Professional Documents
Culture Documents
ለመረጃ ብቻ ነው።
አንዳንድ ሰዎች በውስጥ መልእክት መረጃ ስለጠየቁኝ
ነው። በተለይ አዳዲስ የስራ ማስታወቂያ ሲወጣ
አንዳንድ ጊዜ ደሞዝ ሳይጠቀስ ደረጃ ብቻ በመጥቀስ
የስራ ማስታወቂያ ያወጣሉ እናም እስካሁን ደረጃና
ደሞዝ መረጃ ለሌላችሁ ይህንን እንደመረጃ
ተጠቀሙት።
ግን ይህንን ፔጅ Like አድርገዋል? Like ቢያደርጉ
ስለቴክኖሎጅ ይማራሉ ያውቃሉ!
ከሐምሌ 1/2011 ጀምሮ ተግባራዊ የሆነው የነጥብ
ምዘና (Job evaluation and grading-JEG) ከደረጃ 1-
22 የቀረበው የመነሻ ደመወዝ ስኬል
በሚኒስቴትሮች ም/ቤት የጸደቀው
ደረጃ 1= 1,100
ደረጃ 2= 1,338
ደረጃ 3= 1,624… See More
Like Share