You are on page 1of 1

ቀን 28/11/2013

ለአዋሽ ባንክ
ለሁማን ካፒታል ማኔጅምነት
ጉዳዩ፡- የ PMS ቅሬታ ማቅረብን ይመለከታል
በርዕሱ ለመጥቀስ እንደተሞከረው እኔ አቶ ለሚ አብዲሳ የሆራ ፍንጫኣ ቅርንጫፍ ስራ ኣስኪኣጅ መሆነ
ይታወቃል፡፡
በስራ አፈፃፀም በተቀማጭ ገንዘብ , በሂሳብ አከፋፈት እና በዲጂታል ቻናልም በተቀመጡት መስፈርት
ከመቶ ፐርሰንት በላይ ኣስመስግቤ እንድሁም ለወደፊት በከፍተኛ ቁጭት ለመስራት ባለሁብት ሁነታ፣ ግን
አካባቢውን ባላገናዘበ በተሰጠኝ መለኪያ ለምሳሌ የ IFB እና የብድር የግል ቤት በአከባቢው ግል የመኖራ
ቤት ባለሌበት ብድር ለመስጠት ስላልቻልኩ እንዲሁም የውጭ ሀገር ሚንዛሬ (Remittance) ፈቃድ
ባልተሰጠኝ ግን ደግሞ የመለኪያ መስፈርት ተደርጎ ውጤቴን በከፍተኛ ዝቅ አድርጎብኛል፡፡
ስለዚህ ባንኩ ይህን አይቶ የውጤት ማስተካከያ እንዲያደርግልኝ በትህትና እጠይቃለሁ፡፡
ከሠላምታ ጋር

ለሚ አብዲሳ
የሆራ ፍንጫኣ ቅርንጫፍ ስራ ኣስኪኣጅ

You might also like