You are on page 1of 8

በከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር

በዉጪ ጉዳይ የዲፐሎማት ማሰልጠኛ ተቋም ስም የተጀመረው ህንጻ ግንባታ

የዉል ማቋረጥ ምክረ-ሃሳብ

ታህሳስ/2012
አዲስ አበባ

1.የፕሮጀክቱ ዋና ዋና መረጃዎች
1.1 አጠቃላይ መረጃዎች
 የህንጻው ከፍታ፡- 2B+G+11 እና 2B+G+18

 አሠሪ መ/ቤት፡- የፌ/መ/ህ/ግ/ፕ/ጽ/ቤት

 ተቋራጭ፡- አፍሮ ጽዮን ኮንስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

 አማካሪ፡- አስፓየር ኤ ኢ ኮም አማካሪ አርክቴክቶች እና መሐንዲሶች

1.2 የፕሮጀክቱን ዋጋ የተመለከቱ መረጃዎች

 ፕሮጀክቱ ውል የተገባበት ዋጋ /ከቫት ጋር:- 1,135,490,490.91

 የተስተካከለ የውል ገንዘብ መጠን ብር፡- 1,135,490,490.91

1.3. የፕሮጀክቱን የጊዜ ሠሌዳ የተመለከቱ መረጃዎች

 ውል የታሠረበት ቀን፡- 02/01/2018 ዓ.ም


 የሳይት ርክክብ ቀን፡- 20/03/2020 G.C
 ስራ የተጀመረበት ቀን፡- 5/15/2018
 የውል ማጠናቀቂያ ቀናት፡-1095 ቀናት
 የውል ማጠናቀቂያ ቀን፡- 31/07/2021 G.C
 እስከ አሁን የተሰጠ የውለታ ጊዜ ማራዘሚያ፡-80 ቀናት
 የተከለሰው የማጠናቀቂያ ጊዜ:-03/08/2021

1.4 የክፍያ ሁኔታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች

1.4.1 ቅድመ ክፍያ በተመለከተ


 ለኮንትራክተሩ የተከፈለ ቅድመ-ክፍያ (ከ ቫት ጋር)፡-227,098,098.18 ብር
 የተሰበሰበ ቅድመ-ክፍያ (ከ ቫት ጋር)፡-34,264,846.85 ብር *
 ያልተሰበሰበ ቅድመ-ክፍያ (ከ ቫት ጋር)፡-195,833,251.33 ብር

 ቅድመ ክፍያ ዋስትና፡-እስከ 15/03 /2021 G.C ታድሷል፡፡

*
ማስታዎሻ፡ በተሰራዉ ስራ መጠን ቅድመ ክፍያተመላሽ የተደረገ ሲሆን የተሰራዉ ስራ
ተቀባይነት ሲያገኝ ክፍያዉ እንደተሰበሰበ ይቆጠራል፡፡

1.4.2 ጊዚያዊ ክፍያዎችን በተመለከተ

ተ.ቁ ጊዚያዊ ክፍያ ቀን ክፍያ ከ ቫት ጋር


.
1. ክፍያ ቁጥር 1 19/4/2011 E.C 21,125,518.39
2. ክፍያ ቁጥር 2 13/06/2011 E.C 21,773,758.21
4. ክፍያ ቁጥር 3 11/10/2011 E.C 12,948,766.93
5. ክፍያ ቁጥር 4 14/02/2012 E.C 19,351,963.15
6. ክፍያ ቁጥር 5 14/9/2012 E.C 11,389,826.23

አጠቃላይ 88,670,884.73
ሰንጠረዠ-01 የጊዚዊ ክፍያ ማሳያ

 የመልካም ስራ አፈፃፀም ዋስተና፡-እስከ 01/01/2022 G.C ታድሷል፡፡

1.4.3 የመያዣ ክፍያን በተመለከተ / retention payment /

 የመዣ ክፍያ (ከ ቫት በፊት )፡- 5,959,103.80 ብር*

ማስታዎሻ፡*ክፍያዉ የሚለቀቀዉ በዉሉ አጠቃላይ አንቀፅ 61.3 መሰረት ይሆናል፡፡

2 ግንባታው አሁን የደረሰበት አፈጻጸም

2.1 አጠቃላይ መግለጫ


የግንባታው አፈጻጸም 30/09/2020 G.C 33.2% ላይ መድረስ የነበረበት ቢሆንም በአሁኑ ወቅት አጠቃላይ
የግንባታው አፈጻጸም 14.54% ላይ ይገኛል፡፡በ ግራፍ ቁጥር -01 ማየት ይቻላል፡፡

100.00%
97.47%
94.86%
92.01%
90.00% 89.35%
85.12%
80.00% 80.51%
76.45%
71.67%
70.00% cummulative
66.04% (actual)
60.00% 60.14% cummulative
(Planned)
53.23% cummulative
50.00% (Origional Planned)
47.09%

40.00% 40.10%
33.31%
34.30% 30.17%
30.00% 29.45% 26.31%
23.52% 22.68%
25.59% 21.02% 20.62%
19.50%
22.24% 18.32%
17.85%
20.00% 16.42%
18.83%
16.71%
15.00%
12.93% 13.54%
16.55% 12.71%
11.31% 11.00%
14.82% 10.66%
12.90%
8.21% 9.00%
10.00% 6.48%
5.04% 9.40% 12.51%
12.05%
11.61%
13.17%
13.01%
12.89% 13.73%
13.56%
13.37%
3.10% 7.30% 11.24%
10.66%
9.91%
1.56%
0.55% 8
8.09%
7.92% 9.47%
.55%
0.09% 3.10% 7.52%
6.83%
6.24%
1.56% 5.01%
0.00% 0.09% 0.55%
2
1.83%
1.67% 3.08%
.23%
1.05%
0.48%
0.08%

ግራፍ -01 አጠቃላይ የፕሮጀክቱ አፈጻጸም ማሳያ

3.ዋና ዋና የተከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት(major consideration up to date)

 ከአማካሪ የሥራ ተቋራጩን ደካማ የሥራ አፈፃፀም (poor progress) በተመለከተ ሁለት (2) ጊዜ
ማስጠንቀቂያ ተሰጥቷል፡፡
 ከአማካሪ የተሰጡ ማስጠንቀቂዎች ላይ በመመርኮዝ ግዥ ፈፃሚዉ አካል ተጨማሪ ማስጠንቀቂያ
ተሰጥቷል፡፡

 ሥራ ተቋራጩ ለፕሮጀክቱ ደካማ የሥራ አፈፃፀም እንደምክንያት የሚያነሳዉ፡የ ፖስተ


ቴንሽኒንግ ነጠላ ዋጋ እና የዋጋ ግሽበት ጥያቄ ቢሆንም በእኛ ግምገማ መሰረት፡
 ፖስተ ቴንሽኒንግ ነጠላ ዋጋ ሰነድ አማልቶ ባለማቀረቡ ባለቤት በራሱ መንገድ
ሰነድ እነዲማላ በማድረግ ቢያጸድቅምተቋራጩ ግን ዋጋ አያዋጣኝም በማለት ስራ
እነዲቆም አድርገል
 የዋጋ ግሽበት ጥያቄ ከ ስራ አፈጻጸም ጋር ምንም ዓይነት ግንኙነት
ባይኖረዉም፣የኮንትራት ማሻሻያ ሚስፍልገዉ በመሆኑ ጥያቄዉን እንደሚሰተናገድ
መግባባት ተደርሶበታል፡፡

4.በጽ/ቤቱ በኩል የተደረጉ ድጋፎች እና ትብብሮች

 የስራ ተቋራጩ ደካማ አፈጻጸመን ለማሻሻል በተለያዩ ስብሰባ እና ደብዳቤዎች አጋጠመኝ


የሚለዉን የገንዘብ ችግር ለመቅረፍ ዉሉ ከሚፈቅደዉ የዝቅተኛ የክፍያ ጣሪያ በታች ለሶስት ጊዜ
ያላነሰ ከፍለናል፡፡

5. በጽ/ቤታችን ሊወሰድ የታሰበ እርምጃ

5.1 ዉል ማቋረጥ

ፕሮጀክት ጽ/ቤታችን ላለፉት 800 ቀናት ከሥራ ተቋራጩ ጋር በገባዉ ዉል መሠረት ዉሉን
ስናስተዳደር መቆየታችን ይታወቃል፡፡ ነገር ግን ሥራ ተቋራጩ ባሳየዉ ደካማ አፈጻጸም

በአጠቃላይ የዉል ሁኔታዎች አንቀጽ 21.2 መሠረት የሚከተሉት ምክንያቶች


ሲያጋጥሙ ግዥ ፈፃሚዉ አካል ዉሉን ማቋረጥ ይችላል ስለሚል፡፡

ሀ.ሥራ ተቋራጩ የግንባታ ስራዎቹን በውሉ በተጠቀሰው የጊዜ ገደብ ሳይፈፅም ሲቀር ወይም በአጠቃላይ
የውል ሁኔታዎች አንቀጽ 73 መሠረት በተራዘመለት ጊዜ ሳያከናውን ሲቀር፣ግዥ ፈጻሚ አካሉ ዉል

እንዲያቋርጥ ተደንግጓል፡፡

ማሳያዎች፡

 በአጠቀላይ 800 ቀናት የግንባታ ጊዜ ተጠቅሟል፡፡ ነገር ግን ምንም እንኳን የፕሮጀክቱ

አፈፃፀም 33.20% መድረስ የነበረበት ቢሆንም እስካሁን የደረሰበት አፈፃፀም ግን 14.54 %


ብቻ ነዉ፡፡
መ. ሥራ ተቋራጩ በአጠቃላይ የውል ሁኔታዎች ንዑስ አንቀጽ 26.2 መሰረት ውይይት በተደረገበት
የመጨረሻ ውሳኔ መሠረት ሳይፈፅም ሲቀር፣

 በአጠቃላይ ዉል አንቀፅ 26.2 መሰረት ከውሉ የሚመነጩ ማንኛውንም


አለመግባባቶች ወይም ውዝግቦች የግዥ ፈፃሚው አካልና ሥራ ተቋራጩ በቀጥታና
ይፋ ባልሆነ ሰላማዊ ድርድር ለመፍታት ማንኛውም ጥረት ያደርጋሉ ስለሚል፡፡ለዚህም
ማሳያ ከዚህ በታች በተራ ቁጥር 1 እና 2 ተብራርቷል፡፡
1. በተለያየ ጊዜ የሚኒስቴር መ/ቤታችን ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት በተደረጉ ስብሰባዎች
(tripartite meeting) እና ሥራ ተቋራጩ በደብዳቤ የዘገየዉን ስራ ለማካካስ ቃል
(commitment) ገብቶ የተስማማን ቢሆንም ሥራ ተቋራጩ ቃሉን አልፈፀመም፡፡
2. የስራ ተቋራጩ ደካማ አፈጻጸመን ለማሻሻል በተለያዩ ስብሰባ እና ደብዳቤዎች አጋጠመኝ
የሚለዉን የገንዘብ ችግር ለመቅረፍ ዉሉ ከሚፈቅደዉ የዝቅተኛ የክፍያ ጣሪያ በታች
ብንከፍልም ቃል በገባዉ መሰረት አፈፃጸሙን ሊያሻሽል አለቻለም፡፡

አ. ከፍተኛ የጉዳት መጠን ደረጃ ላይ ተደረሰ የሚባለው በአጠቃላይ የውል ሁኔታዎች ንዑስ አንቀጽ
27.1(ለ) የተመለከተውን ሲሟላ ነው፡፡

 በአጠቃላይ ዉል አንቀፅ 27.12(ለ) መሰረት ሥራ ተቋራጩ ውል በመፈጸም ረገድ


በመዘግየቱ የውሉ ስራዎች ላይ ጉዳት የሚደርስ ሲሆን የግዥ ፈጻሚው አካል በአጠቃላይ የውል
ሁኔታዎች አንቀጽ 21 መሰረት ከፍተኛው የጉዳት ካሳ መጠን (10%) እስኪደርስ ድረስ መጠበቅ
ሳያስፈልገው የቅድሚያ ማስታወቂያ በመስጠት ውሉን ሊያቋርጥ ይችላል ስለሚል፡፡

6.ማጠቃለያ፡

ከላይ በስእላዊ መገለጫና በሰንጠረዥ ለማሳየት እነደተሞከረዉ ሥራ ተቋራጩ 33.04%

የአፈፃፀም ደረጃ መድረስ ሲገባዉ አሁን መፈጸም የቻለዉ 14.54%ብቻ ነው፡፡ሥራ ተቋራጩ
ከፕሮጀክቱ ትልቅነት አንጻር ሊለካ የሚችል ሥራ አለማከናወኑን ከላይ በዝርዝር ከቀረበው
መረጃ መረዳት ይቻላል፡፡ በመሆኑም ይህንን ውል ለማቋረጥ የሚያስገድዱ ሁኔታዎች በርካታና
የተሟሉ ቢሆንም በውሉ አንቀጽ 21.2(ሀ) በተቀመጠው ድንጋጌ መሠረት ዉሉን ማቋረጥ ተገቢ
ነዉ፡፡
7. ዉሉን ስናቋርጥ ሊከሰቱ የሚችሉ ነገሮች

 በቀሪዉ ስራ ላይ የዋጋ ለዉጥ ሊከሰት ይችላል፡፡


 የተሰራዉ ስራ የጥራት ጉድለት (defect) ሊያጋጥመዉ ይችላል፡፡ይህም ቀጣይ ለሚገባዉ ሥራ

ተቋራጩ ጥራቱን አረጋግጦ ማስረከብ ወይም ባለቤቱ “test on completion” አስደርጎ

መረከብ ያስፈለጋል፡፡ስለዚህም በ”condition of termination” እንደ መስፈርት መቀመጥ


አለበት፡፡

8.የዉሳኔ ሃሳብ

1.በስምምነት ዉሉን ማቋረጥ (Amicable Termination) (ይህ የሚሆነዉ ስራ ተቋራጩ

“termination by the default of the contractor” መሆኑን አምኖ በመቀበል ፍርድ


ቤት የሚወስነዉን የጉዳት ካሳ አስቀድሞ ለ ግዥ ፈጻሚዉ አካል ለመካስ ከተስማማ ነወ፡፡
ይህ ካልሆነ ግን፡ሁለተኛዉን እንከታታለን ፡፡
2.ዉሉን በፍርድ ቤት ማቋረጥ(Litigation)

You might also like