You are on page 1of 1

Yelit medamecha

1. Statement of the problem: many pizza and bread shops seem to have a problem with shaping
the dough as desired using traditional instruments like bottle and the like.
2. Describe the project: this; my invention helps them by shape the dough however they like
without much difficulty.
3. Project objectives: giving bakeries and pizza shops a simple way of doing their jobs.
4. Beneficiary of the project: the bakers and the also the customers in terms of having a quality
product when the makers are doing their jobs simply and efficiently.

የሊጥ መዳመጫ

1. ችግሩ፡ ብዙ ፒዛ እና የዳቦ ሱቆች እንደ ጠርሙስና የመሳሰሉትን ባህላዊ መሳሪያዎች በመጠቀም ዱቄቱን
እንደፈለጉ የመቅረጽ ችግር ያለባቸው ይመስላል ፡፡
2. ፕሮጀክቱ፡ ይህ የኔ ሊጥን በቀላሉ እና በተፈለገበት መንገድ በመዳመጥ ቅርፅ የሚያስይዝ ነው፡፡
3. የፕሮጀችቱ አላማ፡ የዳቦ እና ፒዛ ጋጋሪዎችን ስራ ቀለል በማድረግ ስራውን በዘመናዊ መንደግ ቀደው
እንዲሰሩ ማስቻል ነው፡፡
4. የፕሮጀክቱ ተጠቃሚዎች፡ ከዚህ ፕሮጀክት በዋናነት ዳቦ እና ፒዛ ጋጋሪዎች የሚጠቀሙ ሲሆን ከእነርሱ
በመቀጠልም ደንበኞቻቸው ጥራት ያለውን ምርት በቅልጥፍና ከማግኘት አንፃር ተጠቃሚ ይሆናሉ፡፡

You might also like