You are on page 1of 5

ቀን ፡-19/09/2012 ዓ.

ለሰ/ሸዋ ዞን ሲቪል ሰርቪስ መምሪያ


ደ/ብርሃን

ጉዳዩ፡-በተለያዩ የምህንድስና /ኢንጂነሪንግ/የስ ራ መደቦች በJEG የስራ ደረጃ


ምዘና እና የኬየሬር ስትራክቸርን በተመለከተ ቅሬታ ስለማቅረብ
ከሊይ በርዕሱ ሇመግሇፅ እንደተሞከረው በመ/ሊ/ም/ወ/አስተዳደር በወረዳው እና በተሇያዩ ሴክተር
መስሪያ ቤቶች ስር የተሇያዩ የምህንድስና /ኢንጂነሪንግ/የስራ መደቦች እንደ በውሀ ምህንድስና፣
በመስኖ ምህንድስና፣ በመሬት አስተዳደር ፣ አርክቴክቸር ፣ሰርቬይንግ፣ጂኦልጂስት፣በመንገድ ስራ ፣
በከተማ ፕሊን፤በኤላክትሪካሌ ኢንጂነሪንግ፤በመካኒካሌ ኢንጂነሪንግ፤ሰርቬይንግ እና ሲቪሌ ኢንጂነሪንግ
ወዘተ በመሳሰለትና አጠቃሊይ በኮንስትራክሽን ዘርፍ የስራ መደቦች ሊይ ተመድበን ሇወረዳችን ፣
ሇዞናችን፣ሇክሌሊችን፣ብልም ሇሀገራችን አወንታዊ እድገት በማምጣት የበኩሊችንን ድርሻ እየተወጣን
እንገኛሇን፡፡ስሇሆነም መንግስት ሀገራችንን ወደ ተሻሇ የብሌፅግና ደረጃ እንድትደርስ ከፍተኛ በጀት
በመመደብ የተሇያዩ ህ/ሰብ ጠቃሚ የሆኑ ፕሮጀክቶችን ሇአ/አደሩ ጠቃሚ የሆኑ የመስኖ አውታር
ግንባታዎችን፤ የንፁህ ውሀ መጠጥ ግንባታዎች ፣የመንገድ ግንባታዎች፣የገጠር እና የከተማ መሰረተ
ሌማቶችን እና በተጨማሪ ሀገራዊ የኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት የሌማት አውታሮችን በዋናነት
ከሊይ በተዘረዘሩት የስራ መደቦች ስራ ባለ ባሇሙያዎች አማካኝነት እንደሚከናወኑ ይታወቃሌ፡፡
በመሆኑም በነዚህ ስራ መደቦች ስር ያለ ስራዎች በጥራት እና በተገቢው ሁኔታ ካሌተከናወኑ ከፍተኛ
የሆነ የበጀት ብክነት፣የጊዜ እና የህዝብ ሀብት እና ንብረት ኪሳራ በማድረስ ሇኢኮኖሚው ፣ሇማህበራዊ
ብልም ሇሶሻሌ ቀውስ ከማጋሇጣቸው ባሻገር ህዝብ በመንግስት ሊይ ከፍተኛ የሆነ ትችት እና አለታዊ
አመሇካከት እንዲሁም አመኔታ እንዳይኖረው ያደርጋሌ፡፡ በመሆኑም በምህንድስና ያለ የስራ መደቦች
ትኩረት ካሌተሰጣቸው የተሇያዩ ቀውሶችን የሚደርሱ መሆኑ ታውቆ እኛ መሃንዲሶች የተፈጠሩብን
ችግሮች በአጠቃሊይ እንዲፈቱሌን እያሌን በJEG ድሌድለ ሊይ ያሌታዩ እና የሚያገናዝብ ትክክሇኛ
ኮሚቴ እንዲያይሌን የምንፈሌጋቸውን ነጥቦች ከዚህ ሸኚ ደብዳቤ ጋር ----ገፅ አድርገን አቅርበናሌ፡፡

“አዲስ ነገር መፍጠር የሚችሉ አዕምሮዎችን በመጠቀም የሀገራችንን የብልፅግና ጉዞ እናፋጥን ”

ግልባጭ
 ሇ ሰ/ሸዋ ዞን ዋና አስተዳዳሪ
 ሇመ/ላ/ም/ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ
 ሇመ/ላ/ም/ወረዳ ሲቪል ሰርቪስ ፅ/ቤት
 ሇ ሰ/ሸዋ ዞን ቅሬታ ሰሚ
 ሇ ሰ/ሸዋ ዞን ዉሃ መስኖና ኢነርጂ ልማትመምሪያ
 ሇ ሰ/ሸዋ ዞን ግብርና መምሪያ
 ሇ ሰ/ሸዋ ዞን መሬት አስተዳዯር መምሪያ
 ሇ ሰ/ሸዋ ዞን መንገድ ትራንስፖርት መምሪያ
 ሇ ሰ/ሸዋ ዞን ት/ት መምሪያ
ሇምህንድስና ባሇሙያዎች በጄኢጂ ድልድል ውስጥ በዯንብ ያልታዩ እና ከግምት ውስጥ
ያልገቡ ጉዳዮች
1. የስራ ውስብስብነት፡
 ስራችን በቀጥታ ከተጠቃሚው ጋር፣ከአጋር አካሊት፣ከተቋራጮች እንዲሁም ከተሇያዩ
አካሊት ጋር ግንኙነት ያሇው እና በከፍተኛ ውጣ ውረድ የሚከናወን መሆኑ በተሇይም
በወረዳ ሊይ ያሇን መሃንዲሶች ስራውን በጥቅለ ህዝብን አስተመረን እና አሳምነን
በከፍተኛ ውጣ ውረድ ስራችንን የምናከናውን መሆኑን ከግምት ውስጥ ያሊስገባ
መሆኑ ፣
 በክትትሌ እና ግምገማ ስራ ሊይ ምንም አይነት የትራንስፖርት አማራጭ እና
የተጠረገ መንገድ በላሇበት ማንኛውም ባሇስሌጣንም ሆነ ከፍተኛ የክሌሌ እና የዞን
ባሇሙያ በማይደርስበት ቆሊ እና ረጂም የእግር ጉዞ በከፍተኛ ድግግሞሽ ክትትሌ
በማድረግ ህዝቡን በቀጥታ እያገሇገሌን መሆኑን ከግምት ውስጥ ያሊስገባ መሆኑ፣
2. ተጠያቂነት፡
 ስራችንን በቀጥታ ከጥናት ጀምሮ ዲዛይን እና የግንባታ ስራ ክትትሌ በማድረግ ሇስራው
ክፍያ እስከመፈፀም እና የጨረታ ሂደቱንም ሚስጥራዊነት በመጠበቅ እንዲሁም
ሇግንባታዎች የሚያስፈሌገውን ማቴሪያሌ የጥራት ሁኔታ ክትትሌ አድርጎ ከፍተኛ
ሃሊፊነት በመውሰድ እየሰራን ሇመሆኑ አናሳ ግምት የተሰጠው መመሆኑ
3. ፈጠራ፡-
 ስራዎችን ሇመስራት በተሇይም ከፕሮጀክት ቦታው ጋር የተጣጣመ ዲዛይን ሇመስራት
ከፍተኛ ምርምር የሚያስፈሌገው መሆኑን፣ተጠቃሚውን ህ/ሰብ አስተምሮ ሇማሳመን
የግንኙነት ዘዴዎችን ሇመቀየስ በከፍተኛ ድግግሞሽ ቦታው ድረስ ተመሊሌሶ
የሚሰራውን ስራ ከግምት ውስጥ አሇማስገባቱ
4. ሃሊፊነት፡-
 የምህንድስና ስራዎች በጠቅሊሊ በከፍተኛ ሃሊፊነት የሚከናወኑ መሆኑ ይታወቃሌ፡፡
ሇምሳላ ሇግንባታ ስራ የሚቀርቡ ማቴሪያልችን ከብሌሽት እና ከብክነት ከመከሊከሌ
አንፃር በተጨማሪም ጥታቸውን የጠበቁ መሆናቸውን ከማረጋገጥ እና ከመከታተሌ
አንፀር ያሇውን ሃሊፊነት ያሊገናዘበ ድሌድሌ መደረጉ፣
 ፕሮጀክቶችን ሇማከናወን የተመደበ በጀትን ያሇምንም ብክነት የአዋጭነት ጥናት አጥንቶ
የመንግስትን ወጭ በሚቀንስ መሌኩ ሇመስራት ባሇሙያው የወሰደውን ሃሊፊነት የዘነጋ
ድሌድሌ መደረጉ
 በሰው ሃይሌ ሊይ በፕሮጀክቶች ሊይ ከፍተኛ የሆነ የህ/ሰብ ተሳትፎ እንዲኖር እየተደረገ
መሆኑ በዚህ ስራ ሊይ የሚሳተፈው ህ/ሰብ፣የቀን ሰራተኞች፣ ግንበኞች ፣ ኮንትራት
ሰራተኞች---ወዘተ በስራው የተነሳ ጉዳት እንዳይደርስባቸው ከፍተኛ ሃሊፊነት እየተወጣን
መሆኑን ከግምት ውስጥ አሇማስገባቱ፡
5. ጥረት፡-
 በምህንድስናው ዘርፍ ከማኝኛውም የበሇጠ ከፍተኛ ጥረት ካሌታከሇበት ሇመሰረተ ሌማት
የሚበጀተው በጀት ወቅቱን ጠብቆ ሇታሇመው አሊማ እንደማይውሌ ማንም ቢሆን
ያውቀዋሌ፡፡ የፕሮጀክት ቦታ ሇማጥናት፣ ዲዛይን ሇማዘጋጀት፣ የጨረታ እና ኮንትራት
ሇማከናወን፣ የግንባታ ስራውን ሇመከታተሌ(በከፍተኛ ድግግሞሽ) በጣም ረጅም ርቀት
እና ከፍተኛ ቆሊ የእግር ጉዞ በተደጋጋሚ በማድረግ ክፍተኛ የሆነ ጥረት እያደረግን
እየሰራን መሆኑ እና ይህም የአእምሮ፣ የአካሌ፣የእይታ እና የስነ-ሌቦና ከፍተኛ ጫና
ያሇው ሇመሆኑ ዝቅተኛ ግምት የተሰጠው መሆኑ፣
6. የስራ አካባቢ፡- ስጋት እና አደጋ
 በርካታ ፕሮጀክቶች መንገድ ባሌተጠረገበት፣በከፍተኛ መንገድ እና ቆሊ እንዲሁም በጫካ
ውስጥ የሚሰሩ የገጠር ንፁህ መጠጥ ውሃ እና የመስኖ ፕሮጀክት ስራዎች
በሚከናወኑበት ጊዜ በእባብ እና በጊንጥ የመነደፍ አደጋ ያሇበት ፣ በትሊሌቅ አውሬ
እበሊሇሁ የሚሌ ስጋት ያሇበት መሆኑን ያሊገናዘበ ድሌድሌ መደረጉ፣
 ከገደሌ ሊይ ወድቆ የመሞት፣ አካሌ ጉዳተኛ የመሆን እና የመጎዳት አደጋ ያሇበት
ተግባር እያከናወንን መሆኑን
 በረጂም የእግር ጉዞ የተነሳ የኩሊሉት፣ የጡንቻ እና የስነ-ሌቦና ከፍተኛ ጉዳት ያሇበት
መሆኑን ያሊገናዘበ ድሌድሌ መደረጉ፣
 ርቀት ባሊቸው ቆሊ ውስጥ ተጉዘን ስንሰራ የኔት ወርክ እና የመብራት አገሌግልት
ባሇመኖሩ የሚደርስብን እንግሌት እና በቦታው ሊይ ማረፊያ ባሇመኖሩ በደረቅ መሬት
ሊይ እያደርን እና የእሇት የምግብ ፍጆታ በማናገኝበት ሁኔታ እየሰራን በመሆኑ
ሇተሇያዩ የጤና ችግሮች ማጋሇጣችንን ያሊገናዘበ እና ምንም አይነት የጤና ዋስትና
የላሇን መሆኑን ያሊገናዘበ ድሌድሌ መደረጉ፣
7. የእውቀት እና ክህልት፡
 የምህንድስና ስራውን ሇማከናወን የሚያስችሇውን ረጂም የትምህርት ዘመን በዩኒቨርስቲ
ያሳሇፍን እና ብቁ ናችሁ የሚሌ የዩኒቨርስቲውን ማረጋገጫ የያዝን በተጨማሪም የስራ
ቅጥር ስንፈፅም ሇስራው የሚመጥን ተብል የወጣዉን ፈተና ተፈትነን ያሇፍን መሆኑን
እና በቂ እውቀት ያሇን መሆኑን የዘነጋ ድሌድሌ መደረጉ፣
 ክህልትን በተመሇከተ የስራ መደቡ የሚጠይቀውን የስራ ሌምድ አሟሌተን የተመደብን
ነገር ግን አሁን ሊይ የስራ ሌምዳችንን ውድቅ ያደረገ የ ጄኢጂ ድሌደሊ አፈፃፀም
መዘጋጀቱ እና የካሬር እድገትን አስቀርቶ በምትኩ ይባስብል ከማንኛውም ባሇሙያ
በታች ደረጃ ተቀምጦሇት መምጣቱ ሇምሳላ 2 አመት በሚጠይቅ የስራ መደብ ሊይ
6አመት ሌምድ ያሇው ባሇሙያ ሲመደብ 4 አመት ሌምዱ ውድቅ የሚሆንበት
የምህንድስና ባሇሙያዎችን ሇማጥፋት የታሰበ በሚመስሌ ሁኔታ የተዘጋጀ መሆኑ
 በትምህርት ሊይ ያሳሇፍንውን ( ከ4 አመት እስከ 5 አመት) ከማንም የበሇጠ ረጂም ጊዜ
እና በዩኒቨርስቲ ውስጥ ያወጣንውን ከፍተኛ ወጭ፣ ከመንግስት የከፈሌንውን
ከማንኛውም የሚበሌጥ ኮስት ሸሪንግ(ወጭ መጋራት) ታሳቢ ያሊደረገ ድሌድሌ መደረጉ
ማጠቃለያ
1) የኢንጂነሪንግን የስራ ጫናን መሰረት ያደረገ ጥናት አሌተካሄደበትም፡፡
2) የኢንጂነሪንግ የስራ መደብ ከላልች የስራ መደቦች ያነሰና የደመወዝ እስኬለ እና የስራ ደረጃዉ
ዝቅተኛ መሆኑ
3) በታሳቢ ቅጥር ወደ ስራ የሚገቡ ባሇሙያዎች JEGው የሚፈቅደውን ደረጃ የሚያሟሊ የትምህርት
ዝግጅት እያሊቸው ;ቅጥራቸው በታሳቢ በመሆኑ ብቻ የሚከፈሊቸው ደመወዝ JEGው
ከሚፈቅደው በታቸ መሆኑ,፤
4) አንድ ሰው ኢንጂነሪንግ ሇመማር 5 (አምስት አምት ) ይፈጅበታሌ፣በዚህም ከላልች በበሇጠ ብዙ
ጊዜ እና ገንዘብ ያቃጥሊሌ፣ወደ ስራ ከገባም በኋሊ ብዙ የስራ ጫና ያሇበት ሆኖ ሳሇ JEGው ግን
ሲጠና ሇሙያው ምንም አይነት ትኩረት እንዳሌተሰጠው ያመሇክታሌ፡፡
5) ባሇበት ቦታ ሊይ ሆኖ እየሰራ ሇማደግ የማይቻሌበት፣ የስራ ሌምድ ውድቅ የሆነበት፣የካሬር
ተጠቃሚነት የቀረበት በምትኩ ደረጃው የወረደበት በአጠቃሊይ ማደግ የማይታሰብበት እና ተስፋ
የሚያስቆርጥ መሆኑ
6) አንድ አይነት የትምህርት ዝግጅት ፣በተመሳሳ የቅጥር ጊዜ አንድ የስራ ሂደት ሆኖ ሇባሇሙያዎች
የተሇያየ ስራ ደረጃ መሰጠቱና ወጥ የሆነ ድሌድሌ አሇመኖሩ በባሇሙያዎች ሊይ ቅሬታ መፍጠሩ
7) ሇትምህርት ዝግጂቱ ጄኤጂዉ በሚጠናበት ወቅት በዚህ የትምህርት መስክ የሰሇጠነ ባሇሙያ
ያሊጠናዉ ወይም አኛ የምንሰራውን ስራ ወረድ ብል አይቶት የማያውቅ በድልት የሚኖር እና
ከታች ያሇውን ባሇሙያ አውርዶ የሚመሇከት ቡድን ያጠናው መሆኑን ያስታውቃሌ
8) የምህንድስና ዘርፉ ሇአንድ ሀገር የጀርባ አጥንት እንደመሆኑ መጠን ባሇሙያዎች የሚሰሩት ስራና
የሚደርሰዉን የስራ ጫና ከግምት ዉስጥ ያሊስገባ ጥናት መካሄዱ
9) በዘርፉ ሇተሰማሩ የመሃንዲስ ባሇሙያዎች ትኩረት ተሰጥቶት የትምህርት እድሌ እተሰጠ
አሇመሆኑ
10) መሃንዲስ እንደ መሃንዲስ ማግኘት የሚገባዉንና የሚሰራዉ ስራ ከግምት ያሊስገባ ከላልች
ባሇሙያዎች በታች የሆነ ጥቅማ-ጥቅም እንዲሰጠዉ መደረጉና ሇሙያዉ
ትኩረት አሇመሰጠቱ
 በአጠቃላይ በኢንጂነሪንግ ዘርፍ ተመርቀን ስራ ላይ ያሇን ባሇሙያዎች ከሌሎች
ሲነፃፀር ተሸሎ መገኘት ሲኖርበት በጣም ዝቅተኛ ዯረጃ የተቀመጠሇት ስሇሆነ ከላይ
ያየናቸውን ችግሮች እንዲስተካከለልን በማሇት በአክብሮት እንጠይቃሇን፡፡
የስራ መዯቡ ውድቅ
ቆይ የሚየይቀው የሆነ የስራ
ተ.ቁ የቅሬታ አቅራቢ ስም የሚሰራበት መ/ቤት ያሇበት የስራ መዯብ ልምድ የስራ ልምድ ልምድ ፊርማ
1
2
3
4
5
6
7
8
9
10
11
12
13
14
15
16
17
18
19

You might also like