You are on page 1of 1

የፈጠራዉ ስራ

ሁለግብ የሰብል ማጨጃ እና መዉቂያ ማሽን

የፈጠራዉ መነሻ ሀሳብ


የሀገራችን የኢኮኖሚ አውታሮች አንዱ እና ዋናው የግብርና ዘርፍ በመሆኑም እስካሁን የሰብል አሰባሰብ ዘዴ በባህላዊ መንገድ
መሰብሰቡ 35% የሚሆነው የሰብል ምርት እየባከነ ይገኛል። እንዲሁም የአርሳደሮች ድካም፤ጊዜ ፤የኢኮኖሚ ገቢ፤አናናር
ዘይቤ፤ወጣቶች እና ሲቶች ከትምህርት ገበታቸው ማቃረጥ ወይም አለመከታተል፤ እና የመሳሰሉት በአርሳደሮቻችን
የሚአጋጥሙ እና እስካሁን ሊፈቱ ያልቻሉ ችግሮች ናቸው።

በተጨማሪ ሀገራችን ዉስጥ ባህላዊዉን አሰራር ወደ መካናይዚሽን የሚቀይሩ ቴክኖሎጅዎች የአርሳደሩን ገቢ ያማከለ ፤
ጥራታቸውን የጠበቁ ፤ቀላል እና ማንኛውም ቦታ ሊገቡ የሚችሉ እንድሁም ጢፍን ሊወቃ ወይም ሊአጭድ እሚችል ማሽን
እሚአመርትም ሆነ እሚአስመጡ ተቃማት ወይም ድርጅቶች አለመኖራቸው የግብርናው ዘርፍ ብዙ ተግዳሮቶች
እያጋጠሙት ይገኛል ።አሁን እየተጠቅምን ያሉት የግብርና መሳሪአወች ማለትም እንደ ኮምባይነር ያሉ ሲሆን እሱም ከውጭ
እሚገባ ሲሆን የአርሶ አደሮችን ገቢ እና የመሪታቸዉን ስፋት መሰረት ያላረገ ፤እንዲሁም የተለያዩ ሰብሎችን ባንድ ማሽን
መስራት አለመቻሉ በተጨማሪም የሰብላቸዉን ቅሪት ሚዳላይ ማስቀረቱ ሀገራችን እስካሁን ባለው መረጃ በመካናይዚሽን
አሰራር ከ 1% እንዳይበልጥ አድርጎታል።ባጠቃላይ የኛ የፈጠራ ሀሳብ ይህን ችግር መነሻ ያደረገ እና አርሶ አደሮቻችንን ገቢ
መሰርት ያደረገ ነው ።

የፈጠራው ውጤት
1. በሰሀተ 0.5፟-0.7 ሂክታር ማጨድ እና ከ 15-40፟ ኩንታል እንደ ሰብል አይነቶች መውቃት እሚችል ነው።
2. ባንድ ማሽን ከጤፍ ውጭ ማጨድ እሚችል እንዲሁም ጤፍ፤በቆሎን፤ገብስ፤ስንዲ፤እሩዝ ፤ኑግ፤የመሳሰሉት
መውቃት እሚችል ለው ።
3. ማሽኑ ሀገር ውስጥ በሚገኝ ጥሪ እቃ እሚመረት ነው።
4. የማሽኑ ዋጋ የአርሶአደሮችን ገቢ መሰረት ያደረገ እና ተመጣጣኝ ነው።

የፈጠራው ፋይዳ

1. ከ 35% ከሚሆነው የሰብል ምርት ብክነት ወደ 5% በማውረድ የሀገራችን ምርታማነት መጨመር ።


2. ለብዙ ስራ እድል ይፈጥራል።
3. የአርሶአደሩነን ገቢ መጨመር እንዲሁም የኑሮ ዘይቢ ይለውጣል።
4. ከገጠር ወደ ከተማ የፍልሰት መጠን ይቀንሳል።

የፈጠራው ስርጭት

እስካሁን ባለው ለመቅደላምባ እና ለደብረማርቆስ ዩንቭርስቲ 5 ማሽኖችን የሸጥን ሲሆን ባሁኑ ወቅትም 15 ማሽኖች
በደንበኞች ትዛዝ መሰረት 10 ለአርሳደሩ ለማቅረብ እንዲሁም 5 ለ ግብርና ተቃማት እየሰራን እንገኛለን።

You might also like