You are on page 1of 1

ሆሎኮስት

Jump to navigationJump to search

በሆሎኮስት ውስጥ እነማን ሞቱ?

ሆሎኮስት ማለት በ 2 ኛው የዓለም ጦርነት ጊዜ የአዶልፍ ሂትለር ወገን ናዚዎች በአይሁድና


በሌሎች ያደረጉት እልቂት ነበር።
ስያሜው በግሪክኛ /ሆሎካውስቶስ/ ትርጒሙ የተቃጠለ መስዋዕት ነው።
ስድስት ሚሊዮን ያህል አይሁዶች ተገደሉ። በተጨማሪ ምናልባት አምስት
ሚሊዮን ስላቮች ተገደሉ። በሂትለር ርዕዮተ አለም በመከተል ናዚዎቹ እነዚህን ዘሮች መጥፎዎች
እንደ ነበሩ ይሉ ነበርና።

 (ይህ ታሪክ ነክ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ  ሊያስፋፉት ይችላሉ

You might also like