You are on page 1of 1

መካከለኛ ዘመን

Jump to navigationJump to search


መካከለኛው ዘመን በተለይ በአውሮፓ ታሪክ እንደሚወሰን ከ 468 እስከ 1445 ዓም ድረስ ያህል
ያለው ጊዜ ነው።
ይህም ከ 468 ዓም ወይም ከሮሜ (ምዕራብ መንግሥት) ውድቀት ለኦዶዋከር ጀምሮ ማለት ነው።
መጨረሻውም ቁስጥንጥንያ ለኦቶማን ቱርኮች እስከ ወደቀበት ዓመት እስከ 1445 ዓም ድረስ
ይቆጠራል።
በዚህ ዘመን አብዛኛዎች አለም ሉል ሳይሆን ለጥ ያለ እንደ ነበረች ያምኑ ነበር።

 (ይህ ታሪክ ነክ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ  ሊያስፋፉት


ይችላሉ!)

You might also like