You are on page 1of 29

How to establish an NGO in Ethiopia

Both foreign and local NGOs can be established in Ethiopia. However, knowing the requirements for
establishment is necessary in order to be registered with the Government of Ethiopia and operate legally.
It is also helpful to understand what type of organizations are defined as NGOs and what do they do? This
will help one to see if the intended organization to be established falls within the defined category and if
so how to go about establishing the ‘NGO’ within the country.

WHO ARE NGOs?

NGOs are:

           Voluntary organizations established voluntarily with the commitment to help


disadvantaged or marginalized sectors of society;

          Not-for-profit (not self-serving) organizations established not to gain profit or


any sort of income but instead to support and help less fortunate communities
and members of society with little or no income

          Non Governmental organizations established in such a way that any support


they appeal for or secure is undertaken independently (independent from
Government).

Types of NGOs
NGOs operating in Ethiopia could be categorized into two main categories:

1.       Indigenous NGOs

These are NGOs established in the country by either Ethiopians or non-Ethiopians

2.       International NGOs

These are NGOs, which have their head offices abroad and obtain support from
those offices

Again from within these NGOs another category could be established:

1.      Secular NGOs

2.      Religious NGOs
Sectoral classification of NGOs is also possible, i.e. NGOs focusing on various
sectors such as water, health, children, integrated rural/urban development, etc.

Establishment of NGOs within Ethiopia

Both Foreign and Local NGOs can be established in Ethiopia by registering with the
Ethiopian Government. However, the requirements for registration of each differ
slightly.

(A) Registration Guideline for Foreign (international) NGOs

Any foreign NGO, which intends to carry out activities, shall produce its
written application to the NGO Registration Office at the Ministry of
Justice.

The Office will provide four copies of an application form to be filled by the
applicant (applying organization).

The applicant ought to fill out carefully all the questions and in addition, is
expected to produce:

1.                  An authenticated certificate that shows the applicant is registered in


its country of origin as a non-profit making organization.

2.                  An authenticated memorandum of association (constitution or article


of association of statues or by-laws) of the applicant organization by
which its contemporary activities are governed. This authenticated
memorandum of association shall be produce to the Office together
with three copies of an Amharic version of the memorandum.

3.                  An authenticated letter of authorization for the country representative.

4.                  An authenticated boards decision to operate in Ethiopia.

5.                  A project proposal, in three copies, showing the intended project to be


performed.

6.                  Documents showing the applicant’s (applicant NGOs’) work


experience and performances in other countries (if any).

7.                  Awards and letter of good performances from recognized


organization(s) (if any).
8.                  Letter of confirmation from its financiers (donors) explaining that
they would finance the applicant if registered.

9.                  In case the applicant NGO has made an agreement with any
government body, it has to produce activity and financial report of a
previous year in three copies.

10.             An agreement document, if the applicant has previously entered any


such agreement with the government.
Notice

Whenever the need arises, the NGO Registration Office has the right to request the applicant further
information necessary to effect registration.

(B) Registration Guideline for Local (indigenous) NGOs

Any local NGO, which intends to carry out activities, shall produce its
written application to the NGO Registration Office at the Ministry of
Justice.

If established in Ethiopia and is led by Ethiopians and operates in more than


one Region of the country or its donor (s) supports programs found in more
than one Region, the following will be required by the applicant NGO:

1.      Three copies of the applicant NGOs’ memorandum of association and bye-


laws signed by the founders of the NGO.

2.      One copy each of the Curriculum Vitiate (CV) of each founding member.

3.      Along with each CV, one copy of the latest evidence of educational level,
letter of confirmation from the Kebele upon being an inhabitant of that
particular Kebele and two photographs should be attached.

4.      Three copies of a project proposal the applicant NGO intends to carry out
upon registration. 

5.      Letter of confirmation from the financer (donor) of the applicant NGO of


continued support upon registration.

6.      If the applicant NGO is already operational it should,

           Present an agreement letter with the relevant government body; and


           Three copies of the last annual and audit report together with current
operational report.
Notice

            Whenever the need arises, the NGO Registration Office has the right to request the applicant for further
information necessary to effect registration.

            As there are samples of Memorandum of Association in the Office, applying NGOs could refer to these.

Back to Prospective Members

       
       
 

Wikiprocedure > Ethiopia

Ethiopia - Obtain a NonGovernmental


Organisation Certificate
Create Procedure for Ethiopia

Want to ask a Lawyer online now? I can connect you ...

Maximize
Contents

 1Procedure
 2Required Documents
 3Office Locations & Contacts
 4Eligibility
 5Fees
 6Validity
 7Documents to Use
 8Sample Documents
 9Processing Time
 10Related Videos
 11Instructions
 12Required Information
 13Need for the Document
 14Information which might help
 15Other uses of the Document/Certificate
 16External Links
 17Others

Procedure[edit]
Based Non Governmental Organization (NGO) or Notfor-Profit Organization (NPO),seeking
registration to start operations in Ethiopia, should begin the process by submitting an application in
writing to the NGO Section.
A written application to the NGO Registration Office at the Ministry of Justice is required for
registration.
If established in Ethiopia and is led by Ethiopians and operates in more than one Region of the
country or its donor(s) supports programs found in more than one region, various supporting
documents will be required by the applicant NGO:
The following documents should accompany the application
1. A Certificate of Registration or other documentation confirming that the organization is
established or registered as an NGO or NPO
2. A Memorandum of Association (Constitution, Articles of Association or By-laws of the
organization by which its contemporary activities are governed,
3. A letter of authorization signed by the Executive Board formally endorsing the
operation/activities of the organization in Ethiopia,
4. A Power of Agency/ Letter of Appointment signed by the Board of Directors indicating the
name of and full authority entrusted to the country representative in Ethiopia,
5. Educational Certificate (Copy of Phd, Maasters, Bachelor Degree or Diploma) along with the
Rresume (CV) of the country representative. (The educational level of the country representative
must not be less than a College Diploma)
6. A letter of support relating to the organizations planned operations/activities in Ethiopia from
the foreign State Department or a governmental NGO supervisory organization.
7. A project proposal containing:

 Background and justification for the project


 The objectives of the project
 The beneficiaries / target groups and location of the operation
 The projects implementation strategy
 The organizations planned activities and the expected results of its work in Ethiopia
 Information on the organizations planned office for Ethiopia, including staffing and
management structure (list the positions and number of employees)
 Assessment of the projects sustainability
 Description of the mechanisms for monitoring and evaluation
 Budget allocation (Minimum of two million ETB) and its source of financing (including
listing the overhead costs and the part of the budget to be spent on the project)

Before submitting the application, documents listed above as items 1-4 must be individually
notarized and afterwards authenticated by:
1. The Secretary of State of the state in which the organization is originally registered;
2. The U.S. Department of State in Washington, D.C.
3. The Consular Section of the Embassy of Ethiopia **cost is $94.80 for each of the four
documents (total of $379.20). This is payable only by money order or certified check.

Advertisement

Required Documents[edit]
1. Identification documents of members
2.Copy of bye laws of the organization
3.Schedule of shares;
4.Passport photographs

Office Locations & Contacts[edit]


Ministry of foreign Affairs
P.O Box 393
Addis Ababa
Ethiopia
Tel: 00251115517345
Fax:514300
Email: mfa.addis@telecom.net.et
http://www.ethiopianmission.ch/assets/pdf/ministriescontact.pdf
http://www.ethiopia.gov.et/businessreg
Civil registra
Ministry of justice
P.O Box 1370
Addis Ababa
Ethiopia
Tel: 00251115515099
Fax: 517755
Email: justice@telecom.net.et

Advertisement

Eligibility[edit]
In order to be eligible, a Non Government Organization must have a sole aim of providing
assistance to the society with no aim of making profits.

Fees[edit]
 Cost of registering is $94.80 for each of the four documents (total of $379.20).
 This is payable only by foreigners and it is paid in money order or certified check.

Validity[edit]
Valid for 10 years

Documents to Use[edit]
Please attach documents that can be used by people. e.g. links

Advertisement

Sample Documents[edit]
Please attach sample completed documents that would help other people.

Processing Time[edit]
The process take 3 months

Related Videos[edit]
Videos explaining the procedure or to fill the applications.
Attach videos using the following tag <&video type="website">video ID|
width|height<&/video&> from external websites.
Please remove the "&" inside the tags during implementation.
Website = allocine, blip, dailymotion, facebook, gametrailers,
googlevideo, html5, metacafe, myspace, revver,
sevenload, viddler, vimeo, youku, youtube
width = 560, height = 340, Video ID = Can be obtained from the URL of
webpage where the video is displayed.
e.g In the following url "http://www.youtube.com/watch?v=Y0US7oR_t3M"
Video ID is "Y0US7oR_t3M".

Advertisement

Instructions[edit]
The Non Government Organization that wishes to obtain certificate should be offering
activities that are not available in the proposed area of operation;
2.Ensure that the Non Government Organization that wishes to obtain a certificate is a non-
profit organization;
3.Ensure that the Non Government Organization seeking to obtain the registration certificate
meets the number of members required;
4.The registrar of titles may for any genuine reasons cancel registration of an organization;

Required Information[edit]
1. Name of the Board to be incorporated
2.Name and address of Non Government Organization
3.Details of the organizations registered office
4.Description of the Trustees,
5.The method and date of appointment of the trustees
6.The proposed device of the common seal
7.The object of charity
8.Proposed activities
9.Details of property that belongs to organization
10.Organizations bye laws .

Advertisement

Need for the Document[edit]


A non-governmental organization (NGO) is any non-profit, voluntary citizens' group which is
organized on a local, national or international level. All NGOs are registered by NGO
coordination Board under the Corporate Affairs Commission coordination Act.
The incorporation of non-profit bodies in Ethiopia is governed by the Companies and Allied
Matters Act, 2004 (the Act).Both foreign and local NGOs can be established in Ethiopia
The Corporate Affairs Commission (CAC) has branches in most State capitals of the
Federation and its headquarter is based in Abuja, the Federal Capital Territory. Before
applying to the CAC for incorporation of a non-profit body, one must check that the name of
the new entity is not already in use.This can be done by purchasing an Availability
Form,which costs very little.
According to the Non Governmental Organization Registration Act all NGOs are required to
apply for permits before they can be allowed to operate in Nigeria.
In order for a Non Government Organization to be registered in Nigeria,the application
should be submitted through the Charitable Trusts Act to the Registrar of Titles in Nigeria.
NGOs are engaged in the following activities and operate in all regions of the country.

 Agricultural Development
 Child right advocacy and formal and non formal basic education
 Support to disabled people
 Food Security
 Gender
 Health
 HIV/AIDS
 Income generating activities/schemes
 Institutional Development and Local Capacity Building
 Natural resource conservation and environmentaldevelopment
 Water and sanitation
 Refugee/repatriation
Information which might help[edit]
Enter other informations which might help

Other uses of the Document/Certificate[edit]


Please explain what are other uses of obtaining this
document/certificate.
e.g. Birth Certificate can be used as proof of identity.

External Links[edit]
http://www.crdaethiopia.org/establish_NGO.php

Advertisement

Others[edit]
More information which might help people.

Request a Procedure

ቋንቋ ምረጥ ▼

Navigation menu
 Not logged in

 Talk

 Contributions

 Create account

 Log in
 Page
 Discussion
 Read
 Edit
 View history
Search
Go

 Main page
 Recent changes
 Random page
 Help
Tools
 What links here
 Related changes
 Special pages
 Printable version
 Permanent link
 Page information
 This page was last edited on 13 May 2020, at 06:10.
 Content is available under Creative Commons Attribution unless otherwise noted.

 Privacy policy

 About Wikiprocedure

 Disclaimers

22 March 2021
Log in Register

 Home
 Laws
 Decisions
 Blog Posts
 Resources
 Study On-line
 About Our Laws 
 Lawyers
 About Us
 YOU ARE HERE:  
 HOME
 BLOG POSTS
 HUMAN RIGHTS, PUBLIC POLICY AND LAW BLOG
 የበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማህበራትን ፈቃድ ከማደስ ጋር የተያያዙ አንዳንድ ጉዳዮች

17 JUNE 2015 WRITTEN BY  GHETNET METIKU WOLDEGIORGIS

የበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማህበራትን


ፈቃድ ከማደስ ጋር የተያያዙ አንዳንድ
ጉዳዮች
 Print 
 Email
የበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማህበራት አዋጅ ከበጎ አድራጎት ኮሚቴ በቀር ለሁሉም የበጎ አድራጎት ድርጅቶችና
ማህበራት ሦስት የህልውና ደረጃዎችን ያስቀምጣል፡፡ እነዚህም ምስረታ፣ ምዝገባ እና ፈቃድ ናቸው፡፡ ምስረታ
የምንለው የበጎ አድራጎት ድርጅቱን ወይም ማህበሩን ለመፍጠር አስፈላጊ የሚሆኑበት የመጀመሪያ ደረጃ
ነው፡፡ የዚህ ደረጃ ዋነኛ መለያው ሶስት ወር ገደማ በሚሆነው በዚህ ጊዜ ውስጥ ድርጅቱ ወይም ማህበሩ ሕጋዊ
ሰውነት የሌለውና በሕግ ፊት ውጤት ያላቸውን ተግባራት ለማከናወን ያለው ብቃትም ውሱን መሆኑ ነው፡፡
በተለይም በድርጅቱ ወይም በማህበሩ ስም ገንዘብ የማሰባሰብ ብቃቱ ውሱን ወይም በሕግ የተገደበ ይሆናል፡፡
ይህ የመጀመሪያ ደረጃ ድርጅቱ ወይም ማህበሩ ሲመዘገብ ወይም ባለመመዝገቡ ምክንያት ህልውናውን ሲያጣ
የሚጠናቀቅ ይሆናል፡፡
የበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማህበራት ህልውና ቀጣዩ ደረጃ ምዝገባ ሲሆን ድርጅቱ ወይም ማህበሩ በህግ ፊት
እውቅና የሚያገኝበት በመሆኑ ከሶስቱ ደረጃዎች ውስጥ ወሳኝ ተደርጎ ሊወሰድ ይችላል፡፡ አንድ ድርጅት
ወይም ማህበር በተመዘገበ ጊዜ ሕጋዊ ሰውነት አግኝቶ በሕግ ፊት ውጤት ያላቸውን ተግባራት ለማከናወን
ብቁ ይሆናል፡፡ በሌላ አባባል አንድ በመመስረት ላይ የነበረ ድርጅት ወይም ማህበር ሲመዘገብ ውል መዋዋልን
የመሰሉ የሕግ ትርጉም ያላቸውን ተግባራት ማከናወን ይችላል፡፡ ለአንድ የበጎ አድራጎት ድርጅት ወይም
ማህበር ይህ ማለት ሰራተኞችን በመቅጠር እና ክንውኖችን በመተግበር የተቋቋመበትን ዓላማ ለማስፈፀም
የሚያስችል ብቃት በሕግ ፊት ያስገኝለታል ማለት ነው፡፡ የበጎ አድራጎት ድርጅቱ ወይም ማህበሩ በሕግ
በተቀመጡ ምክንያቶች ካልፈረሰ በቀር ሕጋዊ ሰውነቱን ይዞ ላልተወሰነ ጊዜ ይቆያል፡፡
ይሁን እንጂ ምዝገባ እና ተያይዞ የሚመጣው ሕጋዊ ሰውነት ማግኘት የበጎ አድራጎት ደርጅቱ በሕግ ፊት
ውጤት ያላቸውን ተግባራት ለማከናወን ያገኘውን ብቃት እውን ለማድረግ አያበቁትም፡፡ ለዚህ የግድ ፈቃድ
ማግኘት አለበት፡፡ ፈቃድ መስጠት ማለት አንድ ደርጅት ወይም ማህበር ባስቀመጠው አካባቢ የተቋቋመበትን
ዓላማ ለማስፈጸም ክነውኖችን ወይም ፕሮጀክቶቸን ለመተግበር የሚፈቅድለት ሰርትፍኬት የሚያገኝበት
ሂደት ነው፡፡ አንድ ደርጅት ወይም ማህበር በሕግ የተቀመጡ መስፈርቶችን አሟልቶ በተቋቋመ ጊዜ ወዲያውኑ
ፈቃድ የሚያገኝ ሲሆን ፈቃዱ በየጊዜው (በየሦስት ዓመት) መታደስ አለበት፡፡
ይህ አጭር ፅሁፍ በሁለት ተዛማጅ ጉዳዮች ላይ ያተኩራል፤ እነዚህም የበጎ አድራጎት ደርጅቶችና ማህበራት
ፈቃድ ለማሳደስ ሊሟሉ የሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች እና እነዚህ ቅድመ-ሁኔታዎች በዘርፍ አስተዳዳሪዎች
የፕሮጀክት ስምምነት ለመፈፀም ከሚጠየቁት መመዘኛዎችና ለጋሾች የገንዘብ ድጋፍ ለመስጠት
ከሚያስቀምጧቸው ቅድመ-ሁኔታዎች ጋር ያላቸው ትስስር ናቸው፡፡
ፈቃድ ለማሳደስ ሊሟሉ የሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች
የፈቃድ እድሳት በሚያሳድሰው ድርጅት ወይም ማህበር ማመልከቻ ሲቀርብ በበጎ አድራጎት ድርጅቶችና
ማህበራት ኤጀንሲ ሲሆን ለዚህም ሦስት ቅድመ-ሁኔታዎች መሟላት አለባቸው፡፡ የመጀመሪያዎቹ ሁለት
ቅድመ-ሁኔታዎች የእድሳት ክፍያ ከመፈጸምና የተሟላና ትክክለኛ የሥራ አፈፃጸምና የኦዲት ሪፖርት
ማቅረብን የሚመለከቱ ናቸው፡፡ ሦስተኛውና ጠቅለል ያለው ቅድመ-ሁኔታ ግን የበጎ አድራጎት ደርጅቱ ወይም
ማህበሩ የአዋጁን ድንጋጌዎች ወይም በአዋጁ መሰረት የወጡ ደንቦችና መመሪያዎችን ወይም የኤጀንሲውን
ትእዛሶች ወይም የራሱን መተዳደሪያ ደንብ ያልጣሰ መሆኑን ማረጋገጥ ይጠይቃል፡፡ በሌላ አባባል ድርጅቱ
ወይም ማህበሩ የአዋጁን፣ የደንቡን፣ የኤጀንሲውን መመሪያዎች ወዘተ… የጣሰ እንደሆነ ፈቃዱ ላይታደስለት
ይችላል፡፡
የበጎ አድራጎት ደርጅቶችና ማህበራት ኤጀንሲ ፈቃድ ለማሳደስ ሊሟሉ የሚገባቸውን ቅድመ-ሁኔታዎች
በተመለከተ ተጨማሪ ማብራሪዎችን ሰጥቷል፡፡ የኤጀንሲው ድህረ-ገፅ እንደሚያመለክተው የተጠናቀሩት
ቅድመ-ሁኔታዎች የሚከተሉት ናቸው፡ -
        የበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማኅበራት ያለፉት ሶስት ዓመታት የሥራ አፈፃፀም እና ኦዲት ሪፖርቶች
የተሟላና ትክክለኛ መሆኑ ሲረጋገጥ፤

   የበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማኅበራት የአዋጁ ድንጋጌዎች ወይም


አዋጁን ለማስፈፀም የወጡ ደንቦችንና መመሪያዎችን ወይም በኤጀንሲው የተሰጡ ትዕዛዞችን ወይም
የራሱን መተዳደሪያደንብ ያልጣሰ መሆኑ ሲታመንበት፤

    የቀጣይ ሦስት ዓመታት የሥራና በጀት ዕቅድ ኤጀንሲው ባወጣው መመሪያ ቁጥር 8 አንቀጽ 20 መሠረት
ተዘጋጅቶ በቦርዱ ወይም በስራ አስፈፃሚ ጸድቆ ሲቀርብ፤
        የበጎ አድራጎት ድርጅቱ ከሚመለከተው የመንግሥት አስፈፃሚ አካል ጋር የገባው የፕሮጀክት ስምምነት ፣
        ለገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ግብር የከፈለበትን ደረሰኝ ኮፒ፣ እና
        የፈቃድ የማሳደሻ ክፍያ 400 ብር ሲፈጸም የታደሰውን የምስክር ወረቀት ይዘው ይመለሳሉ፡፡
ምንም እንኳ እነዚህ ቅድመ-ሁኔታዎች በሙሉ ከአዋጁ ወይም በቀጣይነት ከወጡት ደንብና መመሪያዎች
ድንጋጌዎች የሚመነጩ ቢሆኑም ሁለቱ መመዘኛዎች በዚህ የበጀት ዓመት ፈቃዳቸውን ለሚያሳድሱት 1804
የበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማህበራት የስጋት ምንጭ ሆነዋል፡፡
ከነዚህ ውስጥ የመጀመሪያው የሚቀጥሉትን ሦስት አመታት የሥራና የበጀት እቅድ አስቀድመው እንዲያቀርቡ
የሚጠይቀው ነው፡፡ የድርጅቶቹን ቀጣይነትና የእንቅስቃሴዎቻቸውን ተገማችነት ከማረጋገጥ እና
ክንውኖቻቸውን በአግባቡ መቆጣጠር እንዲችሉ ከማድረግ አንፃር የዚህ ቅድመ-ሁኔታ አስፈላጊነት ግልፅ ነው፡፡
በተለይም የኢትዮጵያ ነዋሪ የበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማህበራት በለጋሾች ላይ ጥገኛ የመሆን አዝማሚያን
ከመቀነስ አኳያ ያለው ጠቀሜታም ጉልህ ነው፡፡ ይሁን እንጂ ይህ መመዘኛ በድርጀቶቹ እና በለጋሾቻቸው
መካከል ያለውን ግንኙነት የሚወስኑ ነባራዊ ሁኔታዎችን ያገናዘበ አይመስልም፡፡ አጅግ በተሳካ ሁኔታ ውስጥ
እንኳን ቢሆን ቀድመው ለተለዩ ክንውኖችና ፕሮጀክቶች ለመጪው አንድ አመት ገንዘብ ማግኘት እንደሚችሉ
እርግጠኛ ለመሆን የሚችሉ ድርጅቶች ቢኖሩ አንኳ ቁጥራቸው ትንሽ ነው፡፡ ብዙውን ጊዜ የበጎ አድራጎት
ድርጅቶችና ማህበራት ገንዘብ የሚያገኙት ለጋሽ ድርጅቶች ከአንድ የበጀት አመት ላልበለጠ ጊዜ ለሚተገበሩና
ባስቀመጡዋቸው ጉዳዮች ዙሪያ ለሚያተኩሩ ፕሮጀክቶች ድጋፍ ለመስጠት ለሚያወጡዋቸው
ማስታወቂያዎች ምላሽ በመስጠት ነው፡፡ ስለዚህም የሦስት ዓመት የሥራና የበጀት እቅድ ማዘጋጀት ቢቻል
የሚመሰገን ሃሳብ ቢሆንም በተግባር ለመፈፀም የሚቻል ግን አይሆንም፡፡
ይህ መመዘኛ ከዚህ በተጨማሪ ፈቃድ በማደስ እና የገንዘብ ድጋፍ በማግኘት መካከል ሊኖር በሚገባው ቅደም
ተከተል ጋር በተያያዘ ሌላ ጥያቄም ያስነሳል፡፡ በአጠቃላይ ለጋሽ ድርጅቶች ድጋፍ ከማድረጋቸው በፊት ድጋፍ
የሚደረግለት ድርጅት ለሚያካሂደው ፕሮጀክት የትገበራ ጊዜ የታደሰ ፈቃድ ያለው መሆኑን ማረጋገጥ
ይፈልጋሉ፡፡ ይህም የድጋፍ ጥያቄ ከመቅረቡ ቀድሞ መፈጸም አለበት፡፡ እዚህ ላይ እየተነጋገርን ያለነው
የፕሮጀክት ሃሳብ ለማሰባሰብ ለወጣ ማስታወቂያ ምላሽ ለመስጠት ወይም ሌላ ድጋፍ የማድረጊያ ሂደት
ተጠቃሚ ለመሆን ስለሚጠየቅ መመዘኛ ነው፡፡ በማንኛውም ሁኔታ ገንዘብ ፈቃድ ላልታደሰለት ድርጅት
ወይም ማህበር በለጋሾች የሚለቀቅበትን መንገድ ለማሰብ አይቻልም፡፡ በመሆኑም የትኛውም የበጎ አድራጎት
ድርጅት ወይም ማህበር ሊተገበር የሚችል የሦስት ዓመት የበጀት እቅድ ሊያዘጋጅና ሊያቀርብ አይችልም፡፡
ተመሣሣይ ጥያቄዎችን የሚያስነሳው ሁለተኛው ፈቃድ ለማሳደስ የሚጠየቀው ቅድመ-ሁኔታ ደግሞ የበጎ
አድራጎት ድርጅቱ ከሚመለከተው የመንግሥት አስፈፃሚ አካል ጋር የገባውን የፕሮጀክት ስምምነት
እንዲያቀርብ የሚጠይቀው ነው፡፡ የሚጠየቀው ስምምነት እድሳቱ በሚጠየቅበት ጊዜ ቀድመው የተጠናቀቁ
ወይም በመካሄድ ላይ ያሉ ፕሮጀክቶችን የተመለከተ ከሆነ አስፈላጊነቱ ግልፅ አይደለም፡፡ በአንፃሩ የሚጠየቀው
ስምምነት በመጪዎቹ ሦስት ዓመታት ለሚካሄዱ ፕሮጀክቶች ከሆነ በሚመለከታቸው የበጎ አድራጎት
ድርጅቶችና ማህበራት ዘንድ ሁለት ዋና ዋና ችግሮችን ሊያስከትል ይችላል፡፡ በመጀመሪያ ለታቀዱት
ፕሮጀክቶች በቂ የገንዘብ ድጋፍ ወይም ምንጭ መኖሩን እርግጠኛ መሆን ስለማይችሉ መተግበራቸው
እርግጠኛ ላልሆኑ ፕሮጀክቶች ከመንግስት አካላት ጋር ስምምነት ለመግባት ይጠየቃሉ፡፡ ይህ ከሆነ ደግሞ
ወደፊት የፕሮጀክት ስምምነቶቹን ለማክበር ስለማይችሉ ራሳቸውን ለተለያዩ አሉታዊ እርምጃዎችና
ቅጣቶች የሚያዘጋጁበት ሁኔታ ይከሰታል፡፡
በሁለተኛ ደረጃ ይህ ቅድመ-ሁኔታ የፕሮጀክት ስምምነቶችን ለመፈራረም መሟላት ካለባቸው መመዘኛዎች
አኳያ በዘርፍ አስተዳዳሪዎች ዘንድ ያለውን ተሞክሮና አሰራር ታሳቢ ያደረገ አይመስልም፡፡ ስምምነቶቹን
ከመፈራም በፊት ሊሟሉ ከሚገባቸው መመዘኛዎች መካከል የታደሰ ፈቃድ እና ለታቀደው ፕሮጀክት የተገኘ
የገንዘብ ድጋፍ መኖሩ ይገኙባቸዋል፡፡ የመንግስት አካላት ፕሮጀክቶቹን ከአጠቃላይ የልማት እቅዶቻቸው ጋር
ለማጣጣም እና የታቀዱ ፕሮጀክቶችን ለማስፈፀም አስፈላጊው ግብአት መኖሩን ማረጋገጥ ያለባቸው
በመሆኑ እነዚህን መመዘኛዎች ማስቀመጣቸው ምክንያታዊ ነው፡፡ በአንፃሩ የበጎ አድራጎት ድርጅቶችና
ማህበራት በሁለቱ ደረጃዎች ሊያሟሏቸው በማይችሏቸው ቅድመ-ሁኔታዎች ይገደባሉ፤ የፕሮጀክት
ስምምነት ለመፈረም የታደሰ ፈቃድ ያስፈልጋል፣ ፈቃድ ለማደስ ደግሞ የፕሮጀክት ስምምነት መፈራረም
ያስፈልጋል፡፡
ማጠቃለያ
በአጭሩ የበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማህበራት ፈቃዳቸውን ለማሳደስ ለሚቀጥሉት ሦስት አመታት የሥራና
የበጀት እቅድ እንዲሁም ከሚመለከታቸው የመንግስት አካላት ጋር የተፈረመ የፕሮጀክት ስምምነት ማቅረብ
አለባቸው፡፡ የዘርፍ አስተዳዳሪዎች ደግሞ ስምምነት ለመፈራረም የታደሰ ፈቃድ እና ፕሮጀክቶቹን ለመተግበር
የሚያስችል የገንዘብ አቅም ወይም ምንጭ መኖሩን ቀድመው ማረጋገጫ ይፈልጋሉ፡፡ ለጋሾች በበኩላቸው
የገንዘብ ድጋፍ ለማድረግ የታደሰ ፈቃድ እና ከሚመለከታቸው የመንግስት አካላት ጋር የተፈረመ ስምምነት
ይጠይቃሉ፡፡ ይህ ሁኔታ የበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማህበራት ሥራቸውን በአግባቡ መተግበር የማይችሉበት
አዙሪት ውስጥ የሚገቡበት ሁኔታ ፈጥሯል፡፡ ከዚያም አልፎ የፈቃድ መሰረዝ ወይም የገንዘብ ድጋፍ ባለማግኘቱ
እዳውን መክፈል ያለመቻል ለመፍረስ የሚያበቃ እንደመሆኑ ይህ ሁኔታ በድርጅቱ ወይም በማህበሩ ህልውና
ላይ አደጋ ሊፈጥር ይችላል፡፡
ምንም እንኳ በዚህ ፅሁፍ የተዳሰሱትን ጭብጦች አንጥሮ ለማውጣትና መፍትሄ ለመስጠት ተጨማሪና ጥልቅ
ጥናት የሚያስፈልግ መሆኑ ባይካድም ፈቃድን ከማሳደስ ጋር በተያያዘ የሚነሱ ችግሮች ሁለት መነሻዎች
ያሏቸው ይመስላሉ፡፡ በመጀመሪያ ይህ የበጀት አመት በ 2002 ዓ.ም. በአዋጁ መሰረት የተመዘገቡ ወይም
እንደገና ምዝገባ ያደረጉ የበጎ አድራጎት ድርጅቶች ለሦስት አመታት በሥራ ላይ ቆይተው ለመጀመሪያ ጊዜ
ፈቃድ የሚያድሱበት ነው፡፡ በመሆኑም ተፈፃሚነት ያላቸውን ድንጋጌዎች ከመተግበር አኳያ ክፍተቶችና
ችግሮች መከሰታቸው የግድ ነው፡፡ በተለይም ለበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማህበራት የመጀመሪያ ዙር የፈቃድ
አሰጣጥ ሂደት ከምዝገባ ጋር የተካሄደ መሆኑ ይህንን አስተያየት የሚያጠናክር ነው፡፡ በሁለተኛ ደረጃ እስከአሁን
ያለው አሰራር ኤጀንሲው፣ የዘርፍ አስተዳዳሪዎች እና ለጋሾች የበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማህበራትን
ከመቆጣጠርና ከመደገፍ አኳያ የየራሳቸውን ሚና በሚጫወቱበት ሂደት የሚያስቀምጧቸውን ቅድመ-
ሁኔታዎችና መመዘኛዎች የማጣጣም ሥራ ገና ያልተጠናቀቀ መሆኑ ነው፡፡ የበጎ አድራጎት ድርጅቶችና
ማህበራት ለተለያዩ አካላት ተጠያቂነት ያለባቸው መሆኑን ታሳቢ ስናደርግ ይህ ሁኔታ መከሰቱ እምብዛም
አያስደንቅም፡፡
በመጨረሻም እነዚህን ክፍተቶችና ችግሮች መፍትሄ ለመስጠት ይቻል ዘንድ ኤጀንሲው፣ የዘርፍ
አስተዳዳሪዎች እና ለጋሾች ሁሉንም ባለድርሻ አካላት ባሳተፈ የምክክር ሂደት ችግሮቹ ሲፈጠሩ መፍትሄ
ለመሻትም ሆነ በቀጣይነት የተጣጣመ አሰራር ለመፍጠር ያላሰለሰ ጥረት ማድረግ ይጠበቅባቸዋል፡፡
 
READ 11198 TIMES
IN HUMAN RIGHTS, PUBLIC POLICY AND LAW BLOG
TAGGED UNDER 

 NGO
 

 CHARITIES AND SOCIETIES

Ghetnet Metiku Woldegiorgis


I was born in 1975, long before most of you (young Ethiopian Lawyers); graduated from AAU
Law Faculty in 1997. I have been working in civil society, the public sector (2 years at the
Mekelle University Law Faculty), and in the private sector with consultancy firms. I am
currently earning my bread as a freelance socio-legal researcher with multiple institutions. I love
research, even for its own sake. 
LATEST FROM GHETNET METIKU WOLDEGIORGIS

 What is Trafficking in Persons?


 Exploring Issues in the Renewal of Licenses for Charities and Societies
 በሰዎች መነገድ/ሕገወጥ የሰዎች ዝውውር ምንድነው?
 Status of Millennium Development Goals in Ethiopia
 Civil Society under the Growth and Transformation Plan (GTP)

RELATED ITEMS

 Exploring Issues in the Renewal of Licenses for Charities and Societies


 Ethiopia: A self-defeating Charities and Societies Proclamation Hurting All

back to top
BLOG CATEGORIES

 About the Law Blog

 African Law and Politics Blog

 Alternative Dispute Resolution Blog

 Arbitration Blog

 Banking & Negotiable Instrument Law Blog

 Bankruptcy Law Blog

 Commercial Law Blog

 Comparative Law Blog

 Conflict of Laws Blog

 Constitutional Law Blog

 Construction Law Blog

 Contract Laws Blog

 Corporate & Business Law Blog

 Criminal Law Blog


 Environmental Law Blog

 Family Law Blog

 Human Rights, Public Policy and Law Blog

 Insurance Law Blog

 Intellectual Property and Copy Right Blog

 International Law Blog

 Internet & technology Blog

 Investment Law Blog

 Labor and Employment Blog

 Law and Entertainment Blog

 Legislative Drafting Blog

 Litigation

 Opinion/Critiques/Case Comment/Public Lecture

 Others

 Property Law Blog

 Succession Law Blog

 Taxation Blog

TAGS

ArbitrationCassationCivil CodeCivil Procedure CodeConstitutionContractCourtCOVID19CrimeCriminalCriminal Procedure CodeGeneralHuman


Rightsknow your legal rightsLabourLandLegislative DraftingPeriod of LimitationTaxTaxation

BLOGGERS

 Liku Worku

RECENT ITEMS
 መብትና ግዴታዎን ይወቁ - ስለሕክምና ስህተት
 ዳኞች፣ ዐቃቤ ሕጎች፣ ጠበቆች እና ፖሊሶች ሊዘነጓቸው የማይገቡ የወንጀል ሥነ ሥርዓት
ሕግ መርህዎች
 የሕግ ሙያ አገልግሎትን መቆጣጠር፣ የሕዝብ ጥቅም፣ የግለሰብ ፍላጎትና የውድድር ሕግ
 ለተዋጣለት ወንጀል ምርመራ የሚጠቅሙ ቀዳሚ ነገሮች

 Mulugeta Mengist Ayalew (PhD)

RECENT ITEMS

 አንዳንድ ጉዳዮች ስለ ሕገ-መንግሥት እና ፍርድ (ትርጉም)


 ወጣቱ ፎቶ አንሺ፣ ጃንሆይ እና ማርክስ
 ወይኖን ግረፈው ኳሊ እንዲሰማህ፤ የወንጀል ኢኮኖሚክስ ክፍል ሁለት
 የወንጀልና ቅጣት ግሽበት፤ ቅጣት እንደ እንቁ እና ሌሎች ጉዳዮች ከወንጀል ኤኮኖሚክስ
አንጻር ክፍል አንድ

 Ghetnet Metiku Woldegiorgis

RECENT ITEMS

 What is Trafficking in Persons?


 የበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማህበራትን ፈቃድ ከማደስ ጋር የተያያዙ አንዳንድ ጉዳዮች
 Exploring Issues in the Renewal of Licenses for Charities and Societies
 በሰዎች መነገድ/ሕገወጥ የሰዎች ዝውውር ምንድነው?

 Michael Teshome

RECENT ITEMS

 Corona Virus and Force Majeure


 The Quest to modernize: Is acceding to the New York Convention the right thing
for Ethiopia?
 የሦስተኛ ወገኖች መብትና የግልግል ሂደት
 አትሌቶች፣ ዶፒንግና ግልግል (arbitration)

 Abiyou Girma Tamirat

RECENT ITEMS

 ስለ ንብረት የዋጋ ግምት ጥቂት ነጥቦች


 የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን 1204 ሰዎችን አስሮ የማነፅ /የማረም/ ስልጣን አለው ወይ?
ሕጋዊነቱስ ምን ይመስላል?
 ስለ ይርጋ ጥቂት ነጥቦች
 ሕዝባዊ የግዴታ አገልግሎት መስጠት (የግዴታ ሥራ) እንደ ወንጀል ቅጣት

 Yohannes Eneyew Ayalew

RECENT ITEMS

 በኢትዮጵያ የጥላቻ ንግግርን በመከላከል ረገድ የማኅበራዊ ሚዲያ አዉታሮች ሚና - ክፍል 2


 በኢትዮጵያ የጥላቻ ንግግርን በመከላከል ረገድ የማኅበራዊ ሚዲያ አዉታሮች ሚና - ክፍል 1
 በኢትዮጵያ የሲቪክ ምህዳር መብቶች ጥበቃ እና የሚስተዋሉ አንዳንድ ችግሮች
 በኢትዮጵያ በኢንተርኔት ሃሳብን በነጻ የመግለጽ መብት እና ገደቡ

 Mulugeta Belay

RECENT ITEMS

 ስለቅድመ ሳንሱር
 የዜግነት ቅድመ ሁኔታዎች መሟላታቸውን ማረጋገጥ የቅድመ ሁኔታዎቹ ቅድመ ሁኔታ
ስለመሆኑ:- ለአቶ ግዛው ለገሰ የተሰጠ ምላሽ
 የኢትዮጵያ ዜግነትን መልሶ ስለማግኘት - የኢትዮጵያ ዜግነትን ያለባለሥልጣኑ (ኤጀንሲው)
ውሳኔ መልሶ ማግኘት የማይቻል ስለመሆኑ
 የማናከብረውን እና የማንተገብረውን ሕግ ማውጣት ከሕግ አልባነት አይሻልም- መረጃ
የማግኘት መብት
Copyright © 2021 Abyssinia Law | Making Law Accessible! . All Rights Reserved. Maintained by Liku Worku Law Office
Join our Telegram Channel! Join Now
Toggle Bar
Top

^Top

ለትርፍ ያልተቋቋሙ ድርጅቶች ፡፡ ከባለ ድርሻ የገንዘብ ትርፍ ውጭ ለሌላው ዓላማ


እንቅስቃሴዎችን እና ግብይቶችን ለማቋቋም የተቋቋሙ ሲሆኑ በተመሳሳይ ጊዜ ደግሞ የአንድ
መደበኛ ኮርፖሬሽኑ ተመሳሳይ የንብረት መከላከያዎች እና ውስን ግዴታዎች የሚሰጡ ናቸው ፡፡
የበጎ አድራጎት ኮርፖሬሽን ትርፍ ሊያገኝ ይችላል ፣ ነገር ግን ይህ ትርፍ የተጋራ ገቢን (በአክሲዮኖች
መልክ) ለባለአክሲዮኖቹ ከመስጠት ይልቅ ግቦቹን ለማስተላለፍ በጥብቅ ጥቅም ላይ መዋል
አለበት። የበጎ አድራጎት ኮርፖሬሽን አብዛኛዎቹ ግብይቶች እና እንቅስቃሴዎች በተፈጥሮ ውስጥ
ንግድ እንደማይሆኑ ተረድቷል።

ለትርፍ ያልተቋቋመ ድርጅት ምድቦች ፡፡


ከውስጣዊ የገቢ ኮድ 501 (ሐ) 3 ስር የተደራጀ ለትርፍ ያልተቋቋመ ድርጅት ከሚከተሉት ውስጥ
በአንዱ ወይም ከዚያ በላይ ምድቦች ውስጥ መውደቅ አለበት:

 ኃይማኖታዊ

 የትምህርት ደረጃ

 ልግስና

 ሳይንሳዊ

 ስነፅሁፍ

 ለሕዝብ ደህንነት ሙከራ

 ብሔራዊ ወይም ዓለም አቀፍ የአስቂኝ የስፖርት ውድድርን ለማሳደግ ፡፡

 በልጆች ላይ ጭካኔን መከላከል -

 የእንስሳት ድርጅት።

 ለእነዚህ ዓላማዎች ፣ እንደ የውስጥ ገቢዎች ሕግ በክፍል 501 (ሐ) (3) ፣ ወይም ለወደፊቱ
የፌደራል ግብር ኮድ ተጓዳኝ ክፍልን እንደ ብቁ ለሆኑ ድርጅቶች ማከፋፈያ ማቅረብ ፡፡

የበጎ አድራጎት እና ለትርፍ ድርጅቶች


ማወዳደር ፡፡
አብዛኛዎቹ ባለሙያዎች “ከትርፍ ወይም ከንግድ ኢንተርፕራይዝ” በመሰረታዊነት ለትርፍ
ያልተቋቋሙ ባለቤቶችን ወይም ባለአክሲዮኖችን የማሰራጨት ሕጋዊ እና ሥነምግባር ገደቦች
ናቸው ብለው ያስባሉ ፡፡ ብዙዎቹን ለትርፍ ያልተቋቋሙ ድርጅቶች ለመግለጽ የበለጠ ትክክለኛ ቃል
ከ ‹ለትርፍ› ይልቅ ‹ለትርፍ ያልተቋቋመ› ነው ፣ እና ይህ ብዙውን ጊዜ በሕግ አውጪዎች እና
ጽሑፎች ውስጥ ጥቅም ላይ ይውላል ፡፡
ለትርፍ ያልተቋቋሙ ኮርፖሬሽኖች በአጠቃላይ ትርፋማነትን ለማመንጨት አይሰሩም ፣ የእነዚህ
ድርጅቶች መገለጫ ባህሪይ ነው ፡፡ ሆኖም ግን ለትርፍ ያልተቋቋመ ድርጅት ዓላማውን ፣ ግቡን
ወይም ተልእኮውን ለማስፋት ጥቅም ላይ የሚውል ከሆነ እስከዚህም ድረስ በሕጋዊ እና
በሥነምግባር በአንድ ትርፍ ውስጥ በሕጋዊ እና በሥነ-ምግባር ሊሸጥ ይችላል ፡፡ ተጣበቀ። ገቢ
የሚያመነጭበት መጠን ውስን ሊሆን ይችላል ፣ ወይም የእነዚህ ትርፍዎች አጠቃቀም ሊታገድ
ይችላል። ስለዚህ ለትርፍ ያልተቋቋሙ ድርጅቶች በተለምዶ ከግላዊ ወይም ከመንግስት ዘርፍ
በሚደረጉ ልገሳዎች የሚደገፉ ሲሆን ብዙውን ጊዜ ከግብር ነፃ የመሆን ሁኔታ አላቸው ፡፡ የግል
ልገሳዎች አንዳንድ ጊዜ ከግብር ተቀናሽ ሊሆን ይችላል።

በተጨማሪም ፣ ለትርፍ ያልተቋቋመ ድርጅት ከባለድርሻ አካላት በተቃራኒ አባላት ሊኖረው ይችላል
፡፡

የበጎ አድራጎት ኮርፖሬሽን ግቦች እና


ተልእኮዎች።
ለትርፍ ያልተቋቋሙ ድርጅቶች ወይም ኮርፖሬሽኖች ብዙውን ጊዜ የበጎ አድራጎት ድርጅቶች
ወይም የአገልግሎት ድርጅቶች ናቸው ፡፡ እነሱ ለትርፍ ያልተቋቋመ ኮርፖሬሽን ወይም እንደ
እምነት ፣ እንደ ህብረት ሥራ ማህበር ተደራጅተው ወይም መደበኛ ያልሆነ ሊሆኑ ይችላሉ ፡፡
አንዳንድ ጊዜ እነሱ መሰረቶች ወይም ትልቅ የአክሲዮን ገንዘብ ያላቸው ኢውውውተርስ ተብለው
ይጠራሉ። አብዛኛዎቹ መሠረቶች ለሌሎች ለትርፍ ያልተቋቋሙ ድርጅቶች ወይም ለግለሰቦች
ህብረት ይሰጣሉ ፡፡ ሆኖም ፣ የስም መሠረቶቹ በማንኛውም ለትርፍ ያልተቋቋመ ኮርፖሬሽን - የበጎ
ፈቃድ ድርጅቶች ወይም የሣር ሥሮች ቡድኖች እንኳን ሊጠቀሙበት ይችላሉ ፡፡

ለትርፍ ያልተቋቋመ ድርጅት ምናልባት እንደ አግዳሚ ማህበር ወይም የንግድ ሥራ ማህበር ያሉ
እጅግ በጣም የተደራጀ ቡድን ሊሆን ይችላል ፣ ወይም እንደ ዩኒቨርስቲ ፣ ሆስፒታል ፣ የሰነድ ፊልም
ፕሮዳክሽን ኩባንያ ወይም የትምህርት መጽሐፍ አሳታሚ የተወሳሰበ መዋቅር ሊሆን ይችላል ፡፡

በብዙ አገሮች የጀርመን ወይም የኖርዲክ ሕግን ተግባራዊ በሚያደርጉ (ለምሳሌ ጀርመን ፣ ስዊድን ፣
ፊንላንድ) ፣ ለትርፍ ያልተቋቋሙ ድርጅቶች በተለምዶ የበጎ ፈቃደኞች ማኅበራት ናቸው ፣ ምንም
እንኳን አንዳንዶቹ የድርጅት መዋቅር ቢኖራቸውም (ለምሳሌ የቤቶች ኮርፖሬሽኖች) ፡፡ የበጎ
ፈቃድ ማህበር ብዙውን ጊዜ በአንድ ሰው - አንድ ድምጽ መርህ ላይ የተመሠረተ ነው። አንድ ትልቅ
፣ በአጠቃላይ ብሄራዊ ድርጅት እንደ ሊግ ይደራጃል-በአከባቢው ያለው ደረጃ ከተፈጥሮ ሰው
አባልነት ጋር የከተማ ወይም የካውንቲ ደረጃ ማህበር አለው ፣ እነዚህ ማህበራት የብሄራዊ ማህበሩ
አባላት ናቸው ፡፡ ይህ አካባቢያዊ ደረጃን ከፍ ለማድረግ የራስ ገዝ አስተዳደርን ለማሳካት የታሰበ
ሲሆን አጠቃላይ ኮርፖሬሽኑን ከማንኛውም ማኅበር ሕጋዊ ወይም የገንዘብ ጉድለቶች አሁንም
ይጠብቃል ፡፡ የዚህ ዓይነት ሊጎች አደረጃጀት (ለምሳሌ የሰራተኛ ማህበር ወይም ፓርቲ) እጅግ
ውስብስብ ሊሆን ይችላል ፡፡ እያንዳንዱን አደረጃጀት ለተመረጠው መስክ የሚገድቡ የተለመዱ ፣
“ሃሳባዊ” ማኅበራት (ከስፖርት ክበብ እስከ የሠራተኛ ማኅበር የሆነ ማንኛውም ነገር) ፣ የፖለቲካ
ፓርቲዎች እና የሃይማኖት ቤተ እምነቶች የሚቆጣጠሩ የተለዩ ሕጎች አሉ ፡፡

ለትርፍ ያልተቋቋሙ ድርጅቶች ዓይነቶች ፡፡


ሁለት ዓይነቶች ለትርፍ ያልተቋቋሙ ኮርፖሬሽኖች አሉ-የአባልነት ኮርፖሬሽኖች እና በጎ አድራጎት
ኮርፖሬሽኖች ፡፡ የእያንዳንዳቸው ኃላፊነቶች የተለያዩ ስለሆኑ በሁለቱ ዓይነቶች መካከል መለየት
አስፈላጊ ነው ፡፡

የአባልነት ኮርፖሬሽን በዋነኝነት ለአባላቱ ጥቅም የሚሆኑ ተግባራትን ያከናውናል ፡፡ በነዚህ


ክፍያዎች ፣ ልገሳዎች ፣ ብድሮች ወይም በእነዚህ ውህዶች በአባላቱ ይደገፋል። የአባልነት
ኮርፖሬሽን ምሳሌዎች የጎልፍ ክለቦች ፣ ማህበራዊ ክለቦች ፣ የልዩ ፍላጎት ድርጅቶች ፣ የቀን
እንክብካቤዎች ፣ ወዘተ ናቸው ፡፡

የበጎ አድራጎት ኮርፖሬሽን በዋናነት ለሕዝብ ጥቅም የሚውሉ ተግባራትን ያከናውናል ፡፡ ከህዝቡ
መዋጮ መጠየቅ ይችላል ፣ የመንግሥት በዓመት በዓመት ከ 10% በላይ ይቀበላል ወይም በገቢ
ግብር ህግ ትርጉም ውስጥ እንደ ለበጎ አድራጎት ምዝገባ ይመዘገባል።

ያስታውሱ ሁለቱም ኮርፖሬሽኖች ዓይነቶች አባላት አሏቸው ፡፡ አንድ ኮርፖሬሽን አባላት ስላለው
ብቻ የአባልነት ኮርፖሬሽን አይደለም ፣ የበጎ አድራጎት ኮርፖሬሽን እንዲሁ አባላት አሉት ፡፡
የማንኛውም የበጎ አድራጎት ኮርፖሬሽን አባላት ፣ አባልነት ወይም የበጎ አድራጎት ድርጅት አባላት
ከንግዱ ኮርፖሬሽን ባለአክሲዮኖች ጋር የሚመሳሰሉበት ሁኔታ ያላቸው ሲሆን አብዛኛውን ጊዜም
ብቁ ናቸው ፡፡

በአባልነት ኮርፖሬሽን እና በጎ አድራጎት ኮርፖሬሽን መካከል ዋና ዋና ልዩነቶች-

 ከእንቅስቃሴዎች (አባላት ወይም ከህዝብ) ተጠቃሚ የሚሆነው

 ድርጅቱን በገንዘብ የሚደግፍ ፣ እና

 ትርፍ ሲሰራጭ እንዴት እንደሚሰራጭ።

ሊታሰብባቸው የሚገቡ የሕግ ጉዳዮች ፡፡


ብዙ ግዛቶች የበጎ አድራጎት ድርጅቶችን ማቋቋም ፣ አወቃቀር እና አያያዝን የሚመለከቱ የግል
ሕጎች አሏቸው ፡፡ ለተለያዩ አገራት ተመሳሳይ ነው ፡፡ አብዛኛዎቹ የበጎ አድራጎት ድርጅቶችን
ማቋቋም እና አያያዝን የሚመለከቱ እና ከድርጅት አስተዳደር አካላት ጋር የሚስማሙ ህጎችም አሉ
፡፡ አብዛኛዎቹ ትልልቅ ድርጅቶች ስለ ገቢያቸው እና ስለ ወጪያቸውን የሚገልጽ የፋይናንስ
ሪፖርታቸውን ማተም ይጠበቅባቸዋል። ከንግድ ወይም ከትርፍ አካላት ጋር በጣም የሚመሳሰሉ
ቢሆኑም በጣም ወሳኝ በሆኑ ደረጃዎች ሊለያዩ ይችላሉ ፡፡ ሁለቱም ለትርፍ ያልተቋቋሙ እና
ለትርፍ የሚያገለግሉ አካላት የቦርዱ አባላት ፣ መሪ ኮሚቴ አባላት ወይም ለድርጅቱ የታማኝነት
እና የመታመን ግዴታ ያለባቸው ባለአደራዎች ሊኖራቸው ይገባል ፡፡ ለዚህ ለየት ያለ ለየት ያለ ለየት
ያለ ለየት ያለ ለየት ያለ ለየት ያለ ለየት ያለ ቤተ ክርስቲያንን የሚጨምር ነው ፡፡

ለትርፍ ያልተቋቋመ ድርጅት እንዴት


መመስረት እንደሚቻል ፡፡
በአሜሪካ ውስጥ ለትርፍ ያልተቋቋሙ ድርጅቶች በተለምዶ የሚቋቋሙት ንግድ ውስጥ
በሚኖሩበት ግዛት ውስጥ በማካተት ነው ፡፡ የመዋሃድ ተግባር ድርጅቱ በህግ መሠረት እንደ
ኮርፖሬሽን እንዲቆጠር እና ወደ ንግድ ሥራ ግንኙነቶች እንዲገባ ፣ ውል ለመፈፀም እና
እንደማንኛውም ግለሰብ ወይም ለትርፍ ኮርፖሬሽኑ ሊያደርገው የሚችለውን የተለየ የሕግ አካል
ይፈጥራል ፡፡
ምንም እንኳን እንደ አንድ መደበኛ ፣ ለትርፍ ኮርፖሬሽን ፣ ለትርፍ ያልተቋቋሙ ድርጅቶች አባላት
ሊኖሩት ቢችልም ብዙዎች ግን ባይኖራቸውም ፡፡ ለትርፍ ያልተቋቋመውም እንዲሁ የአባላቱ
እምነት ወይም ማህበር ሊሆን ይችላል ፣ እናም ድርጅቱ የዳይሬክተሮች ቦርድ ወይም የአስተዳደር
ጉባኤን በሚመርጡ አባላት ሊቆጣጠር ይችላል ፡፡ ለትርፍ ያልተቋቋሙ ድርጅቶች የቡድን ወይም
ኮርፖሬሽኖችን እንደ አባላት የሚወክሉ ውክልና ያለው መዋቅር ሊኖራቸው ይችላል። በሌላ በኩል
፣ አባል ያልሆነ ድርጅት ሊሆን ይችላል እና የዳይሬክተሮች ቦርድ የራሱን ተተኪዎችን ሊመርጥ
ይችላል ፡፡

ለትርፍ ያልተቋቋመ እና ለትርፍ ኮርፖሬሽን መካከል ዋነኛው ልዩነት ለትርፍ ያልተቋቋመ ትርፍ
ወይም የትርፍ ክፍያን አለመክፈል ነው (ለምሳሌ የቨርጂኒያ ህብረት ኮድ ለትርፍ ያልተቋቋሙ
አካላት ለማካተት የሚያገለግል የአክሲዮን ያልሆነ ኮርፖሬሽን ህግን ያካተተ ነው) እና
ዳይሬክተሮቹን ማበልፀግ አይችልም ፡፡ ሆኖም ፣ እንደ ለትርፍ ኮርፖሬሽኖች ፣ ለትርፍ ያልተቋቋሙ
ድርጅቶች አሁንም ሰራተኞች ሊኖሯቸው እና ዳይሬክተሮቻቸውን በተመጣጣኝ ወሰን ሊከፍሉ
ይችላሉ - ነገር ግን እነዚህ እንደ ትርፍ ኮርፖሬሽኖች ሁኔታ በትክክል የተያዙ እና በድርጅታዊ
ደቂቃዎች ወይም በድርጅታዊ መዝገብ ውስጥ የተቀመጡ መሆን አለባቸው ፡፡

የግብር የማስወገድ ሁኔታ።


በብዙ አገሮች ውስጥ ለትርፍ ያልተቋቋሙ ግብሮች ከግብር ነፃ የመሆን ሁኔታን ለማመልከት
ይችላሉ ፣ በዚህም የገንዘብ ለጋሾች በለጋሾች ላይ የተከፈለውን ማንኛውንም የገቢ ግብር ተመላሽ
እንዲያደርጉት እና ድርጅቱ ራሱ ከገቢ ግብር ነፃ ሊሆን ይችላል። በዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ
በመንግስት ደረጃ እውቅና ያለው የሕግ አካል ከተመሠረተ በኋላ ለትርፍ ያልሆነ ድርጅት
ኮርፖሬሽን ከገቢ ግብር ጋር በተያያዘ ነፃ የመሆን ሁኔታን መፈለግ የተለመደ ነው ፡፡ ያ የሚከናወነው
ለሀገር ውስጥ ገቢ አገልግሎት ()IRS) አይአርኤስ የድርጅቱን ዓላማ ከግብር ነፃ የማድረግ ድርጅት
(እንደ ልግስና) የሚታወቁትን ቅድመ ሁኔታዎች ማሟላቱን ለማረጋገጥ ማመልከቻውን ከገመገሙ
በኋላ ለትርፍ ያልተቋቋመ ግብር ለትርፍ ግብር ዓላማዎች የግዴታ ነፃ የመሆን ሁኔታ ለሚሰጡት
ፈቃድ ይሰጣል ፡፡ እንደ ቅጥር ግብር ያሉ ሌሎች የፌዴራል ግብሮችን አያካትትም ፡፡
ጉዳዮች ለትርፍ ያልተቋቋሙ ጉዳዮች ፡፡
የትብብር አቅም ድጋፍ ተግባሮቻቸውን ለማስጠበቅ በውጭ የገንዘብ ድጋፍ ላይ ጥገኛ የሆነ
ቀጣይነት ያለው ችግር ነው ፣ ምክንያቱም ለትርፍ ያልተቋቋሙ ድርጅቶች የገቢ ምንጭ (ምንጭ)
ብዙም ቁጥጥር ስለሌላቸው ነው ፡፡ በዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ እየጨመረ በመሄድ ፣ ብዙ ለትርፍ
ያልተቋቋሙ ድርጅቶች ሥራቸውን ለመደገፍ በመንግስት ገንዘብ ላይ ይተማመናሉ ፣ ብዙውን ጊዜ
በእገዛ ፣ በኮንትራቶች ወይም በደንበኞች በተደረጉ ድጎማዎች ፣ ለምሳሌ ቫውቸሮች ወይም የግብር
ዱቤዎች። ድርጅቱ ሰራተኞቹን ሊቀጥር እና ሊቆይበት ፣ ሊቆይባቸው የሚችሉ ተቋማትን ወይም
ፕሮግራሞችን ሊፈጥር በሚችልበት አስተማማኝነት ወይም መገመት ላይ ተጽዕኖ ስለሚኖረው
የገቢ አይነት ለትርፍ ለትርፍ ያልተቋቋመ ኮርፖሬሽን አስተማማኝነት እና ቁመት በጣም አስፈላጊ
ነው።

ስኬታማ ያልሆኑ ትርፋማ ምሳሌዎች።


በዓለም ውስጥ ትልቁ እና በጣም ስኬታማ ለትርፍ ያልተቋቋሙ ድርጅቶች እዚህ በዩናይትድ
ስቴትስ ውስጥ ይገኛሉ-ቢል እና ሜሊንዳ ጌትስ ፋውንዴሽን እና ሃዋርድ ሂዩዝስ ፋውንዴሽን
እያንዳንዳቸው በቅደም ተከተል የ $ 27 ቢሊዮን ዶላር እና የ $ 11 ቢሊዮን ዶላር ስጦታዎችን
ይወክላሉ ፡፡ እንግሊዝ “የበጎ አድራጎት” n የብሪታንያ አጠቃቀምና ቃላቶች በመባል ከሚታወቀው
የብሪታንያ የእንኳን ደህና መጣችሁ እምነት ጋር ጠንካራ ሰከንድ ውስጥ ይመጣል ፡፡ እነዚህ ንፅፅሮች
ከዩኒቨርሲቲዎች የሚገለሉ መሆናቸውን ፣ አብዛኛዎቹ እራሳቸውን እንደትርፍ ያልሆኑ
ኮርፖሬሽኖች ሆነው የተገነቡና የተወሰኑት ደግሞ በአስር ቢሊዮን ዶላር የሚቆጠር ዋጋ ያላቸው
ናቸው ፡፡

ከዚህ በታች እንደ ምሳሌ የተጠቀሱ ጥቂቶች በጣም የታወቁ ናቸው ፣ እና በአብዛኛዎቹ ጉዳዮች ፣
በጣም የተከበሩ ፣ ለትርፍ ያልሆኑ ድርጅቶች እና ድርጅቶች:

 አምነስቲ ኢንተርናሽናል

 የተሻለ የንግድ ቢሮ

 ታላላቅ ወንድሞች የአሜሪካ ታላቅ እህቶች ፡፡


 የአሜሪካ የቦይ ስካውቶች

 Cato ተቋም

 ChildVoice ኢንተርናሽናል።

 GlobalGiving
 GGIP።

 ተፈጥሮ ጥበቃ

 ፒቢኤስ

 ቀይ መስቀል

 የ Rotary Foundation

 ልዩ ኦሎምፒክስ

 ዩኔስኮ

 የሴቶች ድምፆች ፡፡ የሴቶች ድምጽ

 የዓለም የዱር እንስሳት ገንዘብ ፈንድ (WWF) *

 YMCA
* (የዓለም የዱር እንስሳት ፈንድ እና የዓለም ትግል ፌዴሬሽንን ያካተተ በጣም የታወቀ የንግድ
ምልክት / የኮርፖሬት ስም ጥሰት (የቀድሞው ለትርፍ ያልተቋቋመ ኮርፖሬሽን እና ሁለተኛው
ደግሞ ለትርፍ የተቋቋመ ንግድ)) “የፍርድ ቤቱ ክፍል“ የመብት መብቶችን እንዲያጣ አስችሏል
WWF ”በአለም ትግል ፌደሬሽን – ከዚያ ወዲህ አህጽሮት የሆነውን የንግድ ምልክት ስማቸውን
ወደ“ WWE ”ቀይረዋል)

በተጨማሪም ፣ ማህበራዊ አገልግሎቶችን ወይም ሥነ-ጥበባት በዓለም ዙሪያ ላሉ ሰዎች የሚሰሩ


በሚሊዮን የሚቆጠሩ ለትርፍ ያልተቋቋሙ ድርጅቶችም አሉ። በአሜሪካ ውስጥ ብቻ ከ 1.6
ሚሊዮን የበጎ አድራጎቶች በላይ አሉ። ለበለጠ በበጎ አድራጎት ድርጅቶች ላይ ዊኪፔዲያ
መጣጥፎችን ይመልከቱ ፡፡

በይነመረብ ላይ ትርፋማ ያልሆኑ


አብዛኛዎቹ ለትርፍ ያልተቋቋሙ ኮርፖሬሽኖች ወይም ድርጅቶች የጎራ ስም ሲመርጡ የ “.org”
አፃፃፍ ወይም ቦታን ከሚጠቀሙ በጣም በንግድ ላይ ካተኮሩ አካላት ለመለየት ራሳቸውን
ይጠቀማሉ ፡፡ በባህላዊ የጎራ ምድቦች በ RFC 1591 እንደተመለከተው “.org” በስም አሰጣጡ
ስርዓት ውስጥ “ከየትኛውም ቦታ ላልተመጣጠኑ ድርጅቶች” ጥቅም ላይ እንደዋለ ተጠቅሷል ፣
ምንም እንኳን ግልጽነት የጎደለው ቢሆንም ግን በተፈጥሮው ለሌለው ትክክለኛ ምድብ ነው ፡፡ -
መንግስታዊ ፣ የንግድ ድርጅቶች። እሱ በተለይ ለበጎ አድራጎት ድርጅቶች ወይም ለየት ያለ
የድርጅት ወይም የግብር-ሕግ ሁኔታ አልተመረጠም ፡፡ በሌላ ምድብ ውስጥ የማይገባውን
ማንኛውንም ነገር ያጠቃልላል ፡፡ በአሁኑ ጊዜ በ “.com” ወይም በ “.org” ምዝገባ ላይ ምንም
ገደቦች አይተገበሩም ስለሆነም በእነዚህ ጎራዎች ውስጥ የሁሉም ዓይነት አደረጃጀቶችን እንዲሁም
ሌሎች አዳዲስ እና ይበልጥ ተለይተው የሚታወቁትን ጨምሮ ሌሎች የከፍተኛ ደረጃ ጎራዎችን
ማግኘት ይችላሉ ፡፡ እንደ ሙዚየም ያሉ ሙዚየሞችን ያሉ ልዩ ድርጅቶችን ይገጥማል ፡፡
ድርጅቶችም እንዲሁ በአገራቸው አግባብ ባለው የአገራት ኮድ በከፍተኛ ደረጃ ጎራ ስር መመዝገብ
ይችላሉ ፡፡ ይህ ጊዜያዊ ደንብ ቢኖርም ፣ በፍጥነት በሚመሰረተው የአውራጃ ስብሰባ ላይ የሚጣበቁ
እና የ “.org” ከፍተኛ ደረጃ ቦታን የሚጠቀሙ ለትርፍ-አልባነት መታየቱ አስፈላጊ ነው ፡፡

አካባቢያዊ ፣ ክልላዊ ወይም ብሄራዊ ምዕራፎች ያሏቸው ድርጅቶች ለካሊፎርኒያ ግዛት ምዕራፍ
እንደ ካሊፎርኒያ.example.org በመሰረታዊ የሥርዓት አድራሻዎች እና በካሊፎርኒያ ምእራፍ
ውስጥ Sanjose.california.example.org ንዑስ ንዑስ-አድራሻዎችን ሊሰጣቸው ይችላል ፡፡
ሆኖም ፣ በአንዳንድ አጋጣሚዎች በአከባቢው የስምምነት መዋቅር ውስጥ ወጥነትን ሊያመጣ
የሚችል እንደ sanjoseexample.org ያሉ ልዩ ጎራዎችን ይመዘግባል ፣ ስማቸውን ካላስተካክሉ ፣
ሌላ ምዕራፍ ለምሳሌ ‹sanfrancisco.org ›ን የማይጣጣም ስም ሊያገኝ ይችላል ፡፡

የበጎ አድራጎት ድርጅት መጀመር


ይኖርብኛል?
አባልነትዎ ከአባል የገንዘብ ጥቅም ውጭ ለሌላ ዓላማ ዓላማዎች እና ግብይቶችን ለማካሄድ ቢያስቡ
በተመሳሳይ ጊዜ የመደበኛ ድርጅትን ተመሳሳይ የንብረት ጥበቃዎችን እና ውስን ዕዳዎችን
በመስጠት እርስዎ ለትርፍ ያልተቋቋመ ኮርፖሬሽን ለእርስዎ ትርጉም ይሰጣል ፡፡ ያስታውሱ ትርፉ
ትርፋማ ያልሆነው ሠራተኛ መቅጠርና ለፕሬዚዳንቱ ወይም ለሥራ አስፈጻሚ ተመጣጣኝ
ደመወዝ ሊከፍል ቢችልም የንግድ ሥራ መዋዕለ ንዋይ አለመሆኑንና የአባላቱን ድርሻ ወይም
ማከፋፈል ሊኖር እንደማይችል ያስታውሱ ፡፡

ለመጨረሻ ጊዜ የዘመነው እ.ኤ.አ. ኤፕሪል 29 ፣ 2019

You might also like