You are on page 1of 1

ለዳሽን ባንክ አ.


አዲስ አበባ

ጉዳዩ ፦ የሲሚንቶ አቅርቦት ጥያቄን ይመለከታል


ድርጅታችን ከድርጅታችሁ ጋር ተዋውሎ በሀረር ከተማ የዳሽን ባንክ ህንጻ በመገንባት ላይ እንዳለ
ይታወቃል። በዚሁ መሰረት ከዚህ በፊት ከደርባ ሲሚንቶ ገዝተን ስራውን እንድንሰራ በቀን 05/03/21 እ.ኤ.አ
የተመቻቸልን ቢሆንም 8000 (ስምንት ሺህ) ኩንታል ሲሚንቶ ግዢ ፈጽመን በመጠበቅ ላይ ሳለን መንግስት
መምሪያ አውጥቷል በማለት የከፈልንበትን ሲሚንቶ እስከ አሁን ልናገኝ አልቻልንም ይህንንም ችግር ለደርባ
ሲሚንቶ ፋብሪካና ለንግድና ኢንዱስትሪ ልማት ሚኒስተር በደብዳቤ ብናሳውቅም ምላሽ ልናገኝ አልቻልንም።
ስለሆነም ዳሽን ባንክ ድሬዳዋ ላለው ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካ ለህንጻው ግንባታ የሚሆን ሲሚንቶ
እንዲሸጡልን የትብብር ደብዳቤ ለፋብሪካው እንድትጽፍልን እና የግንባታው ሂደት አፋጥነን እንድንሰራ
በአክብሮት እንጠይቃለን።

ከሰላምታ ጋር

አባሪ 1( አንድ) ፦ የሲሚንቶ ጥያቄ ኮፒ

You might also like