You are on page 1of 2

በኢትዮጵያፌዴራላዊዴሞክራሲያዊሪፐብሊክ

ቁጥር
Federal Democratic Republic Of Ethiopia Ref. No. ____________________
በከተማልማትናኮንስትራክሽንሚኒስቴር ቀን
Ministry of Urban Development and Construction Date________________________
የፌዴራልመንግሥትሕንጻዎችግንባታ ፕሮጀክት ጽ/ቤት አዲስ አበባ/ ኢትዮጵያ
Addis Ababa/ Ethiopia
Federal Government Buildings Construction Project Office

ለአፍሮ -ፅዮን ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግል ማህበር


አዲስ አበባ
ጉዳዩ፡-አዲሱ ፕሮፌሽናል ቤተ-ተውኔት ግንባታን ይመለከታል፤
በቀን ጥር 19, 2013 ዓ.ም በደብዳቤ ቁጥር አፅኮ/04093/05/13 ከድርጅታችሁ በተጻፈ ደብዳቤ ከዚህ ቀደም በሚ/ር መ/ቤታችን
በኩል ለተቀመጡት ቅድመ ሁኔታዎች ምላሽና ማብራርያ መስጠታችሁን በማስታወስ ለቀረቡት ዝርዝር ፕሮፓዛል ያለንን
አስተያየት እንድንሰጥ ጠይቃችሁናል፡፡
ከዚህ ጋር ተያይዞም ከተቀመጡት ቅድመ ሁኔታዎች ውስጥ ለፕሮጅክቱ መንጓተት ምክንያት የሆነው በቂ የስራ ማስኬጃ
ባለመቅረቡ በመሆኑ ይህን ለመፍታት እስከ ብር 300,000,000(ሶስት መቶ ሚሊየን ብር) ወደ ጋራ አካውንት መግባት ስለመቻላችሁ
እና ባንካችሁም ይህን ገንዘብ ወደ ጋራ አካውንት ለማስገባት ፍቃደኛ ስለመሆኑ ማረጋገጫ ካቀረባችሁ የሚለው አንዱ ነው፡፡ይህን
ቅድመ ሁኔታ ለሟሟላት እንዲረዳችሁ ለባንካችሁ በቀን ጥር 5,2013 ዓ.ም የብድር ጥያቄ ማቅረባችሁን በግልባጭ
አሳውቃችሁናል፡፡
ነገር ግን ይህ ደብዳቤ እስከተጻፈበት ግዜ ድረስ በጋራ አካውንታችን ውስጥ ገንዘብ ያልገባ እና ከባንካችሁም ፍቃደኝነቱን
የሚገልጽ ማረጋገጫ ያልቀረበ በመሆኑ ጉዳዩን በአስተዳደራዊ ሁኔታ ለማየትና ምላሽ ለመስጠት የምንቸገር መሆኑን
እየገለጽን በቀጣይም ገንዘቡን ወደ ጋራ አካወንት ገቢ እዲሆን እንድታደርጉና ከባንኩ ማረጋገጫ ስታቀርቡ ሌሎችን ቅድመ
ሁኔታዎችንም አያይዘን የምናይ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ከሠላምታ ጋር

ግልባጭ፤
 ለክብርት ሚኒስቴር/ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን/
 ለክቡር ሚኒስቴር ዴኤታ/ኮንስትራክሽን ዘርፍ/
ከ.ል.ኮ.ሚ
 ለአዲስ መብራቱ አማካሪ አርክቴክቶች እና መሀንዲሶች
አዲስ አበባ
 ለፌዴራል መንግሥት ህንጻዎች ግንባታ ፕሮጀክት ጽ/ቤት
 ለምክትል ዋና ስራ አስኪያጅ
 ለፕሮጀክትና ኮንትራት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት
የፌ.መ.ህ.ግ.ፕ.ጽ.ቤት

ስልክ/ TEL ፋክስ/ Fax


0115581220 0115581300
0115581228
011553 03 40
በኢትዮጵያፌዴራላዊዴሞክራሲያዊሪፐብሊክ
ቁጥር
Federal Democratic Republic Of Ethiopia Ref. No. ____________________
በከተማልማትናኮንስትራክሽንሚኒስቴር ቀን
Ministry of Urban Development and Construction Date________________________
የፌዴራልመንግሥትሕንጻዎችግንባታ ፕሮጀክት ጽ/ቤት አዲስ አበባ/ ኢትዮጵያ
Addis Ababa/ Ethiopia
Federal Government Buildings Construction Project Office

ስልክ/ TEL ፋክስ/ Fax


0115581220 0115581300
0115581228
011553 03 40

You might also like