Professional Documents
Culture Documents
የመብራት ዝርጋታን ስለመጠየቅ
የመብራት ዝርጋታን ስለመጠየቅ
አዲስ አበባ
እኛ ስማችን ከዚህ በታች የተዘረዘረው በለሚኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 13 ልዩ ስሙ ፋኑኤል አካባቢ የምንገኝ
ነዋሪዎች በራሳችን ወጪ ትራንስፎርመር እና አስፈላጊ የሆኑ ቁሶች ገዝተን የመብራት አገልግሎት እናድናገኝ
የመስመር ዝርጋታ እነዲሰራልን ስንል በትህትና እንጠይቃለን።