You are on page 1of 7

ሰውኛ ኬዝ

ዳን@2017
ሰውኛ ኬዝ ቁጥር ፩
•ወ/ሮ ሮማን የቂርቆስ ክፍለ ከተማ ነዋሪ
የሆኑ ባለሃብት ናቸው፡፡ ወ/ሮ ሮማን የ9፣
7እና 4 ዓመት ልጆች አሏቸው፡፡ ዛሬ
ቅዳሜ ልጆቻቸውን ወደ ኤድናሞል
ለመውሰድ እግረ መንገዳቸውን ቦሌ
መድኃኒዓለም ቅርንጫፍ ጎራ ብለው
ገንዘብ ወጪ ሊያደርጉ ከልጆቻቸው ጋር
ገቡ ልጆቹም ከገቡበት ሰዓት ጀምሮ
በጣም ይረብሻሉ፣ ወረቀትና ኮምፒዩተር
ዳን@2017
ሰውኛ ኬዝ
አህመድ
ቁጥር ፪
የደሎ-መናልጅ የሆነ
ሩዋጭነው፡፡ አህመድ ለልምምድ
እንዲመቸው ቦቆጂ እየኖረ ነው፡፡
ከሰሞኑ በጆሃንስበርግ በተደረገ የሩጫ
ውድድር ላይ 1ኛ ወጥቶ የ10000 ዶላር
የገንዘብ ሽልማት ተደርጎለታል፡፡ በርከት
ባሉ ሚዲያዎች ላይ ሪከርድ ሰብሮ
ማሸነፉ በሰፊው ተዘግቧል፡፡ ዛሬ ወደ
ቦቆጂ ቅርንጫፍ የመጣው ግን እናቱ ዳን@2017
ሰውኛ ኬዝ ቁጥር ፫
የኢተያ ቅርንጫፍ ደንበኛ የሆኑ
ስንዴ አምራች ባለሃብት
ለሰራተኞቻቸው ደሞዝ ክፍያን
በተመለከተ ብቻ ቅርንጫፉን
ይጠቀማሉ፡፡ ከሰሞኑ የዱቄት
ፋብሪካ ሊከፍቱ መሆኑ ይወራል፡፡
እቃዎችን ከውጭ ለማስመጣት
ገንዘብ አጥሯቸዋል፡፡ ዳን@2017
ሰውኛ ኬዝ ቁጥር ፬
አቶ ጫላ የሚባሉ የጉለሌ ቅርንጫፍ
ደንበኛ ሰክሮና፣ ተፈንክቶ እየደማ
ወደ ቅርንጫፋችሁ መጣ፡፡ ይዞ
የነበረውን ንብረት ሁሉ ተዘርፏል፡፡

ዳን@2017
ሰውኛ ኬዝ ቁጥር ፭
አንዲት ነዋሪነቷ ሳውዲ አረቢያ
የሆነች ወጣት 500 ዶላር
ልትመነዝር ወደ ካዛንቺስ
ቅርንጫፍ መጣች ጊዜው ደግሞ
ዲያስፖራ ሳምንት ነው፡፡
ዳን@2017
ሰውኛ ኬዝ ቁጥር ፮
ዛሬ ቅዳሜ ነው፡፡ ነገ የፋሲካ በዓል
ነው፡፡ ከጎዲኖ ደሬ ቆፍቱ፣ ሆራሃዶ…
ገበሬዎች በብዛት መተዋል፡፡ ለመሬት
ካሳ የተከፈላቸው ገንዘብ በቢሾፍቱ
ቅርንጫፍ አኑረዋል ከዛቹ ላይ
ለመውሰድና የበዓል ነገር ለመግዛት
አስበው በጠዋት መተው ቢሾፍቱ
ቅርንጫፍ ይገኛሉ፡፡ ኔትወርክ የለም፡፡

You might also like