You are on page 1of 1

የውሃው ዘርፍ የመጋቢት/2013 የመጨሻው ሳምንት ሪፖርት

-የ 2013 ሰነዶች ከቃሊቲ RECEIVING,SHIPPING,ISSUE RETURN የመጡትን ከሃምሌ እስከ


ጥር ድርስ በየወሩ እና በየፕሮጀክትና በየስራ ክፍሉ ማደራጀት ስራ ተሰርቷል፡፡

-ከሃምሌ እስከ ጥር ድረስ ያሉትን የገቢ(Receiving) ደረሰኝ ምዝገባ ተከናውኗል፡፡

-የ Shipping ደረሰኝ በጄቪተሰርተው የመጡትን ትክክለኛነት ማጣራት ስራ እየተሰራ ነው

-የ shipping issue ሰነዶች ኮድ የማድረግ እና ለ ACCPAC ምዝገባ ዝግጁ እንዲሆን ተደርጓል

-የወጪ ደረሰኝ በጄቪ ተሰርተው ከቃሊቲ ስቶር የመጡትን እንዲሁ የማጣራት ስራ እየተሰራ ይገኛል

-ያልመጡ ሰነዶች ከፓድ ላይ ዝርዝራቸውን በማውጣት እንዲመጡ እየተሰራ ነው

-ከየካቲት እስከ ሚያዝያ ያሉትን ሰነዶች እንዲሁ ከቃሊቲ እንዲመጡ በቀጣይ ይሰራል

-ያልተመዘገቡ shipping,issue ምዝገባ የሚቀጥለው ሳምንት ስራችን ይሆናል፡፡

-የ 2012 ን በተመለከተ ከፕሮጀክቶች ጋር ማስታረቅ የቀራቸውን ዝርዝር አዘጋጅተን ደብዳቤ እንዲጻፍላቸው ሰተናል

-እንዲሁ የ 2012 የተንጠባጠቡ ስራዎችን ጎን ለጎን እየተሰራ ይገኛል


በሚቀጥለው ሳምንት እስካሁን የመጡትን ሰነዶች ምዝገባ አጠናቀን በሚቀጥለው ከሚያዝ ወር ጀምሮ የየወሩን
ምዝገባ በማከናወን የምንሰራ ይሆናል፡፡

You might also like