You are on page 1of 18

የመግለጫዉ ዋና ነጥቦች

• የፕሮጀክቱ ዋና ዋና መረጃዎች
• ግንባታው አሁን የደረሰበት አፈጻጸም እና ዋና ዋና ቀሪ ስራዎች
• ያጋጠሙ ተግዳሮቶች
• የተወሰዱ የመፍትሄና ዕርምት እርምጃዎች
1.2. የፕሮጀክቱ ይዘቶች
• አራት 2B + G+ 18 ብሎኮች
• 140 ባለ ሶስት እና 138 ባለ ሁለት መኝታ ክፍሎች
በጠቅላላው 278 የመኖሪያ ቤቶች
• ሁለት ወለል ምድር ቤቶች /Basements/ ለ244
መኪኖች ማቆሚያ
• ሱፐርማርኬት እና ጅምናዚየም
• የህፃናት መጫወቻ ክፍል፤ ላውንደሪ እና ወዘተ
1.3. የፕሮጀክቱን ፋይናንስ የተመለከቱ መረጃዎች

❑ ፕሮጀክቱ ውል የተገባበት ዋጋ (ከቫት እና ቅናሽ (Rebate) በፊት) = 810,663,014.88 ብር


❑ የፀደቁ ተጨማሪ ስራዎች (Variation work) ጠቅላላ ዋጋ = 30,353,279.50 ብር
❑ የተቀነሱ (Omission works) ስራዎች ጠቅላላ ዋጋ = 91,287,945.19 ብር
❑ የተስተካከለዉ የውል ዋጋ (ከቫት እና ቅናሽ (Rebate) በፊት) = 749,728,349.35 ብር
❑ ለኮንትራክተሩ የተከፈለ ቅድመ-ክፍያ (ከ ቫት ጋር) = 183,655,706.02 ብር
❑ የተሰበሰበ ቅድመ-ክፍያ (ከ ቫት ጋር) = 183,655,706.02 ብር
❑ ቅድመ ክፍያ ዋስትና፡-እስከ --/2019 G.C ታድሷል፡፡
❑ የአፈፃፀም ዋስተና፡-እስከ ----- ታድሷል፡፡
❑ ለኮንትራክተሩ እስካሁን በ 21 ክፍያዎች በጠቅላላዉ የተከፈለዉ (ከ ቫት ጋር) = 510,693,637.91 ብር
የሳይት ርክክብ ቀን
መስከረም 29፣ 2015 እ.ኤ.አ ጥር 06፣ 2016 እ.ኤ.አ ነሐሴ 03፣ 2017 እ.ኤ.አ

ታህሣሥ 01፣ 2015 እ.ኤ.አ


575 ቀናት የውል ግዜ
ውል የታሠረበት ቀን ስራ የተጀመረበት ቀን የውል ማጠናቀቂያ ቀን

በአስተዳደራዊ ዉሳኔ የተራዘመዉ በፕ/ጽ/ቤቱ የተፈቀደ የተራዘመዉ


የውል ማጠናቀቂያ ቀን የውል ማጠናቀቂያ ቀን
የተራዘመዉ የውል ማጠናቀቂያ ቀን በአስተዳደራዊ ዉሳኔ የተሰጠ በውሉ መሰረት የፀደቀ 545 ቀን
ካለቀ ያለፉ 170 ያልተፈቀዱ ቀናት ተጨማሪ 584 ቀን የውል ርዝማኔ የውል ርዝማኔ

መስከረም 05፣ 2020 እ.ኤ.አ ጥር 30፣ 2019 እ.ኤ.አ

የካቲት 22፣ በአጠቃላይ 1,129 ቀን የተፈቀደ የውል ርዝማኔ


2020 እ.ኤ.አ
✓ እስከ ጥር 30፣ 2013 ዓ-ም የስራ ተቋራጩ የ 669,129,710.92 ብር ስራ መስራት
የቻለ ሲሆን ፣አጠቃላይ የግንባታው አፈፃፀም 89.9% ላይ ደርሷል፡፡

✓ በአራቱም ብሎኮች ከ1ኛ-5ኛ ወለል ያሉ መኖሪያ ቤቶች ለነዋሪዎች ተላልፈዉ


አገልግሎት እየሰጡ ይገኛሉ::
SUMMARY OF REMAINING WORKS BY ITEM

Percentage from Total Remaining


Item Description of summary Unit Contract Amount [In Birr] Remaining Amount [In Birr]
Work

ዋና ዋና ቀሪ ስራዎች
1 Civil Works Birr 576,550,066.47 16,022,949.53 21.34%

2 Metal work Birr 77,872,297.11 3,781,657.74 5.04%

3 Sanitary Works Birr 56,819,274.40 6,571,710.94 8.75%

4 Electrical Works Birr 97,513,002.00 47,528,188.60 63.29%

5 Site Works Birr 1,908,379.70 209,128.50 0.28%

6 Variation Works Birr - 981,784.19 1.31%

Grand Total…………………………….. Birr 810,663,019.68 75,095,419.50 100%


SUMMARY OF REMAINING CIVIL WORKS BY ITEM
Percentage from Total Remaining
Item Description of summary Unit Contract Amount [IN Birr] Remaining Amount [IN Birr] Work

የምድር ቤቶች ቀሪ የሲቪል ስራዎች PODIUM 01 & 02

A1 Excavation and earth work Birr 8,229,208.36 - 0.00%

A2 Substructural concrete work Birr 57,077,116.05 - 0.00%

SPECIALIZED CONCRETE PILE & WALL

A3 Structural shoring works Birr 21,106,180.00 - 0.00%

A4 Sub - structure masonry work Birr 177,486.42 - 0.00%

SPECIALIZED WORKS

A5 Block works Birr 323,907.95 - 0.00%

A6 Water proofing works Birr 7,364,316.00 3,340,631.68 47.73%

A7 Carpentery and Joinery Birr 250,903.20 54,083.58 0.77%

A8 Finishing works Birr 9,127,828.03 2,795,941.00 39.94%

A9 Painting works Birr 1,062,733.96 809,067.00 11.56%

Grand Total…………………………….. Birr 104,719,679.97 6,999,723.26 100.00%


SUMMARY OF REMAINING CIVIL WORKS BY ITEM

Percentage from Total Remaining

የአራቱ ብሎኮች ቀሪ የሲቪል ስራዎች


Item Description of summary Unit Contract Amount [IN Birr] Remaining Amount [IN Birr] Work

BLOCK A, B, C & D

B1 Concrete works Birr 251,311,773.06 - 0.00%

B2 Block works Birr 15,962,918.36 - 0.00%

B3 Roofing and water proofing works Birr 4,175,384.90 - 0.00%

B4 Carpentery and Joinery Birr 77,917,837.59 6,171,440.98 68.40%

B5 Finishing works Birr 113,371,372.10 1,495,323.18 16.57%

B6 Painting works Birr 6,139,884.49 1,356,462.11 15.03%

B7 steel structure and Roofing Birr 2,951,216.00 - 0.00%

Grand Total…………………………….. Birr 471,830,386.51 9,023,226.27 100.00%


SUMMARY OF REMAINING METAL WORKS BY ITEM

ቀሪ የአልሙኒየም ስራዎች
Item Description of summary Unit Contract Amount [IN Birr] Remaining Amount [IN Birr] Percentage from Total Remaining Work

METAL WORK

5.1 Curtain Walls Birr 10,714,152.00 - 0.00%

5.2 Doors Birr 28,722,513.00 2,738,839.76 72.42%

5.3 Windows Birr 18,945,281.00 459,325.98 12.15%

5.4 Almunium Coping Birr 1,677,373.51 - 0.00%

5..6 Balustrade and Hand Rails Birr 17,660,697.60 583,492.00 15.43%

5.7 RHS Metal Door Birr 152,280.00 - 0.00%

Grand Total…………………………….. Birr 77,872,297.11 3,781,657.74 100.00%


SUMMARY OF REMAINING SANITARY WORKS BY ITEM

ቀሪ የሳኒተሪ ስራዎች
Item Description of summary Unit Contract Amount [IN Birr] Remaining Amount [IN Birr] Percentage from Total Remaining Work

SANITARY WORKS

10.1 Sanitary Equipment Birr 27,026,344.00 5,054,281.50 76.91%

10.2 Water supply pipes and fittings Birr 11,010,029.00 40,023.00 0.61%

10.3 Westevent and rain water pipes Birr 1,937,645.00 54,887.74 0.84%

10.4 water proofing works Birr 6,880,582.00 - 0.00%

10.5 site sanitary work Birr 6,751,968.40 1,292,518.70 19.67%

10.6 sub soil drainage system Birr 3,212,706.00 130,000.00 1.98%

Grand Total…………………………….. Birr 56,819,274.40 6,571,710.94 100.00%


SUMMARY OF REMAINING ELECTRICAL WORKS BY ITEM

Item Description of summary Unit Contract Amount [IN Birr] Remaining Amount [IN Birr] Percentage from Total Remaining Work

ELECTRICAL WORKS

ቀሪ የኤሌክትሪክ ስራዎች
1 Distribution Board Birr 2,388,891.00 637,182.00 1.34%

2 Conduits and Pipes Birr 486,400.00 - 0.00%

3 Manhole Birr 36,130.00 - 0.00%

4 Feeder Cables Birr 2,906,950.00 - 0.00%

5 Light Points Birr 3,232,000.00 - 0.00%

6 Switches Birr 1,030,135.00 1,104,804.00 2.32%

7 Socket Outlet Points Birr 2,863,458.00 - 0.00%

8 Socket Outlets Birr 1,888,237.00 429,048.00 0.90%

9 Bell Call Systems Birr 2,934,820.00 643,885.60 1.35%

10 Data Telecom Equipments Birr 3,034,478.00 441,342.00 0.93%

11 TV System Birr 1,782,216.00 928,245.00 1.95%

12 Fire Alarm System Birr 4,104,000.00 82,080.00 0.17%

13 CCTV System Birr 4,860,000.00 1,215,000.00 2.56%

14 Pubic Address System Birr 1,274,130.00 382,239.00 0.80%

15 Light Fittings and Lamps Birr 17,422,505.00 3,371,261.00 7.09%

16 Exit Sign Birr 404,326.00 615,304.00 1.29%

17 Lift Birr 29,484,000.00 29,484,000.00 62.03%

18 Cable Tray Birr 387,450.00 - 0.00%

19 Fuse Distribution Boards, KWH Meters and Feeder cables Birr 2,387,360.00 243,350.00 0.51%

20 Lightening Protection and Low Voltage Earthing System Birr 1,218,248.00 1,252,248.00 2.63%

Transformer and Generator Birr 13,387,268.00 6,698,200.00 14.09%

Grand Total…………………………….. Birr 97,513,002.00 47,528,188.60 100.00%


SUMMARY OF REMAINING SITE WORKS BY ITEM

ቀሪ የሳይት ስራዎች
Item Description of summary Unit Contract Amount [IN Birr] Remaining Amount [IN Birr] Percentage from Total Remaining Work

SITE WORKS

11.1 Fence Birr 656,000.00 1,900.00 0.91%

11.2 Gates Birr 311,565.00 - 0.00%

11.3 Greenery Birr 218,982.00 57,172.50 27.34%

11.4 Curbstone Birr 142,325.20 18,056.00 8.63%

11.5 Pavement Birr 579,507.50 132,000.00 63.12%

Grand Total…………………………….. Birr 1,908,379.70 209,128.50 100.00%


SUMMARY OF REMAINING VARIATION WORKS BY ITEM
Item Description of summary Unit Contract Amount [IN Birr] Remaining Amount [IN Birr] Percentage from Total Remaining Work

1
2
Podium1
Podium2 ቀሪ የለዉጥ ስራዎች
VARIATION WORK No. 1

VARIATION WORK No. 2


Birr
Birr
842,814.66
717,782.72
-
-
0.00%
0.00%

1 Excavation and Earth Work Birr 247,366.68 - 0.00%


2 Substructure Concrete Work Birr 2,196,811.51 - 0.00%
3 Waterproofing Work Birr 123,647.16 - 0.00%
VARIATION WORK No. 3
1 Steel and Roofing Structure Birr 116,659.20 - 0.00%
VARIATION WORK No. 4
1 Demolishing HCB Internal Wall Works Birr 15,171.94 - 0.00%
2 Concrete Works Birr 335,302.84 - 0.00%
3 Single Brick Wall Works Birr 421,778.40 - 0.00%
4 Expansion Joint works Birr 81,357.50 - 0.00%
5 Fine Coat Cement Plastering Works Birr 72,282.30 - 0.00%
6 Marble Threshold Works Birr 1,180,771.23 - 0.00%
7 Magnesium Board Works Birr 2,413,395.54 - 0.00%
8 Water Proofing Works Birr 1,791,961.10 - 0.00%
9 Bitu Board works Birr 38,338.56 - 0.00%
VARIATION WORK No. 5
1 .Aluminium Louver window Birr 4,036,339.31 87,903.69 8.95%
2 Balcony Balustrade Birr 7,659,279.00 382,504.12 38.96%
3 Aluminium Curtain Walls Birr 7,487,571.68 - 0.00%
VARIATION WORK No. 6
1 PVC laminated Gypsum board ceiling Birr 4,270,574.76 254,335.28 25.91%

2
8mm thick & 10cm high chip wood expansion joint at basement floor Birr 85,034.44 - 0.00%
VARIATION WORK No. 7
1 Fire Fighting Stand steel structure Birr 816,278.60 144,049.16 14.67%
2 Quartz paint Birr 116,793.52 11,911.98 1.21%
3 Gypsum partition wall Birr - 101,079.95 10.30%

Grand Total…………………………….. Birr 35,067,312.66 981,784.19 100.00%


3. ያጋጠሙ ተግዳሮቶች
➢ የዋና እና ንዑስ ሥራ ተቋራጮች ደካማ አፈፃፀም
➢ የብር ዋጋ ተመን ማስተካከያን ተከትሎ የተከሰተዉ የግንባታ ዕቃዎች
የገበያ ዋጋ መናር
➢ ከውጭ ለሚገዙ እቃዎች ያጋጠመ የውጭ ምንዛሬ (Letter of
Credit) እጥረት
➢ የዲዛይን ለዉጥ እና የለውጥ ሥራ ትዕዛዞች ተጨማሪ ጊዜ ማስከተል
➢ የዲዛይን ዝግጅት እና ማጽደቅ ላይ የነበረ መጓተት
➢ ዝናባማ ወቅት
➢ በግንባታው የመጀመሪያ ምዕራፍ የነበረው በፊት ያልታየ /ያልተገመተ/
የአለት ቁፋሮ
• የግንባታዉ የመጀመሪያ ምዕራፍ ሥራዎች
4. የተወሰዱ የመፍትሄና በግንባታ እቃ አቅርቦት እጥረት እንዳይጓተቱ
ዕርምት እርምጃዎች ለግንባታው የአርማታ ሥራ/Concrete
Works/ የሚውል ብረት ከክምች ክፍሉ
በማውጣት ለፕሮጀክቱ ሥራ እንዲውል
አድርጓል፡፡ በዚህም የሥራ ተቋራጩ በሙሉ
1. የግንባታ እቃ አቅርቦት አቅሙ ወደ ሥራ በመግባት የመሬት ቁፋሮ እና
የአርማታ ሥራዎችን ከእቅድ በላይ በነበረ
አፈፃፀም በፍጥነት ለመጨረስ ችሏል፡፡ በእነዚህ
ጊዜያት የነበረው የፕሮጀክቱ አፈፃፀም ሁሉንም
ባለድርሻ አካላት ያስደሰተ እንደነበር ይታወሳል፡፡
4. የተወሰዱ የመፍትሄና • በዉሉ መሰረት የስራ ተቋራጩ የስራ ክፍያ
ዕርምት እርምጃዎች መጠየቅ የሚችለዉ ቢያንስ የዉሉን 5%
ማለትም የ40 ሚሊዮን ስራ ሰርቶ ከቀረበ
ብቻ ነዉ:: ሆኖም የስራ ተቋራጩ
2. የፐሮጀከት ክፍያ minimum threshold ካጋጠመዉ የገንዘብ ችግር አኳያ ከጥቅሙ
መተዉ
ጉዳቱ በማየሉ ከአማካሪ ጋር በተደረገ
ምክክር የስራ ተቋራጩ የትኛዉንም መጠን
ሰርቶ ቢያቀርብ እንዲከፈለዉ ተወስኗል::
4. የተወሰዱ የመፍትሄና
ዕርምት እርምጃዎች
• የፕሮጀክት ክፍያዎችን በጋራ የባንክ ሂሳብ
ደብተር ገቢ በማድረግ፣ ገንዘቡ ለፕሮጀክት
3. የፕሮጀክት ክፍያዎችን በጋራ ማስተዳደር ስራ እንዲዉል መቆጣጠርና በጋራ
ማስተዳደር::
4. የተወሰዱ የመፍትሄና
ዕርምት እርምጃዎች • የፕሮጀክት ግንባታዉ በታቀደዉ የስራ መረሃ ግብር መሰረት
ላለመጠናቀቁ የተለያዩ ዉጫዊ ምክንያቶች ቢኖሩም እንኳ የስራ
ተቋራጩ ደካማ የስራ አፈፃፀምና የዉል ግዴታን በኌላፊነት ስሜት
አለመወጣት ዋናዉ መንስኤ ነው::ከዚህ በተጨማሪም በአማካሪ
ድርጅቱ በኩል በዲዛይን ዝግጅትና ማጽደቅ ስራዎች ላይ የነበሩት
4.ተደጋጋሚ ስብሰባዎችና ማስጠንቀቂያዎች መጓተቶችም አስተዋጿቸዉ ቀላል አልነበረም::በዚህም ፕሮጀክት
ጽ/ቤታችን ሁለቱም ባለድርሻ አካላት የግንባታ ስራዉን መጓተት
ከሚያስከትሉ ድርጊቶች እንዲታቀቡና የተሰጣቸዉን የዉል ግዴታ
በአግባቡ እንዲወጡ የቃልና የጹሑፍ ማሳሰቢያና ማስጠንቀቂያዎችን
በተደጋጋሚ ከመስጠቱም ባሻገር ለስራ ተቋራጩ የቅድመ ዉል
ማቋረጥ ማስጠንቀቂያ (Notice to Termination) ሰጥቷል::

You might also like