You are on page 1of 1

ቀን:

ቁጥር

ለ:

ጉዳዩ:የጀነሬተር ጥገናን ይመለከታል

ከላይ ለመጥቀስ እደተሞከረዉ ቦረን ሞተር ጣብያ ጀነሬተር በቦርድ ብልሽት ምክንያት መስራት አቁሞል ለዚህም
ባደረግነዉ ጥገና የተበለሻዉ የጀነሬተሩ ክፍል ግዢ የሚያስፈልገዉ መሆኑን ተረድተናልን በመሆኑም ግ 4 እስኪፈፀም
በማነዋል(በሰዉ ክትትል) እዲሰራ ስላሰብን ግዢዉን በማፍጠንም ሆነ ላሰብነዉ ጊዜያዊ የመስራያ አማራጭ
አስፈላጊዉን ትብብር እድታረጉልን በአክብሮት እንጠይቃለን!!

የዉ/አ/ስ ንኡስ የስራ ሂደት ባለቤት

አቶ መሀመድ

You might also like