You are on page 1of 1

ቁጥር _______________________

ቀን_______________________

ለጠቅላላ አገልግሎት ዳይሬክተር


ጅማ ዩኒቨርሲቲ

ጉዳዩ፦ የቧንቧ እቃ ግዢ ስለመጠየቅ፡፡

ከላይ በርዕሱ ለመግለፅ እንደተሞከረው ሳዋ የተማሪዎች ዶርምን ዳግም ወደ አገልግሎት ለማስገባት እየተሰራ
መሆኑ ይታወቃል፡፡ ለዚህም ይረዳን ዘንድ የተለያዩ የቧንቧ ጥገና እቃዎች ለአስቸኳይ ስራ ስለሚያስፈልጉን
በተቻለ ፍጥነት ከዚህ በታች በአይነት እና በብዛት የተጠቀሱት እቃዎች ግዢ እንዲፈፀምልን እንጠይቃለን፡፡

ተ. የእቃው ዓይነት መለኪያ ብዛት



1 ኒፕልስ 2” በቁጥር 20(ሀያ)
2 ኤችዲፒ ኩርባ 2” በቁጥር 20(ሀያ)
3 ኤችዲፒ ሬድዩሰር ከ 2-1¼” በቁጥር 20(ሀያ)
4 ኤችዲፒ ኩርባ ግማሽ ጥርስ በቁጥር 20(ሀያ)
1¼”
5 ፒፒአር ዘንግ ባለ ½” በቁጥር 50(ሀምሳ)
6 ፒፒአር ኩርባ ግማሽ ጥርስ በቁጥር 50(ሀምሳ)
½”

ከሠላምታ ጋር

መርሲሞይ አበራ

You might also like