You are on page 1of 1

ጦርነት

"ሕዝብ በሕዝብ ላይ መንግሥትም በመንግሥት ላይ ይነሣልና፥ ራብም ቸነፈርም የምድርም


መናወጥ በልዩ ልዩ ስፍራ ይሆናል፤:" (ማቴ. 24:7)
እንደ 20ኛው ክፍለ ዘመን ጦርነት በየስፍራው የተጋጋለበት ዘመን
የለም። ቀይ መስቀል የተባለው የበጎ አድራጎት ድርጅት እንደዘገበው
100 ሚሊዮን የሚሆን ህዝቦች በ20ኛው ክፍለ ዘመን የጦርነት ሰለባ
ሆነዋል። እስከ 1941 ዓ.ም ድረስ ጦርነቶች የአካባቢ እንጂ አለም አቀፍ
ይዘት አልነበራቸውም። ከዚያ ወዲያ ግን አንደኛ እና ሁለተኛ የአለም
ጦርነት ተደርገዋል።
በያዝነውም 21ኛ ክፍለ ዘመን የሰው ልጅ ከደረሰበት ስልጣኔና
የሰብዓዊ መብት መከበር ደረጃ ጦርነት እየጠፋ መሄድ ይገባው ነበር፤
ነገር ግን የአጥፍቶ ጠፊና የሽምቅ ተዋጊዎች በየስፍራው መብዛት
እንዲሁም በኀይማኖቶች መካከል ያለ መካረር የሦስተኛውን የአለም
ጦርነት መቃረብ የሚያመለክቱ ጉዳዮች እየሆኑ መጥተዋል።
ሁለተኛው የአለም ጦርነት ከተደመደመ በኋላ እንኳን በጦርነት የሞቱ
ሰዎች ቁጥር 23 ሚሊዮን ደርሷል።

እንደ ፈረንጆች አቆጣጠር በኖቬምበር '89! የበርሊን ግንብ ሲፈርስ በኀያላን አገሮች መካከል
Ø ¼ ̄ ÕCÊ F ȼ č 0‡p ̅Ύ ` EØ  ¤p ‡¼ k `  በአለም ላይ ሰላም ይሰፍናል
ተብሎ ይጠበቅ ነበር። እውነቱ ግን ከ1993 ዓ.ም ወዲህ ብቻ 29 አብይ ወይንም ታላላቅ
ጦርነቶች ተደርገዋል።

"ህዝብ በህዝብ ላይ መንግስትም በመንግስት ላይ


ڇ6 ̅ΎÕ ¼ F  p ¤¤ ’ ¼ p 0õ ̄ ‡ôá ̚Å0̛
[ ‡ôá ̚Å0̛ Ú̅Ύ Õ   ‡¼ ł  Ú 
በዮጎዝላቪያ፣በሩዋንዳና በሌሎች የአለማችን ክፍሎች
የሚታይ ነው። በዘመኑ መጨረሻ ይሆናል ተብሎ
œŒÜk ‡ô+ ¼  ̄ č 0Š Õč 0Šp  · / ̅Ύ  8 p  ` v 
ሳይሆን ጦርነት የሚያመጣውን አስቃቂ ገጽታ በየቀኑ
መመልከት የዕለቱ ዜና ሆኖብናል። በቴሌቪዥኖቻችን
ከምናየውና ከምንሰማው አሰቃቂ ስቃይ፣ ግፍ፣ ወንጀልና
ግድያ ዜና የተነሳ አዕምሮአችን እየደነዘዘ መጥቷል።
በዚህም የሰው ልጅ ያለ እግዚአብሔር ሲኖር ያለውን ክፉ ገጽታ ያሳየናል።

You might also like