Professional Documents
Culture Documents
05989
05989
ቀን ______________
ሀዋሳ
ከላይ በርዕሱ ላይ ለመጥቀስ እንደተሞከረው በአመልካቾች እነ ዘሪሁን ቱራ (5-ሰዎች) መካከል ባለው የውርስ ንብረት
ክፍፍል ጉዳይ ጋር በተያያዘ በወ/ሮ ምንትዋብ ብዙነህ ስም በሻሸመኔ ከተማ በአዋሾ ቀበሌ የተመዘገበ የመኖሪያ ቤት
መኖሩን እንድናጣራ የፃፋቹልን ደብዳቤ ደርሶናል፡፡
በመሆኑም ከላይ የተጠቀሰው የመኖሪያ ቤት በሻሸመኔ ከተማ በአዋሾ ቀበሌ በካርታ ቁጥር 2736፤ በቦታ ቁጥር
01/224፣ ስፋት 250 ካ.ሜ የምሆነው ቦታ በወ/ሮ ምንትዋብ ብዙነህ ስም የተመዘገበ እና ከዕዳና ዕገዳ ነፃ መሆኑን
ያረጋገጥን መሆኑን በኣክብሮት እንገልፃለን፡፡
ከሠላምታ ጋር!