን እንቆቅሌሽ ሇመፌታት ይሞክራሌ፡፡ ሬሳው የሚገኘው ሙዜየም ውስጥ ሲሆን
አቀማመጡም በታዋቂው የሉዮናርድ ዲቪንቺ ቪትሩቭያን ማን (Vitruvian Man) የተሰኘው ስእሌ ሲሆን ከሰውነቱ አካባቢ
መሌእክት የተፃፇ ሲሆን ሆደ ሊይ ባሇ አምስት ጫፌ ኮከብ በዯሙ ተስልበታሌ፡፡ ከመፅሃፈ ርእስ ማወቅ እንዯሚቻሇው
የመሌእክቱ ፌቺ በዲቪንቺ ስራዎች ውስጥ፣ ሞና ሉዚን እና የመጨረሻው እራት የሚለትን ስራዎቹን ውስጥ ይገኛሌ፡፡
የመፅሏፈ አወዚጋቢው ነጥብ ይህን ተከትል ሊንግድን የሚያቀርበው ግኝት ነው፡፡ ይህ የሊንግድን የመርማሪ ስራን የዯረሰው
ዲን ብራውን አንባቢዎቹ ስሇ ኢየሱስ እና ማርያም መግዯሊዊትየተዯበቀ ሚስጥር እያሳወቃቸው እንዲሇ እንዱያውቁ
ይፇሌጋሌ፡፡ ቫቲካን ከህዜብ እውቀት ዯብቃዋሇች የሚሇውን ሚስጥር፡፡
ሚስጥራቱ እንዯሱ አባባሌ ከሆነ ኢየሱስ እና ማርያም መግዯሊዊትተጋብተው የነበረ መሆኑንና ትክክሇኛ የቤተ ክርስትያኒቱ
ራስ የኢየሱስ ተተኪ መሆኗን እና በወንዴ የበሊይነት የሚያምኑ ፅንፇኞች የአመራር ቦታውን ከእርሷ በመንጠቅ ሇጴጥሮስ
እንዱሰጥ እንዲዯረጉ ይናገራሌ፡፡ በተጨማሪም ኢየሱስ እና ማርያም መግዯሊዊትሌጆች እንዲሎቸውና የ዗ር ሃረጋቸው
እስካሁን ዴረስ እንዲሇ ይተርካሌ፡፡ ከሁለ በሊይ የሚያሳስበው ዯግሞ ሌበ ወሇደ ትክክሇኛው የክርስቶስ ተከታዮች
ግኖስጢሳውያን እንዯሆኑ እና እነዙህም በተሇያየ የሚስጥር ማህበራት ስም እስከዚሬ ዴረስ እንዲለ ይናገራሌ፡፡ ከነዙህ
ሚስጥር ማህበራት አንደ ዗ ፕራዮሪ ኦፌ ዚዮን የተሰኘው ነው፡፡ በሌበ ወሇደ መሰረት እነዙህ ህቡእ ተቋማትን የመሰረቱት
የካቶሉክ ቤተ ክርስትያን ከህዜቡ መዯበቅ የምትፇሌገው ሚስጥር እንዲይጠፊ ሇማዴረግ ነው፡፡
ሚስጥራቱ እንዯሚሇው ከሆነ በዲቪንቺ ዜነኛ ስራዎች ውስጥ ተዯብቀው ይገኛለ ይሊሌ፡፡ አባሊቸው ነው የሚባሇው ዲቪንቺ
የመጨረሻው እራት በሚባው ስራው ማርያም መግዯሊዊትየነበራትን ትሌቅ ቦታ የሚያሳይ ነው ይሇዋሌ፡፡ ከክርስቶስ ጎን
እንስታዊ ምስሌ ያሇው ስእሌ ዲን ብራውን ማርያም መግዯሊዊትነች ይሊሌ፡፡ መጽሏፌ ቅደስን ጠንቅቀው ሇሚያውቁት ፂም
የላሇው የወጣቱ ምስሌ ዮሏንስ መሆኑን በቀሊለ ይሇዩታሌ፡፡ መጽሏፌ ቅደሱ እንዯሚሇው ከሆነ ከእነርሱ አንደ አሳሌፍ
እንዯሚሰጠው ከተናገራቸው በኋሊ፡
“ኢየሱስም ይወዯው የነበረ ከዯቀ መዚሙርቱ አንደ በኢየሱስ ዯረት ሊይ ተጠጋ ፤ ስሇዙህ ስምኦን ጴጥሮስ እርሱን ጠቅሶ ፡-
ስሇ ማን እንዯ ተናገረ ንገረን አሇው፡፡” ይሊሌ የዮሏንስ ወንጌሌ 13፣ 23-24፡፡
ዲቪንቺም በምስለ በግሌፅ ይህችን ቅፅበት እያሳየ እንዲሇ ግሌፅ ነው፡፡ ስምኦን በእጁ ጠቁሞ ጴጥሮስን ሲያናግረው እርሱን
ሇማዲመጥ ዝር እንዲሇ ይታያሌ፡፡ ይህን ቅፅበት ሇመያዜ በስራው ሇመያዜ እየጣረ እንዲሇ ከዙህ በተጨማሪም የመፅሏፌ ቅደስን ጥቅስ
እየፃፇ ማስታወሻው ሊይ ያሰፇረውን ከዲቪንቺ ማስታወሻም ማጣቀስ ይቻሊሌ፡፡ ዲን ብራውን እንዯሚሇው ማርያም
መግዯሊዊትአይዯሇችም፡፡ እንዱህ የተሳሳተ ዴምዲሜ ሊይ መዴረስ ቀሊሌ ነው፣ በ዗መናዊ እይታ ስናየው ዮሏንስ እንስታዊ
ሉመስሇን ይችሊሌ፡፡ ማርያም መግዯሊዊት ከሆነች በምስለ ሊይ አንዴ ሏዋርያ ሉጎዴሌ ነው፡፡ ይህን እመሇስበታሇው፡፡ በዙህ
ስእሌ ተሞርክዝ ላሊ ሚስጥር አሇው የሚሇው አሌታይ ያሇቸው ፅዋ ነገር ነው፡፡ ቅደስ ፅዋ የሚባሇው ተረት ከብዘ ክፌሇ
዗መናት በኋሊ የተፇጠረ ቢሆንም እዙህ ስእለ ሊይ ዚሬ የካቶሉክ በተክርስትያን ሇማቁረብ የምትጠቀምበትን አይነት ዋንጫ
ወይም ፅዋ ስሊሌተሳሇ፣ ፅዋ እንዯጎዯሇ አዴርጎ ሇማስረዲት ይሞክራሌ፡፡ ስሇዙህም እውነተኛዋ ቅዴስት ፅዋ ማርያም
መግዯሊዊት ነች ማሇት ነው ይሊሌ፡፡ እውነቱ ግና ስእለ ስሇ ይሁዲ ከህዯት የሚገሇፅበትን ነጥብ የሚያስረዲበት እንጂ ስሇ
ፅዋ ወይም ቁርባን አይዯሇም፡፡ ስሇ ፅዋው ግን መረሳት የላሇበት ይጠቀሙበት የነበረው ተራ ፅዋዎች ስእሌ መኖሩን ነው፡፡
የፅዋ ስእሌ የሇም ብል ያዯናብራሌ፡፡ በመፅሏፌ ቅደስ አንዴም ቦታ ሊይ ስሇ ተአምራዊ ቅደስ ፅዋ የሚናገረው ነገር የሇም፡፡

ወንዴ ነው ሴት?
ባሌጠፊው የፅዋ ቦታ ትክክሇኛው ፅዋ ማርያም መግዯሊዊትነች ብል በስእለ ሊይ የሚታየውን የቅደስ ዮሏንስ ምስሌን
ማርያም መግዯሊዊትነች ይሇናሌ፡፡ ሉዮናርድ በስእልች ፌፁም እንዱሆኑ ተጠንቅቆ ነበር የሚስሇው፣ ማርያም መቅዯሊዊትን
ከሆነ የሳሇው ከሏዋርያቱ አንደ ሉጎዴሌ ነው፡፡ ክርስቶስ ከሏዋርያቱ ይወዯው የነበረው ቅደስ ዮሏንስን ነበር እርሱን
በስእለ ሊይ አሇማካተት ትሌቅ ክፌተት ይሆናሌ፡፡ በመጨረሻ እናቱን ሇሱ አዯራ ማሇቱ ይህን የሚያሳይ ነው፡፡
ከክርስቶስ ጎን ያሇው ሴት ነው የሚመስሇው የሚሇው መከራከርያም ቢሆን ውዴቅ የሚሆንበት ሌብ ሌንሇው የሚገባን
ነጥብ አሇ፡፡ በ዗መኑ የነበሩ ሰዓሉያን ሁለ ቅደስ ዮሏንስን እንስታዊ ገፅታ ያሇው አዴርገው ነበር የሚስለት፡፡ ዲቪንቺም
ቢሆን ይህን ነው የተከተሇው፡፡ ሇምሳላ ከታች የራፊኤሌን የክርስቶስ ስቅሊት የሚያሳየውን ስእሌ ስራውን እንመሌከት፡
በዙህ የራፊኤሌ ስራ ሊይ በቀኝ በኩሌ ከጫፌ ቁሞ የሚታየው ቅደስ ዮሏንስ ነው ከዴንግሌ ማርያም ጋር በግራ ማርያም
መግዯሊዊት ትታያሇች ከሁሇቱም ሴቶች ይበሌት የቅደስ ዮሏንስ ገፅታ ነው እንስታዊነት የሚታይበት፡፡ በ዗መኑ ይሳለ
የነበሩት የቅደስ ዮሏንስ ስእልችን በጠቅሊሊ ስናይ እንዱሁ ሁነው እናገኛቸዋሇን፡፡ ከስር ጥቂቶቹን ማየት ይቻሊሌ፡
ላሊው በስእለ ተሞርክዝ ወዯ ተሳሳተ መረጃ ከመሄዴ እንዴንጠነቀቅ የሚያዯርገን ነገር የመጨረሻው እራት ተሰኘው ስእሌ
ስራ ያሇበት እጅግ በጣም ያረጀ መሆኑ ነው፡፡

ከሊይ ያሇው ምስሌ የሚያሳየው ስእለ በ1998 ከመታዯሱ በፉት እና ከታዯሰ በኋሊ የተነሳው ፍቶዎችን ነው፡፡ በዲን ብራውን
መፅሏፌ ሊይ ስእለ በጣም የተጎዲ መሆኑን የሚቀበሌ ሲሆን እንዱህ ይሊሌ በ1956 በተዯረገሇት የጠረጋ እዴሳት ዋናውን
የዲቪንቺን ስራ ጥርት ብል ማየት ሰሇተቻሇ የሴት ምስሌ እንዲሇበት ማየት ተችሎሌ ይሊሌ፡፡ የምሩን ነው? በ1998
ስሇተዯረገሇት የቅብ እዴሳት ግን የሚሇው ነገር የሇውም፡፡ ይህ ስእሌ በዲቪንቺ ተሰርቶ ባሇቀ በሃያ አመት ውስጥ የዯበ዗዗
መሆኑን ታሪክ የመ዗ገበው ሃቅ ነው፡፡

ቅደስ ዮሏንስ ነው - ዲቪንቺ እራሱ ይናገር


ዲቪንቺ በዲን ብራውን ስራ እንዯሚበሳጭ ጥያቄ የሇውም፡፡ ሇመሆኑ ዲቪንቺ እራሱ ስሇ ስራው ምን ብሎሌ? የአንዴ ሰው
ቅሪትን ማጠማዜ በቀሊለ መታሇፌ የማችሌ ዴርጊት ነው፡፡ ዲቪንቺ የባእዴ ሚስጥራት ተከታይ አሌነበረም፣ በሂወት ዗መኑ
መጨረሻ ክርስትናን ተቀብል ነው የሞተው፣ ኑዚዛው እንዯሚያስረዲው ማሇት ነው፡፡ ይህ ዲን ብራውን በቀሊለ
ከሚ዗ሊቸው ነጥቦች አንደ ነው፡፡

ስራውን በሚሰራበት ወቅት በዲቪንቺ ጭንቅሊት ውስጥ ምን እንዯነበር ማወቅ ከቻሌን ሚስጥሩ ሁሊ ይፇታሌናሌ፡፡
በሉዮናድ ዲቪንቺ ማስታወሻ ገጽ 665 ሊይ የመጨረሻው እራት የሚሇውን ስራውን ሲያ዗ጋጅ የያዚቸውን ማስታወሻዎች
እናገኛሇን፡፡ እዙህ ሊይ ሇመጀመር የሚሆን ነጥብ ያሰፌራሌ፡
“(9) ላሊ [ሏዋርያ] ካጠገቡ ከነበረው ጆሮ ሊይ ያወራሌ፣ እርሱም በሚሰማው ግዛ ጆሮውን ሉሰጠው ወዯ እርሱ ጠጋ
ይሊሌ፣ (10) በአንዴ እጁ ቢሊ በላሊ እጁ ዲቦ ይዞሌ፣ በቢሊው እስከ ግማሽ ዴረስ የተቆረጠ፡፡ (13) ላሊም ዝር ያሇ በእጁ
ቢሊ ይዝ፣ በላሊ እጁ ጠረጴዚ ሊይ ያሇውን ብርጭቆ ይነካሌ፡፡(14)” (The Notebooks of Leonardo da Vinci)
እዙህ ሊይ ስናይ ዲቪንቺ አስራ ሇቱን ሏዋርያት ሇመሳሌ እንጂ አንዴ በአንዴ ማን መሆናቸው ሊይ የተጨነቀበት
አይመስሌም፡፡ ሆኖም ግነ ይህ የታሪኩ መጨረሻ አይዯሇም፡፡ በአንዴ የመጨረሻው እራት ስእሌ ንዴፌ ሊይ ሰአሉው
የሚከተሇውን ፅፍ ነበር፡
“አንዴ አካሌ ስትስሌ፣ ማን መሆኑን እና ምን ሌታረገው እንዯፇሇግህ በሚገባ አስብበት፡፡” ብል ነበር (Pedretti, Leonardo,
2004, p. 54)
ከሊይ ከሉዮናርድ ዲቪንቺ ማስታወሻ ያጣቀስነው ፅሁፌ ከክርስቶስ አጠገብ ተቀምጦ ስሇ ነበር ሏዋርያ የተፃፇ መሆኑን
ማረጋገጥ ከቻሌን ወንዴ ስሇመሆኑ ከሰዓሉው ከራሱ አንዯበት ማረጋገጥ ቻሌን ማሇት ነው፡፡ ምክንያቱም ከሊይ ያሇው
መግሇጫ የወንዳ መግሇጫ ነውና፡፡ አሁን እኚህ ሏዋርያት እነማን እንዯሆኑ አዎንታዊ ማረጋገጫ ማግኘት የምንችሌ ከሆነ
እንሞክር፡፡ የማስታወሻው አርታኢ ዲቪንቺ ምን ማሇቱ እንዯሆነ ዯጋፉ ፅሐፌ በመጨመር ያብራራሌ፡
“በዋናው ቅጂ ሊይ እኚህ ዓረፌተ ነገሮች ጋር የተያያዘ ንዴፍች የለም፣ ሆኖም ግን ካሇቀው የስእሌ ስራው ጋር ካስተያየነው
በብዘ ቦታዎች ሊይ እንዯሚገጥሙ ማየት እንችሊሇን፡” ይሊሌ፡፡ እነዙህ የሉዮናርድ ዲቪንቺ ማስታወሻዎች ሇስራው
አውጥቶት የነበረውን እቅዴ በብዚት እንዯቀየረም ያሳያለ ሆኖም ግን ብዘ ነገሮች ዯሞ ከእቅደ ያሌተቀየሩም ነበሩ፡፡
አርታኢው በመቀጠሌም ከሊይ ስሇተጠቀሰው ማስታወሻ ሲፅፌ፡ “… በ9 -14 ሊይ የተጠቀሱት የተሇያዩ ዴርጊቶች የዮሏንስ፣
ጴጥሮስ እና ይሁዲ ናቸው ብሇን ነው ሌንረዲቸው የምንችሇው፡፡ ባሇቀው ስእሌ ሊይ ብርጭቆ አይዯሇም፣ ይሁዲ እየነካ
ያሇው የጨው እቃ ነው፡፡” ይሊሌ፡፡ እንስታዊ ገፅታ ያሇው ዮሏንስ ነው ግራጫ ፀጉር ያሇው ጵጥሮስ ነው፣ ቀጥል “የጨው
እቃውን የሚነካካው” ይሁዲ ነው፡፡ ይህ ዲን ብራውንን ያስማማሌ? መሌሱ አይዯሇም ነው፡፡ ዲቪንቺ የስማቸውን ባጅ
መሳሌ የነበረበት ይመስሊሌ፡፡
ጥያቄውን ሇመመሇስ የሉዮናርድን ስእሌና ቅፅበቱ የተፃፇበት ላሊ ምንጭ ማመሳከር ሉኖርብን ነው፡፡ የዮሏንስ ወንጌሌ 13፣
21-25 ዲን ብራውን የፇሇገውን ቢሌም ዲቪንቺ መፅሏፌ ቅደሱን በሚገባ ነበር የተከተሇው፡፡ ዴርጊቱ አንዲቸው
እንዯሚክደት ከተናገረ በኋሊ የተከተሇውን ነገር ስእሌ መሆኑን ሌብ በለት፡፡

21፡ ኢየሱስ ይህን ብል በመንፇሱ ታወከመስክሮም ፡- እውነት እውነት እሊችኋሇሁ ፣ ከእናንተ አንደ አሳሌፍ ይሰጠኛሌ፡፡
22፡ ዯቀ መዚሙርቱ ስሇ ማን እንዯ ተናገረ አመንትተው እርስ በርሳቸው ተያዩ፡፡
23፡ ኢየሱስም ይወዯው የነበረ ከዯቀ መዚሙርቱ አንደ በኢየሱስ ዯረት ሊይ ተጠጋ [ዮሏንስን ማሇት ነው]፤
24፡ ስሇዙህ ስምኦን ጴጥሮስ እርሱን ጠቅሶ ፡- ስሇ ማን እንዯ ተናገረ ንገረን አሇው፡፡
25፡ እርሱም በኢየሱስ ዯረት እንዱህ ተጠግቶ ፡- ጌታ ሆይ ማን ነው ? አሇው፡፡
26፡ ኢየሱስም ፡- እኔ ቁራሽ አጥቅሼ የምሰጠው እርሱ ነው ብል መሇሰሇት፡፡ ቀራሽም እጥቅሶ ሇአስቆርቱ ስምዖን ሌጅ
ሇይሁዲ ሰጠው፡፡ ዮሏንስ 13፣ 21 – 26
የሉዮናርድ ማስታወሻ፡

“(9) ላሊ [ሏዋርያ] ካጠገቡ ከነበረው ጆሮ ሊይ ያወራሌ፣ እርሱም በሚሰማው ግዛ ጆሮውን ሉሰጠው ወዯ እርሱ ጠጋ
ይሊሌ፣”
ሶስቱም መጽሏፌ ቅደስ፣ የዲቪንቺ ማስታወሻ እና ስእለ አንዱት ቅፅበት ሊይ ያተኮሩ ናቸው፡ አንዲቸው እንዯሚክደት
የሚናገርበትን ቅፅበት፡፡ በማስታወሻው የመጀመርያው ሏዋርያ ሇሀሇተኛው በጆሮው እንዯሚናገር ይነግረናሌ፡፡ ከምስለ
ስንመሇከት ይህ ከክርስቶስ በቀኝ በኩሌ ከተቀመጡ ሁሇተኛው ሁኖ ይታየናሌ፡፡ ይህ መጽሓፌ ቅደስ ስምኦን ጴጥሮስ
እንዯሆነ ይነግረናሌ፡ ሇዮሏንስ ሲጠቁም አንብበናሌና፡፡ ይህ በአንዴ ግዛ በስእለ ሁሇቱንም ስምኦን ጴጥሮስን እና ዮሏንስን
እንዴናውቅ ይረዲናሌ፡፡ እዙህ ሌብ ማሇት ያሇብን ዲን ብራውን እንዯሚሇው ጴጥሮስ በእጁ ማንንም እያስፇራራ አይዯሇም
መጽሏፌ ቅደስ እንዯሚሇው የዮሏንስን ትከሻ እየነካ እንጂ፡፡
ከሉዮናርድ ዲቪንቺ ማስታወሻ መረዲት እንዯምንችሇው ዮሏንስ ጆሮውን ሉሰጠው ወዯ ጴጥሮስ ጠጋ እንዲሇ እንረዲሇን፡፡
በስእለ የተቀረፀችው ቅፅበት ሌክ እጪኛዋ ነች፡፡ ስእለ ከማስታወሻው ገጥሟሌ፡፡ መጽሏፌ ቅደስ ጥቅስ ዮሏንስ ወዯ
ጴጠሮስ ተጠግቶ ነበር አይሌም ሆኖም ግን ከኢየሱስ ዯረት ተነስቶ እንዯነበር እና ወዯ ጴጥሮስ ተጠግቶ እንዯ ነበር
የምናውቀው ሉዮናርድ ዲቪንቺም እንዲወቀው መሌሶ ዮሏንስ ማን እንዯ ሆነ ንገረን ሲሇው ወዯ ኢየሱስ ዯረት ተጠግቶ
ሉጠይቀው የቻሇው ቀዴሞ ተነስቶ ከነበር ብቻ ነው፡፡ ሉዮናርድ ዲቪንቺ ስእለን በሚስሌበት ወቅት መፅሏፌ ቅደስን እስከ
ጥቃቅን ዜርዜር ዴረስ ይከተሌ እንዯ ነበር ማስረጃ የሚሆነን ነው፡፡ ሉዮናርድ ዲቪንቺ በማስታወሻው ስሇ ሓዋርያቱ በወንዳ
ፆታ እየጠራ ሲገሌፃቸው ስማቸውን መፃፌ ብቻ ነበር የቀረው፡፡ ዲን ብራውን ሴት ነች ስሇሚሊት ስእሌ ዯግመን የሉዮናርድ
ዲቪንቺ ማስታሻ ምን እንዯሚሌ እናስታውስ፡
“(9) … እርሱም በሚሰማው ግዛ ጆሮውን ሉሰጠው ወዯ እርሱ ጠጋ ይሊሌ፣” (“... and he, as he listens, he turns
toward him to lend an ear”) ይህም በወንዳ ፆታ እየጠራው እንዲሇ በግሌፅ መረዲት እንችሊሇን፡፡ ይህ ሉዮናርድ
ሇመናገር የፇሇገውን በግሌፅ የሚያስረዲ ነው፣ ማስታወሻን ከፃፇበት ግዛም ስእለ እስቃሇቀበት ዴረስ ሏሳቡን እንዲሌቀየረም
የሚያስረዲ ነው፡፡ ሉዮናርድ ከማርያም መቅዯሊዊት ጋር የተያያ዗ የነበረው ምንም አይነት ሌዩ ፌሊጎት የሇውም፣ ስሇ እርሷም
ፅፍ አያውቅም፡፡ ስሇ ዴንግሌ ማርያም ጥቂት የፃፇው ነገር አሇ፣ ከዙህ ውጭ ግን ምንም የሇም፡፡
በ዗መኑ የነበሩ ላልች ታዋቂ ሰዓሌያን ዮሏንስን ወዯ ክርስቶስ ተጠግቶ ነው የሚስለት ሉዮናርድ ዲቪንቺ ብቻ ነው
በተቃራኒው የሳሇው፡፡ ይህም ከሊይ እንዲነው የመጽሏፌ ቅደስን ጽሁፍች በትክክሌ በመከተለ የመጣ ነው፡፡ መጽሏፌ
ቅደስ ዮሏንስ ከክርስቶስ ዲቨንቺ እንዯሳው ዝር ሲሌ የሚናገር ፅሁፌ ባይኖርም፣ ተመሌሶ ወዯ እርሱ ሲጠጋ ግን ያሳያሌ፣
ይህ ሉሆን የሚችሇው ዝር ብል ከነበር ብቻ ነው፣ ዲቪንቺም ይቺን ቅፅበት ነው የሳሇው፡፡
እንዱህ ሇየት ያሇ ዜርዜር ግንእንዳት መጽሏፌ ቅደስ ውስጥ ሉገባ እንዯቻሇ ተጠራጣሪ መጠየቁ አይቀርም ያሌተሇመዯ
ነውና፡፡ ይህ ዜርዜር ዲግም ከስምንት ምእራፍች በኋሊ በዮሏንስ ምዕ. 21፣ ቁ. 20 ሊይ ዲግም ሰፌሮ እናገኘዋሇን በዙህም
እየሱስ የሚወዯው ዯቀ መዜሙር ዮሏንስ መሆኑን እናውቃሇን፡፡
“ጴጥሮስም ዗ወር ብል ኢየሱስ ይወዯው የነበረውን ዯቀ መዜሙር ሲከተሇው አየ ፤ እርሱም ዯግሞ በእራት ጊዛ በዯረቱ
ተጠግቶ ፡- ጌታ ሆይ ፣ አሳሌፍ የሚሰጥህ ማን ነው ? ያሇው ነበር፡፡”
እዙህ ሇምን ማስገባት እንዯተፇሇገ ግራ ሉያጋባ ይችሊሌ ሆኖም ግን በመፅሏፈ መጨረሻ ኢየሱስ ይወዯው የነበረውን ዯቀ መዜሙር
ዮሏንስ መሆኑን እንረዲሇን፡፡ ዮሏንስ እንዱህ አዴርጎ እራሱን ወዯ ሰሊሳ ግዛ ጠቅሷሌ፡፡ የእራት ጊዛ ሇምን ማስታወስ ተፇሇገ?
የራሳችንን ዴምዲሜ መውሰዴ እንችሊሇን፡፡ ምናሌባትም የዲቪንቺ ኮዴ የሚባሌ ማሳሳቻ ተፇጥሮ ሰዎችን እንዲያስት ቀዴሞ ክፌተት
ሇመዜጋት ነው ማሇትም ይቻሊሌ፡፡ በእውነቱ እርሱ ነው ወይስ ማርያም መቅዯሊዊት የሚሇው ውዜግብም የሚፇታው በራሱ በዮሏንስ
ወንጌሌ መሆኑ የሚዯንቅ አይዯሇምን?

ፕራዮሪ ኦፌ ዚዮን
የዲን ብራውን መጽሏፌ ላሊ ቦታ ሊይም ስህተት ይሰራሌ፡፡ ስህተቱ የመጣው ይህ የፇጠራን ስራ አንባቢው እንዯ እውነት
ምንጭ አዴርጎ መውሰደ ሊይ ነው፡፡ የመፅሏፈ መቅዴም ሊይ ዲን ብራውን በውሥጥ ያለት የጥበብ ስራዎች፣ ስነ ህንፃ፣
ሰነድች እና ሚስጥራዊ ሰርዓቶች አተረጓጎም ትክክሇኛ ነው ብል መፃፈ ጉዲዩ ቀሊሌ እንዲይሆን አዴርጎታሌ፡፡ የሌበ ወሇደ
ዴምዲሜዎች ትክክሇኛ ናቸው አይሌም፣ ወይም በካቶሉክ ቤተ ክርስትያን እውነትን ከህዜብ ሇመዯበቅ ሚስጥራዊ
እንቅስቃሴ አሇ የሚሌ ዴምዲሜ ሊይም አይዯርስም፡፡ ገራገር ሰዎች ግን ይህ ክፌተት አይታያቸውም፡፡ ዲን ብራውን በተሇያዩ
ቃሇ መጠይቆች ንዴፇ ሃሳቦቹ እውነተኛ እንዯሆኑ ይናገራሌ፣ ሆኖም ግን አንዱትም ማስረጃ አያቀርብም፡፡ ምንም እንኳ
እውነት ብል ያቀረባቸው መከራከርያዎቹ ጥቂት ቢሆኑም እኚህንም ቢሆን ምሁራኑ መሰረተ ቢስ መሆናቸውን
አሳይተዋሌ፡፡
ሇምሳላ ፕራዮሪ ኦፌ ዚዮን የተባሇው ማህበር በብዘ ክፌሇ ዗መናት የሚቆጠር እዴሜ እንዲሇው ይናገራሌ፡፡ ሆኖም ግን
ያለት ማስረጃዎች በጠቅሊሊ ከ 1956 በፉት ይህ ማህበር ህሌውና እንዯነበረው አያሳዩም፡፡ የተመሰረተው በፔሬ ፕሊታርዴ
(Pierre Plantard) እና ጥቂት አጋሮቹ በፇረንሳይ ነው፡፡ ይህ የማርያም መቅዯሊዊትንና ኢየሱስን ሚስጥር ጠብቆ የነበረ
ማህበር ነው ማሇት ይከብዲሌ፣ ሆኖመር ግን በዲን ብራውን መጽሏፌ ይህ ቡዴን ሰፉ ቦታ ይይዚሌ፡፡
የፅዮን ማህበር (዗ ኦርዯር ኦፌ ዚዮን) የሚባሌ ቡዴን ከዙህ በፉት ነበር ሆኖም ግን በ1617 በጀስዊቶች ንብረቱ ተወርሶ
የተበተነ ቡዴን ነው፡፡ ይህ ዲን ብራውን እንዴናምነው የሚፇሌገው ቡዴን በዚም አሇ በዙህ የመፅሏፈ ዋነኛ መሰረት ነው፡፡
ቡዴኑ ስሇ ኢየሱስ ትክክሇኛ ሚስጥር ካሊቸው አሁን ሇምን ይፊ አያዯርጉትም? እውነቱ ግን ይህ ቡዴን ከግኖስጢሳውያን
ወይም ማርያም መግዯሊዊትጋር ምንም ግንኙነት የላሇው ማህበር ነው፡፡ ዯንባቸው እንዯሚዯነግገው ማህበሩ መሌካም
ስራዎችን እንዱሰራ፣ የካቶሉክ ቤተ ክርስትያንን እንዱያግዜ፣ እውነትን እንዱያስተምር፣ እና ዯካሞችንና የተበዯለትን
እንዱከሇከሌ የተቋቋመ ነው፡፡ (Article VII of the articles of the Priory of Sion)

የግኖስጢሳውያን መጽሏፌት
ግኖስጢሳውያን በብራውን መጽሏፌ ሰፉ ሚናን ይጫወታለ፡፡ ግኖስጢስ ማሇት “የሚስጥር እውቀት” ማሇት ነው፡፡ እንዯ
መፅሏፈ ከሆነ በካቶሉክ ቤተ ክርስትያን የታገደ 80 የግኖስጢሳውያን መጽሏፌት አለ፡፡ እኚህ ስሇ ኢየሱስ እና
አስተምህሮቱ የተሇየ መሌእክት ያስተሊሌፊለ፡፡ የጠፈ የመጽሏፌ ቅደስ አካሌ እንዯሆኑ አዴርገው ያስወራለ፡፡ እውነቱ ግን
ከነጭራሹ ከመጽሏፌ ቅደስ ጋር ግንኙነት የላሊቸው ናቸው፡፡ እኚህ መጽሏፌት የአራተኛው ክ/዗መን የሃይማኖት አባቶች
ያውቋቸው ነበር፣ ከመጽሏፌ ቅደስ ያሊካተቷቸውም የሏሰት ስሇሆኑ ነበር፡፡ በእውን የተገኙት በ1945 በግብፅ በአንዴ ዋሻ
ውስጥ ሲሆን በቁጥር 52 ሲሆኑ ስሇ ክርስቶስ የተፃፈ ግጥሞች እና አፇ ታሪኮች ስብስብ ናቸው፣ ከምናቀው መጽሏፌ
ቅደስም እጅጉኑ ይሇያለ፡፡
ከነዙህ መሃከሌ ዜነኛው ከፉሉጶስ ወንጌሌ ጋር ተጠርዝ የተገኘው የቶማስ ወንጌሌ ነው፡፡ የፉሉጶስ ወንጌሌ ኢየሱስ እና
ማርያም መግዯሊዊትምን ያህሌ ይቀራረቡ እንዯነበር ይናገራሌ፡፡ ክርስቶስ አሷን ከሁለ አብሌጦ ይወዲ እንዯነበርና፣ ጉንጯ
ጋር በብዚት ይስማት እንዯነበርና ሇምን ከሁሊቸውም አብሌጦ እንዯሚወዲት ሲጠይቁት ሇምን አሷን የሚወዲትን ያህሌ
አሌወዲችሁም ብል በጥያቄ እንዯመሇሰሊቸው የምትናገር ስንኝ አሇችው፡፡ በማርያም መቅዯሊዊትና ኢየሱስ መሃከሌ
ስሇሚያስወሩት ቅርርብ ከሁለ በሊይ ሁነኛ ማስረጃ የሆናቸው ይህ ፅሁፌ ነው፡፡
እዙህ ሊይም ቢሆን ግን ስሇ መጋባታቸው የሚናገረው ነገር የሇውም፡፡ ተጋቡ ተብል በዓሇም ታክ በፅሁፌ ሲሰፌር የዲን
ብራውን መፅሏፌ ብቸኛው ነው፡፡ ፇጥሮት ነው፡፡ በዲን ብራውን አባባሌ የወንዴ የበሊይነትን ሇማምጣት የሚፇሌጉት የሴት
አመራርን ሇማስቀረት ያፇኑት ሲሆን በመጀመርያው ክ/዗ የሴቶች ቦታ ከፌተኛ እንዯነበር ይናገራሌ፡፡ ከፌተኛ እንዯነበር
እውነት ቢሆንም የግኖስቲክ ፅሁፍች ግን ይህን የሴቶችን መብት የሚያስጠብቁ አሌነበሩም፡፡ እንዱያውም ሴቶችን
የሚያወርደ ናቸው፡፡
በአንዴ የግኖስጢሳውያን ፅሁፌ ጴጥሮስ ሇክርስቶስ ማርያም ሴት ስሇሆነች ዗ሊሇማዊ ህይወት እንዯማይገባት አዴርጎ
ይጠይቀዋሌ፡፡ በፅሐፊቸው መሰረት ክርስቶስ ሲመሌስሇት ወንዴ አረጋታሇው፡፡ እራሷን ወንዴ የምታረግ ሴት ሁለ
መንግስተ ሰማያት ትገባሇች ብል መሇሰሇት ይሊለ፡፡ እንዯ ዲን ብራውን ከሆነ ግን ግኖስጢሳውያኑ ፆታ አይሇዩም፡፡
እውነቱ ግን በተቃራኒው ነው፡፡ ትክክሇኛው ወንጌሌ ክርስቶስ በፆታ እኩሌነት የሚያምን እንዯሆነ ያሳያለ፡፡ ክርስቶስ ውሃ
ስትቀዲ ሇነበረችው ሴት ዯቀ መዚሙርቱ እየተዯነቁ ሲያስተምራት እንዯነበር ያናገራለ፡፡ ሁለም ሇሴቲቱ እንዲ዗ዚት ስሇ
እርሱ መመስከር እንዲሇባቸውም ተምረዋሌ፡፡ የዮሏንስ ወንጌሌ ምዕ. 4 ከሞት እንዯተነሳም መጀመርያ ሊየችው ማርያም
መግዯሊዊትያየችውን እንዴትመሰክር አዞታሌ፡፡ በመጽሏፌ ቅደስ በፆታ የሚያዯሊ ክርስቶስ አይታይም፡፡ ሁላም ዯቀ
መዚሙርቱ ክርስቶስ ሇሴቶች ከሚሰጠው እኩሌነት ጋር መስማማት ሲያቅታቸው ነው የሚታየው፡፡ ይህ ግን የዯቀ
መዚሙርቱን ገራገርነት ነው የሚያመሊክተው እንጂ መዴሌዎን አይዯሇም፡፡ በግኖስጢሳውያን ግን ክርስቶስን በፆታ
እንዯሚያዲሊ አዴርገው ያቀርቡታሌ፡፡
በተጨማሪም በዲን ብራውን መፅሏፌ ግኖስጢሳውያኑ እንዯ ጀግና አዴርጎ ያቀርባቸዋሌ፡፡ ከዯቀ መዚሙርቱ በሊይ፡፡ ዯቀ
መዚሙርቱ አሳምረው ነበር የግኖስጢሳውያኑን አስተምሆሮዎች የሚያውቋቸው፡፡ ከነሱም ዯጋግመው ሰዎችን ያስጠነቅቁ
ነበር፡
ጢሞቴዎስ ሆይ ፣ በውሸት እውቀት ከተባሇ ሇዓሇም ከሚመች ከንቱ መሇፌሇፌና መከራከር እየራቅህ ፣ የተሰጠህን አዯራ
ጠብቅ ፤ ይህ እውቀት አሇን ብሇው ፣ አንዲንድች ስሇ እምነት ስተዋሌና፡፡ 1 ጢሞቴዎስ 6 ፣ 20-21
በግሪክ እውቀት የሚሇው ቃሌ ግኖስጢስ ነው፡፡ ጳውልስ ሊይ “በውሸት” እውቀት አሇን ከሚለት እንዱጠነቀቅ ይነግረዋሌ፡፡
እንዱህ ያዯረጉ ከእምነት እንዯራቁም ነግሮታሌ፡፡
ግኖስጢሳውያኑ እነማን ናቸው? መጀመርያ የሏዋርያቱን ትምህርት በመቀበሌ የጀመሩ ሰዎች ናቸው፡፡ ሆኖም ግን ከወንጌሌ
ጋር የማይሄደ የሀሰት አስተምህሮዎች አንዲንድች መቀሊቀሌ ጀመሩ፡፡ መንፇሳዊው አካሌ ቅደስ፣ ቁሳዊው አካሌ ዯሞ ክፈ ነው
ብሇው የሚያምኑ ሲሆኑ ከዙህም ተነስተው ክርስቶስ ስጋዊ አካሌ ሉኖረው አይችሌም ብሇው ይከራከራለ፡፡ ፇጣሪ በስጋ
መወሇደን ሙለ ሇሙለ ክዯዋሌ፡፡ ሰፉ ታሪካቸውን ሇማንበብ የሚከተሇውን ፅሐፌ ማየት ይቻሊሌ፡ ጥንታዊው የሚስጥር
ታሪክ ክፌሌ ሁሇት፡ ግኖስቲሳውያን እና ማኒካውያን
እኚህ አሇን ስሇሚለት የሚስጥር እውቀት ጳውልስ ቀሇሌ ባሇ የቃሊት ጨዋታ መሌሶሊቸዋሌ፡
“እግዙአብሔርን የመምሰሌ ምሥጢር ያሇ ጥርጥር ታሊቅ ነው ፤
በስጋ የተገሇጠ፣
በመንፇስ የጸዯቀ፣
ሇመሊእክት የታየ፣
በአሕዚብ የተሰበከ፣
በዓሇም የታመነ፣
በክብር ያረገ፡፡” 1 ጢሞ. 3፣ 16 ይህን እውነት እግዙአብሔር የመሆን ሚስጥር ይሇዋሌ፡፡ ግኖስጢሳውያን ሁላም ሇነሱ
የተገሇፀ ሚስጥር እንዲሇ ይናገራለና ጳውልስ የእውነት ሚስጥር ትፇሌጋሊቹ ይኸውና እግዙአብሔር በስጋ ተገሌጧሌ
እያሊቸው ነው፡፡ በአንዱት ዓረፌተ ነገር ግኖስጢሳውያንን ሁሇት ውሸት ያሳይበታሌ፡፡
ቅደስ ጳውልስ ብቻ አይዯሇም ግኖስጢሳውያንን ሲቃወም የነበረው ቅደስ ዮሏንስም ህዜቡን ከነዙህ አይነቶች እንዱጠነቀቁ
ይናገራሌ፡
“ብዘ አሳቾች ወዯ ዓሇም ገብተዋሌና እነርሱም ኢየሱስ ክርስቶስ በሥጋ እንዯመጣ የማያምኑ ናቸው ፤ ይህ አሳቹና የክርስቶስ
ተቃዋሚው ነው፡፡” 2 ዮሏንስ መሌእክት 7 ግኖስጢሳውያን በብዚት እንዯነበሩና ትክክሇኛውን አስተምህሮ ስጋት ውስጥ
ከተውት እንዯነበር ጥያቄ የሇውም፡፡ ቅደስ ዮሏንስ በቀሊለ አሌወሰዲቸውም፣ አሳሳቹ እና ፀረ-ክርስቶሱ እንዯሆኑ
ነግሯቸዋሌ፡፡ በተጨማሪም እውነቱን ይረደ ዗ንዲ ጥሩ መፇተሻ ነግሯቸዋሌ፡
“ወንዴሞች ሆይ ፣ መንፇስን ሁለ አትመኑ ፣ ነገር ግን መናፌስት ከእግዙአብሔር ሆነው እንዯ ሆነ መርምሩ ፤ ብዘዎች
ሏሰተኞች ነብያት ወዯ ዓሇም መጥተዋሌና፡፡ የእግዙአብሔርን መንፇስ በዙህ ታውቃሊችሁ ፤ ኢየሱስ ክርስቶስ በሥጋ እንዯ
መጣ የሚታመን መንፇስ ሁለ ከእግዙአብሔር ነው ፣ ኢየሱስ ክርስቶስም በሥጋ እንዯ መጣ የማይታመን መንፇስ ሁለ
ከእግዙአብሔር አይዯሇም ፤ ይህም የክርስቶስ ተቃዋሚው መንፇስ ነው ፤ ይህም እንዱመጣ ሰምታችኋሌ ፣ አሁንም እንኳ
በዓሇም አሇ፡፡” 1 የዮሏንስ መሌእክት 4፣ 1-3 ይህ ምን ማሇት ነው? ክርስቶስ በሥጋ መምጣቱን የማይቀበሌ ከፀረ-ክርስቶሱ
የሆነ ነው ማሇት ነው፡፡
ግኖስጢሳውያኑ የዮሏንስ ስራ እንዯሚለት መፅሏፊቸው ከሆነ ዮሏንስን ፀረ-ክርስቶሱ ይሊችኋሌ የሚሇውን እንዯፃፇ
አዴርገው ያቀርቡታ ማሇትም ዮሏንስ ክርስቶስ በሥጋ አሌተገሇጠም ብል ማሇት ነው፡፡ በመፅሏፊቸው አንዲንዳ ሌይ዗ው
ስሌ ቁሳዊ የሆነ እንዯ አካሌ ያሇ ይገጥመኛሌ አንዲንዳ ዯግሞ አካሌ እንዯላሇው ቁሳዊ እንዲሌሆነ ነገር ይሆንብኛሌ … ብዘ
ግዛ ከእርሱ ጋር ስራመዴ የእግሩን አሸራ ምዴር ሊይ የተቀረፀ እንዯሆነ ሇማየት እፇሌጋሇው፣ ከመሬት እንዱሁ ሲነሳ
አየዋሇውና፣ አሸራውንም አይቸው አሊውቅም፡፡ ይሊሌ የዮሏንስ ስራ በሚሇው መፅሏፊቸው፡፡
ይህ የመገዲዯር ቃሊትን ከትክክሇኛው የቅደስ ዮሏንስ ፅሐፌ ጋር ያስተያዩት፡
“ስሇ ሕይወት ቃሌ ከመጀመርያው የነበረውንና የሰማነውን በዓይኖቻችንም ያየነውን የተመሇከትነውንም እጆቻችንም
የዲሰሱትን እናወራሇን ፤” 1 የዮሏንስ መሌእክት 1፣1 በሥጋዊ አካሌ መገሇጡ ትሌቅ ፊይዲ አሇው፡፡ የእውን ሥጋና ዯም ሇብሶ
ነበር፣ ግኖስጢሳውያኑ ግን በተቃራኒው ይፅፊለ፡፡ ማንን እንመን? በክርስቶስ የተመረጡትን የዓይን እማኝ የሆኑትን
ሏዋርያት ወይስ ሞትን ዴሌ አዴርጎ ሲነሳ ያሊዩትን በሏዋርያቱ ወዯ ክርስትና የመጡትና በኋሊ ትክክሇኛውን አስተምህሮ
ስተው ባእዴ አምሌኮ መቀሊቀሌ የመረጡትን? እኔ ሏዋርያቱን አምናሇው፡፡
ዲን ብራውን ጭምብለን አውሌቆ በመጣሌ አንባቢው ተቀብልት የኖረውን ክርስትያናዊ እውቀት እንዱጠራጠር
ይጠይቃሌ፡፡ ከሊይ እንዲየነው የመርሏፌ ቅደስ ቃሌ ከሆነ ዲን ብራውን ሇማሳሳት እየሰራ ያሇ ፀረ-ክርስቶስ ነው፡፡
የግኖስቲኩ ክርስቶስ ከሃጥያት ተፀፅቶ መመሇስ እና ስሇ ስርየት ማግኘት የሚያስተምረው የሇውም፡፡ የነሱ ክርስቶስ
የበሊዮችን መፃረር እና ማናቸውንም ቋሚ ህግጋትን አሇመከትሌ የሚያስተምር፡፡ ዴህነት የሚገኘው በክርስቶስ ሞት ሳይሆን
በሚስጥራዊው የክርስቶስ ትምህርት ነው የሚሌ ነው፡፡ ዴህነት መሰሇት እራስህን ማወቅ ማሇት ነው እንጂ ከሃጥያት ስርየት
ጋር ንክኪ የሇውም ይሊለ፡፡ ዚሬ ተወዲጅነትን እያተረፇ እንዯመጣው እራስህ ጨርሰው ዓይነቱ እምነት ነው፡፡ ይህ ዯሞ
ሇብዘ ሰዎች ዲን ብራውንን ተወዲጅ አዴርጎሊቸዋሌ፡፡ ሰዎች መፀፀት አይፇሌጉም፣ መታ዗ዜ አይሹም፣ ወዯ እግዙአብሔር
ሇመቅረብ ዯግሞ የራሳቸውን መንገዴ ቢያዯኙ ዯስ ይሊቸዋሌ፡፡ ሇግኖስጢሳውያን ፌሌስፌና ምቹ ናቸው፡፡

የኒቅያ ሸንጎ 325 ዓ.ም


ላሊው መፅሏፈ የሚፇጥረው ታሪክ ሚስጥረ ስሊሴ በንጉስ ኮንስታንታይን የተፇጠረ ነው የሚሇውን ነው፡፡ ስሇ ሚስጥረ
ስሊሴ እንዱህ መባለ ሇሚያቁት ሰዎች ሞኝነት ሉመስሊቸው ይችሊሌ፡፡ ከመጽሏፈ አንደ ገፀ ባህርይ የብሪታንያ ሮያሌ ታሪክ
ምሁር የሆነው ተቢንግ የተባሇው ነው ይህን እንዱሌሇት የመረጠው፡፡ እንዯ ታሪክ ምሁርነቱ የተሻሇ ያውቃሌ ተብል
ይጠበቅ ነበር ግን የዲን ብራውን ፇጠራ ነው …፡፡ በእርሱ አባባሌ የኒቅያ ሸንጎ በንጉሱ የበሊይ አዚዥነት የሚስጥረ ስሊሴ
አስተምህሮ ተጨምሮ የተጠናቀቀ ነው ይሊሌ፡፡
ማንኛውም የታሪክ ምሁር ስሇ ኒቅያ ሸንጎ ምንነት ያውቃሌ፡ ዋናው ጭብጥ ኢየሱስ ሰው ነው ወይስ ላሊ ነገር የሚሌ
አሌነበረም፣ ሆኖም ግን አምሊክነቱን በተመሇከተ ነበር፡፡ ፌፁም ቅደስ ነበር? ወሌዴ ከአብ እኩሌ ነው? ሌጁን ሰጠ ሲሌም
ምን ማሇት ነው? የሚሇውን ሇመጠየቅ ነበር፡፡
በመጨረሻ ሸንጎው ስሇ ሚስጥረ ስሊሴ ግሌፅ ነጥብ ይዝ ተሇያይቷሌ፡፡ የተስማሙበትም ነጥብ ክርስትያኖች ከመጀመርያውኑ
ተቀብሇውት የነበረና አሳሳቾች ሉያጣምሙት ሞክረውት የነበረውን በመንቀፌ ነው፡፡ የዲን ብራውን ስህተቶች ቀሊሌ የታሪክ
ስህተት ብቻ ሳይሆን አስቂኝም ጭምር ነው፡፡ አሁን ብዘሃኑ ስሇ ቤተ ክርስትያን ታሪክ ሰፉ እውቀት ስሇላሊቸው እንዱህ
ዓይነት ስህተቶች በቀሊለ ይታሇፊለ፡፡

የቅደስ ፅዋ አፇ ታሪክ
ላሊ የዲን ብራውን ስህተት ስሇ ቅደስ ፅዋ አፇ ታሪክ የሚሇው ነው፡፡ የዲቪንቺ ኮዴ መጽሏፌ እንዯሚሇው ከሆነ
እውነተኛው ቅደስ ፅዋ መጠጫ ዋንጫዋ ሳትሆን የማርያም መግዯሊዊትቅሪት እና የክርስቶስን ትክክሇኛ አስተምህሮት እና
የኢየሱስን የ዗ር ሃረግ የሚያሳዩ የጠፈ ጥንታዊ ሰነድች ናቸው፡፡ ዲን ብራውን በመጽሏፈ የቅደስ ፅዋው አፇ ታሪክ ብዘ
መከራ ማሇፌ የቻሇ አፇ ታሪክ መሆኑን ይናገራሌ፡፡ እውነቱ ግን ይህ አፇ ታሪክ የተፇጠረው በ20ኛው ክ/዗መን ነው፡፡ ዲን
ብራውን ይህ አፇ ታሪክ እውነት መሆኑን ያምናሌ፡፡ ከሞተች ከ11 ክ/዗መን በኋሊ የተፇጠረው አፇ ታሪክ እውነት ነው ብል
የሚያምን ሲሆን ክርስቶስ በነበረበት ክ/዗መን የተፃፈት መጽሏፌትን ግን እውነት ናቸው አይሌም፡፡ የዯን ብራውን
የማይመስሌ ፇጠራ አፌጥጦ ይታያሌ፡፡
አፇ ታሪኩ ከመጽሏፌቱ መፃፌ ከብዘ ክ/዗መናት በኋሊ የተከሰተ ሲሆን ስሇ ማርያም መቅዯሊዊትም አሌነበረም፡፡ የፅዋው
አፇ ታሪክ የአሪማትስያው ዮሴፌ ጋር የተያያ዗ ሲሆን በአፇ ታሪኩ መሰረት ይህ ሰው በፅዋዋ የክርስቶስን ዯም ሉይዜባት
ችሎሌ፡፡ ከዚም ፅዋዋ ወዯ እንሉዜ ተወስዲ የጠባቂዎች መስመር ተፇጠረሊት፡፡ ሆኖም ግን ቀስ ብል ፅዋዋ ጠፊች፡፡ ይህን
ይመስሊሌ የአፇታሪኩ አጀማመር እናም ፅዋዋን ሇማግኘት የሚዯረገው ፌሇጋ ጥሩ ተረት ወጣው፡፡
መፅሏፌ ቅደስ ከጥንት ጀምሮ በብዘ ሰዎች ሲጠቃ ኑሯሌ፡፡ የዲን ብራውን ፅሁፌም ቢሆን ሌበ ወሇዴ ነው እንጂ ምሁራዊ
የታሪክ ምርምር ስራ አይዯሇም፡፡ ፇጠራ እንዯመሆኑ እንዯ እውነት ወስዯን ከመሳሳት መጠንቀቅ አሇብን፡፡

መሊእክት እና አጋንንት

ላሊው የዲን ብራውን መፅሏፌ ኤንጅሌስ ኤንዴ ዱሞንስ ማሇትም መሊእክት እና አጋንንት የተሰኘው ነው፡፡ ይህም በፉሌም
ሁኗሌ፡፡ የዙህ ስራ ዋና ጭብጥ ኢለሚናቲ እና በካቶሉክ ቤተ ክርስትያን ሊይ የሚያካሂዯው ውግያ ነው፡፡ ዋናው ገፀ ባህርህ
ኢለሚናቲዎች የካቶሉክ ቤተ ክርስትያን መቀመጫ የሆነችውን ቫቲካንን ሇማጥፊት ያጠመደት ቦምብ ሇማክሸፌ ሲሯሯጥ
ያሳያሌ፡፡ የመፅሏፈ የመጀመርያው ገፅ ኢለሚናቲ ታሪካዊ እውነታ እንዲሇው በመናገር ይጀምራሌ፡፡ (አንባቢውን እውነታ
እያቀረበ እንዲሇ እንዱገነ዗ቡ መሌእክት እያስተሊሇፇ ነው፡፡) ምክሩን መስማት የሇባቸውም፡፡
ዋናው ገፀ ባህርይ ሊንግድን ስሇ ኢለሚናቲ ታሪክ ማብራራት ይቃጣዋሌ፡፡ “ኢለሚናቲ የሮማ ቤተ ክርስትያን ጋሉሌዮ
ጋሉሉን የሱን ንዴፇ ሃሳብ አሌቀበሌም ስትሇው የመሰረተው ማህበር ነው” ሲሌ ይናገራሌ፡፡ ይህ ምንም ታሪካዊ መሰረት
የላሇው እና ማስረጃ ያሊቀረበበት ፇጠራው ነው፡፡
ኢለሚናቲ በ዗መናዊ መሌኩ የተመሰረተው በሃገረ ባቫርያ በግንቦት (መይ 1) 1776 ዓ.ም በአዲም ዉሻፕት ነው፡፡ ከጋሉሉ
ሞት ከ130 ዓመት በኋሊ በላሊ ሃገር ማሇት ነው፡፡ ጋሉሉን ማንሳት የፇሇጉት የዙህ ምርጥ ሳይንቲስትን ስም ሇራሳቸው
ሇማዴረግ ስሇቃጣቸው ብቻ ነው፡፡ አዲም ውሻፕት በሚስጥራዊነት ጭምብሌ መሸፇን ሰዎችን ምን ያህሌ እንዯሚያማሌሌ
ፅፍ ነበር፡፡
“ከ17ኛው ክ/዗መን በፉት ኢለሚናቲዎች የዓመፃን መንገዴ አይጠቀሙም ነበር፡፡” ይሊሌ፡፡ መቼም አመፅ ዴርጊት ተሰማርቶ
አያውቅም፡፡ ዋና አሰራሩ ሰርጎ መግባትና ወዯ ራስ መቀየር ነው፡፡
“ኢለሚናቲ የሳይንቲስቶች፣ ፉዙስቶች እና ስነ ከዋክብ አጥኚዎች ማህበር ሁኖ ቤተ ክርስትያን ስሇምታካሂዯው የተዚባ
አስተምህሮ ያሳስባቸው የነበሩ፣ ሇእውነት የቆሙ ሳይንቲስቶች ናቸው፡፡ ቫቲካን ይህ አሌተስማማትም ስሇዙህም እያዯነች
እነሱን መግዯሌ ጀመረች፡፡” ይሇዋሌ፡፡ ኢለሚናቲ የእውቀት መስፊፊት የሚያሳስባቸው የሳይንቲስቶች ቡዴን አሌነበረም፡፡
ስራው የሚስጥር ማህበሩ ክርስትያናዊነት ይጠይቀዋሌ ሇሚባሇው ጭፌን እምነትና የሚገዴበውን የሳይንስ እዴገት ግዳታ
እንዱፇጠር ያዯረገው በአመክንዮ የሚመሩ ቡዴኖች እንዯሆኑ አዴርጎ ሇማቅረብ ይሞክራሌ፡፡ በዙህ መነፅር ከታየ አንባቢው
መቃወም አይችሌም፡፡ ሆኖም ግን እውነተኛው የኢለሚናቲ ግብ ማንኛውንም ስርአት መገርሰስ በአዱስ ዓሇም ስርአት
መኖር ነው፡፡ የዙህ የባቫርያ ኢለሚናቲ ግቦች እንዯሚከተለት ነበሩ፡

1. የክርስትና እና ሁለንም ዗ውዲዊ መንግስታት መጥፊት፣


2. ሃገራት ተፌተው በዓሇም አቀፊዊ መንግስት መተካት
3. ሁለን አቀፌ ወንዴማማችነት መርህ ጋር የማይሄዴ በመሆኑ ሃገር ወዲዴነት እንዯ ኋሊ ቀር አመሇካከት ማጥፊት፣
4. በተሇያየ ዗ዳ ከግብረገብ በማራቅ በቤተሰባዊነትና በትዲር የሚዯረግ አኗኗር ዗ይቤን ማጥፊት፣
5. የውርስ እና የንብረት ባሇቤትነት መብትን ማጥፊት
የባቫርያው ኢለሚናቲ እንዯታወቅበት በተወሰዯበት እርምጃ ተበታትኗሌ፡፡ ይህ ግን የኢለሚናቲ መጨረሻ አሌነበረም፡፡
እራሱን ከፌሪ ሜሶን ውስጥ በማስረግ የሚስጥር ማህበር ውስጥ ያሇ የሚስጥር ማህበር ሁኖ ዗መኑን ቀጥሎሌ፡፡ ተበተነ
ከተባለ በኋሊ ሇፇረንሳይ አብዮተኞች ተሌከው ሳይዯርሱ የተያዘት ሰነድች ጥሩ ማስረጃ ናቸው፡፡
ባጠቃሊይ ኢለሚናቲ የሳይንቲስቶች ማህበር ሳይሆን ሰርጎ በመግባት እንቅስቃሴ የሚራመዯው እና ማናቸውንም ህግጋትና
ተገዢነትን ሇማፌረስ የመጣ የሚስር የቁንጮዎች ማህበር ነው፡፡ ሇዙህም ነበር ፀረ-ቤተ ክርስትያን የሆነው ይህ ግን ዋነኛ
የመፇጠሩ ምክንያት አይዯሇም ከሊይ እንዲየናቸው 5 ነጥቦች ግቡ ሰፉ ነው፡፡ ዚሬ ኢለሚናቲ በተሇያየ ስሌት ሰዎችን እያታሇሇ
በስህተት መንገደ እያስገባ ይገኛሌ፡፡ ተጨማሪ ስሇ ኢለሚናቲ ሇመረዲት የሚከተሇውን ማየት ይቻሊሌ፡ ኢለሚናቲ፡ አነሳሱ
የሚስጥር ማህበራቱ እና ተፅእኖው
የዲን ብራውን ስራዎች በሆሉ ዉዴ ስቱዴዮዎች ከፌተኛ ተወዲጅነት ያተረፇው ይህን የተሳሳተ መረጃ የማስፊፊት
አሊማቸውን ስሇሚያሳካሊቸው ነው፡፡ ስሇ ሚስጥር ማህበራት የተሳሳተ መረጃ የሚሰጡ ብዘ ፉሌሞች ከቅርብ ግዛ ወዱህ
በስፊት እየሰሩ እያሰራጩ ነው፡፡
በዙህ ስራው ኢለሚናቲ ቤተ ክርስቲኗብ በብርሃን እንዯሚያጠፎት ይዜቱባታሌ፡፡ ብርሃን ማሇታቸው የአንቲ-ማተር ቦምብ
ማሇታቸው ነው - ሆኖም ግን መረጃን የሚያመሊክት ሉሆንም ይችሊሌ - በፕሮፖጋንዲ እና ሰበካ ሉያጠፎት፡፡ በዙህ መነፅር
ስናየው ስራው (መፅሏፈም ፉሌሙም) ቫቲካን ሊይ የተጣሇ ቦምብ ነው፡፡ (ባጠቃሊይ ስናየው ክርስትና ሊይ፡፡)
በስተመጨረሻ በሊንግድን ዴጋፌ ቤተ ክርስትያኗ ስታሸንፌ ቢታይም የፉሌሙ ተመሌካች እንኳ ሇሁሇት ሰዓታት ሙለ
የካቶሉክ ምሌክቶች፣ በዓልች እና ታሊሊቅ ሰዎች ሲንቋሸሹ ያያሌ፡፡ ሇምሳላ ሊንግድን የቫቲካን መዚግብት ቤትን ሲያጠፊ
ይታያሌ፣ ሉቀ ጳጳስ ሇመሆን የተመረጡ እጩዎች እንዯ እንስሳት በረት ውስጥ ገብተው ይታያለ፣ አንዴ እጩ ቤተ
ክርስትያን ውስጥ ተሰቅል ይቃጠሊሌ፣ የላሊ የሞተ ጳጳስ መቃብር ተከፌቶ እጅግ የተበሊሸው ሬሳው ይታያሌ … ወ዗ተ.፡፡
እኚህ ሁሊ የተመሌካቹን አእምሮ የሚነኩ ናቸው፡፡ ቅደስ ነገር በሞት፣ ጥፊት እና ሙስና ተበክል ይታያሌ፡፡ ስራው
ባጠቃሊይ ቫቲካንን አስቀያሚ የታሪክ ትሩፊት አዴርጎ ያቀርባታሌ፡፡
ከዙህ ሁለ ይባስ ብል ዯሞ መጨረሻ ሊይ “ኢለሚናቲ” የሚባሇው ዴሮ የጠፊ ነገር አሁን ሊይ ግን የአንዴ ሰው ባድ ፇጠራ
እንዯሆነ ተዯርጎ ይቀርባሌ፡፡ አንዴ የጳጳስ ሌጅ (ጳጳስ ሌጅም አሇው በሚያስብሌ መሌኩ) የጳጳሱን ቦታ ሇመውሰዴ የሇኮሰው
የወንጀሌ እሳት እንዯሆነ መጨረሻ ሊይ ይገሇፃሌ፡፡ እናም የስራው የመጨረሻው መሌእክት ኢለሚናቲ የሚባሌ ነገር የሇም
እና ቫቲካን ውስጥ ቅላት ሞሌቷሌ የሚሌ ይሆናሌ፡፡
ፉሌሙ ወይም መፅሏፈ ሲያሌቅ ታዲሚው ቁንጮዎቹ ሌብ እንዱሌ የሚፇሌጉትን ነጥብ ተቀብል ይሸኛሌ፡ ኢለሚናቲ
ተረት ተረት ነው፣ የእውነት በኖረበት ዗መን ዯግሞ ስሇ ሳይንስ እዴገት የሚጨነቁ ሳይንቲስቶች ማህበር ነበር፣ የካቶሉክ
ቤተ ክርስትያን ቅደስ አይዯሇችም፣ ብዘ ግዴፇት ያሇው የሰዎች ተቋም ነው፣ ሇሳይንስ ካሇው ጥሊቻ መጥፊቱ አይቀርም፡፡
የሚለትን ነጥቦች ያሲዚቸዋሌ፡፡ በዙህ ስራ እውነተኛው ኢለሚናቲ ህሌውናውን በመካዴ ሃይማኖት የማጥፊት ስራውን
ዯግሞ ያካሂዴበታሌ፡፡
መዯምዯምያ
የዲን ብራውን ስራዎች አሁን ሶስተኛ የወጣውን ዗ ልስት ሲምቦሌ ጨምሮ እየተተረጎሙ ሊገራችን አንባብያን እየዯረሱ
ነው፡፡ አሁን ሰው ባገኘው መረጃ በቀሊለ የማግኘት ነፃነትን ተጠቅሞ ትክክሇኛ ማንነታቸውን ሇመመሸሸግ የፇጠራ ታሪክ
እያሰራጩ ጠያቂውን ገና ምኑንም ሳያውቅ እያዯናገሩት ይገኛለ፡፡ እኚህ ዗መቻዎች ሚስጥር የሚያጋሌጡ እየመሰለ እየዯበቁ
ነው፡፡ ባጭሩ ዲን ብራውን ስሇ ሚስጥር ማህበራት የተሳሳተ መረጃ የማሰራጨት ሚናን እየተጫወተ ይገኛሌ፡

You might also like