You are on page 1of 1

Yeatklt pizza

1. Statement of the problem: in Ethiopia. Unlike the last decades, the habit of eating vegetables is
emerging rapidly. So rather than always eating it with injera or bread; there seem to be not
much habit of combining it with other choices.
2. Describe the project: this pizza is a mix of different healthy vegetables with different ingredients
3. Project objectives: enabling customers to eat healthy with a sense of satisfaction.
4. Beneficiary of the project: customers and pizza shops.

የሊጥ መዳመጫ

1. ችግሩ፡ በኢትዮጵያ ካለፉት አስርት ዓመታት በተለየ አትክልቶችን የመመገብ ልማድ በፍጥነት እየታየ ነው ፡፡
ስለዚህ ሁልጊዜ በእንጀራ ወይም በዳቦ ከመመገብ ይልቅ; ከሌሎች ምርጫዎች ጋር የማዋሃድ ብዙ ልማድ
ያለ አይመስልም::
2. ፕሮጀክቱ፡ይህ ፒዛ የተለያዩ ጤናማ ንጥረ ነገሮች እና የተለያዩ ጤናማ አትክልቶች ድብልቅ ነው
3. የፕሮጀችቱ አላማ፡ ደንበኞች ጤናማ ምግብን በእርካታ ስሜት እንዲመገቡ ማስቻል
4. የፕሮጀክቱ ተጠቃሚዎች፡ ከዚህ ፕሮጀክት በዋናነት ፒዛ ጋጋሪዎች እና ደንበኞቻቸው ይጠቀማሉ፡፡

You might also like