Professional Documents
Culture Documents
1 PPT
1 PPT
መግቢያ
• እግዚአብሔር የምናውቀባቸው መንገዶች ብዙ ሲኖሩ መፃህፍት ደግሞ ዋነኛው
ናቸው።
• የእግዚአብሔር ሰው ፈፁምና ለበጎ ስራ የተዘጋጀ ይሆን ዘንድ የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት
ሁሉ ለትምህርትና ለተግፃጽ ልብንም ለማቅናት በጽድቅም ለሰው ምክር ዳግም ይጠቀማል (2
ጢሞ 3፤16-17) ።
• በመዝ 1፤1-5 መዓልትም ለሌሊትም መፃህፍትን የሚመለከት ሰው ንዑድ ክብር ነው፡፡ በውሃ
ዳር እንደተተከለች ቅጠሎችዋም ሳይርግፍ ፍሬዋን ያለማቋረጥ እንደምትሰጥ ዕጽ ይሆናል፡፡
• ዮሐ 5፤46-47 እኔ በአብ ዘንድ የምከሳችሁ አይምስላችሁ የሚከሳችሁ እርሱ ተስፋ
የምታደርጉት ሙሴ ነው። ሙሴንስ ካመናችሁት እኔን ባመናችሁ ነበር፥ መፃህፍትን
ካላመናችሁ ግን ቃሌን እንዴት ታምናችሁ፡፡
• በምድር ሲመላለስም አይሁድን “እናንተ በመጻሕፍት የዘላለም ሕይወት እንዳላችሁ
ይመስላችኋልና እነርሱን ትመረምራላችሁ፤ እነርሱም ስለ እኔ የሚመሰክሩ ናቸው፡፡” በማለት
መጻሕፍቶቻቸውን በትክክል ቢመረምሩ ኖሮ እርሱን ሊያውቁት ይችሉ እንደነበር ነግሯቸዋል
(ዮሐ.5÷39)፡፡
• ስለዚህ በመፃህፍት ኣማካኝነት እግዚአብሔር እናውቃለን።
መፅሐፍ ቅዱስ ምንድን ነው?
• መፅሐፍ - በአንድ ጥራዝ የተሰበሰበ ፅሐፍ
• ቅዱስ ማለት የከበረ የተለየ ማለት ነው።
• ስለዚህ መፅሐፍ ቅዱስ ማለት በአንድ ጥራዝ የተሰበሰበ ቅዱስ ፅሐፍ ማለት ነው።
• ሂደታዊ በሆነ መልኩ በየዘመናቱ ለተነሱ ቅዱሳን ሰዎች የእግዚአብሄርን ማንነት፡ ባህርይ፡ ስራዎች እንዲሁም
ከሰው ልጆችና ሌሎች ፍጥረታት ጋር ያለው መስተጋብርና የማዳን ስራው የተገለጠበት፡
• ህልፈት የማይስማማው የሚያስተምር፡ የሚመክር፡ የሚገስጽ፡ የሚመራ፡ የሚፈርድ፥ እውነተኛና ዘላለማዊ ህግ ነው።
• እግዚአብሄር የልቡን ሃሳብ በዘመናት በሰው ልጆች የነበረውን የሆነውንና የሚሆነውን ታሪክ፡ ትንቢትና ፍጻሜ
ያሳወቀበት የመዳን ቃል ነው።
• አለም ከመፈጠሩ በፊት ስለነበረውና ስለ አለው ሁኔታ፡ ከተፈጠረም ጀምሮ እስኪያልፍና በህልፈት ግዜውም
ከህልፈተ አለም በኋላ ስላለው ስለሚሆነው የፍጥረተ ዓለምና የፈጣሪ ግኑኝነት ምን እንደሚመስል የሚናገር
የሚያሳውቅ በእግዚአብሄር መንፈስ ገላጭነት በቅዱሳን ሰዎች የተጻፈ ወይም የተሰነደ ፍጹም መለኮታዊ
ዕቅድ ነው።
• መጽሐፍ ቅዱሰ እስትንፋሰ እግዚአብሄር መባሉ ቅዱሳን ሰዎች በመንፈስ ቅዱስ ተመርተው ወይም ተቃኝተው
ስለ እግዚአብሄር እና ስለ ፍጥረታቱ ሁኔታ በዋናነትም የሰው ልጆችን ስለማዳኑ ይኸውም በሰውና
በእግዚአብሄር መካከል ስላለው ጽኑዕ ቃል ኪዳን ለዘላለም የተናገሩት ሰማያዊና የማይልፍ ቃል ስለሆነ ነው።
yQÇúT mÚ?FT yXGz!xB/@R XSTNÍSnT
h. ¥núúTÂ m_‰T
sãC TNb!T XNÄ!Âg„ XNÄ!ÃStM„ y¸Ãnúú y¸-‰ mNfS QÇS nWÝÝ «yXGz!xB/@R ”L wd Xn@ XNÄ!H s!L
mÈ¿ kXÂTH çD úlH xWq&¦lh#ÝÝ k¥~iNM STwÈ qD¹@¦lWÝÝ lx?²M nb!Y xdRG¦lh#´ ¼x@R.1Ý5¼
l. XNÄ!ÃStWl# ¥DrG
«kXÂNt UR úlh# YHN ngRµ*Ch#ÝÝ ngR GN xB bS» y¸LkW yXWnT mNfS ’‰Ql!õS XRs# h#l#N
ÃStM‰C“L¿ Xn@ yngRµ*Ch#NM h#l# ÃúSÆC“LÝÝ´ ¼×/. 14Ý 5 - 26¼
• lMúl@ /êRÃT wNg@LN yÚûT g@¬ µrg b!ÃNS k¦Ã ›mT b“§ nWÝÝ ngR GN g@¬ ÃSt¥rWN y”l#N TMHRT¿
yX°N txM‰T XNdtf[mW úY²nF bTKKL l!{û yÒl#T mNfS QÇS bsÈcW xStWlÖTÂ mrÄT nWÝÝ
/. mGl_
ysW LJ xXMé WSN bmçn#¿ yXGz!xB/@RN |‰ b‰s# xQMÂ XWQT l!rÄ xYCLMÝÝ SlçnM yXGz!xB/@R
Xg² ÃSfLULÝÝ nb!† /@ñK |n F_rTN bÑl# ¥yT yÒlW½ nb!† x!úYÃS XGz!xB/@RN bz#Ín# §Y çñ
ytmlktW½ QÇS ÔWlÖS wd s¥Y mN-Q ¥yT yÒlW bXGz!xB/@R mNfS XRĬ nWÝÝ
m. ¥ÂgR mÚF
«yXGz!xB/@R mNfS bXn@ tÂgr¿ ”l#M bxNdbt& §Y nbRÝÝ´ ¼1úÑ. 23Ý2¼
\. m-bQ
ymNfS QÇS m¶nT _QM ”l#N bmÂgRÂ bmÚF g!z@ S?tT XNÄYf-R m-bQ nWÝÝ
ysãCNM DRš btmlkt¿ bmNfS QÇS m¶nT b!\„M y¸{ûT bnÚnTÂ y‰úcWN XWqTÂ _bBM t-QmW
XNdçn XN©! mNfS QÇS sWn¬cWN töÈ_é XNd :” t-qmÆcW ¥lT XNÄLçn ¥SrÄT ÃSfLULÝÝ
የመፅሐፍ ቅዱስ ዓላማ
• እግዚአብሔር ለትውልዱ የገለፅበት መንገድ በመፅሐፍት ነው፡፡
መመለስ
• እግዚአብሔር በመፅሐፍ የተናገርበት ወደፊትም የሚናገርበት
ዋነኛ ዓላማ ሰዎችን ለማዳን ነው፡፡ • የአዳም ታሪክ
• ቃሉ እርሱን ለማወቅ ለማመን ወደ እርሱ ለመመለስ በተስፋና • ትን ዘካ1:3 ወደ እኔ ተመለሱ እኔም ወደ እናንተ እመለሰላሁ።
በፅናት ለመኖር የተሰጠኑን ህግጋት ለማሳወቂያ ያገለግላል። • የጠፋውን ልጅ ታሪክ (ሉቃ15፤7)
• የሐዋ ስራ 13፤16 ለእናንተ የዚህ የመዳን ቃል ተላከ። ማንፃት
• ከሕፃንነትህም ጀምረህ ክርስቶስ ኢየሱስን በማመን፥ መዳን • መዝ 50፤2 በሂሶጵ እርጨኝ እነፃማሁ እጠበኝ ከበረዶም ይልቅ
የሚገኝበትን ጥበብ ሊሰጡህ የሚችሉትን ቅዱሳን መጻሕፍትን ነጭ እሆናለሁ፡፡
አውቀሃል ፡፡ 2ጢም3 ፤15
• የየመፃህፍቱ ዓላማ ማሳመን፥ መመለስ፥ ማንፃትና ማፅናት • ዮሐ 6፤53 ስጋዬን የበላ ደሜን የጠጣ የዘላለም ህይወት ኣለው።
ናቸው። ማፅናት
ማሳመን • ያልፀኑ ሰዎች ውጣ ውረድ
• ያላመኑትን ማሳመን የሚችል መዝገብ ነው ። • የሎጥ ሚስት (ዘፍ19፤26)፥
• ዘፍ 12፤1 የአብርሃም ማመን • የአስቆሮቱ ይሁዳ ማቴ 27፤3፥
• የሐዋ 10፤1 በሰማሪያ የኢጣሊቂ ጭፍራ መቶ አለቃ ቆርኔሌዎስ • ዴማስ 2ጠሞ 4፤10
ማመን
• ማቴ 24፤13 እስከ መጨረሻው የሚፀና ይድናል፡፡
• ማመን ከመስማት መስማትም በእግዚአብሔር ቃል ነው(ሮሜ • ዕብ 3፤14 የመጀመሪያ እምነታችን ብንጠብቅ የክርስቶስ
10፤17) ተካፋዮች ሆነናል።
• የማመን ውጤት ለመዳን ነው ፡፡ ማር 16፤16
መፅሐፍ ቅዱስ ለምን ቅዱስ ተባለ?