You are on page 1of 1

ጠቃሚ መረጃ ፡-

ለተመሰከረላቸው ኦዱተሮች

የ 2010 በጀት ዓመት ፈቃዴ ለማዯስ የተቀመጡ መስፈርቶች

1. የእዴሳት መጠየቂያ ዯብዲቤ ከ 4 ፓስፖርት መጠን ያለው ፎቶግራፍ ጋር፡፡


2. በ 2009 ዓ.ም. ከቦርዴ የተሰጠ የታዯሰ የብቃት ማረጋገጫና የዴርጀት ፈቃዴ፡፡
3. የ2010 ዓ.ም. የታዯሰ የንግዴ ፈቃዴ፡፡
4. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እንዱሁም ሌሎች አስፈላጊ ጉዲዮችን የያዘ የተሟላ ሪፖርት ፡-
 የዴርጅታችሁን የ2009 ዓ.ም. ሂሳብ መግለጫዎች
 IFRSን ለማስተግበር የተዯረገ ቅዴመ ዝግጅት የሚገልጽ ሪፖርትና ማስረጃዎች
 አገልግሎት የተሰጣቸው ዯንበኞች፤የተሰጡ አገልግሎቶችና ከእያንዲንደ ዯምበኛ የተገኘ
ያገልግሎት ገቢ የያዘ ዝርዝር መረጃ
 በ2008 ዓ.ም. የነበሩአችሁ ዯንበኞች፤ በ2009 ዓ.ም. የተቀበላችሁት አዱስ ዯንበኛና
ዯንበኝነታቸውን ከዯርጅታችሁ ጋር ያቋረጡ ዯንበኞች እስከ ምክንያቱ የያዘ ዝርዝር
ሪፖርት)
 በዴርጅታችሁ ውስጥ የሚሰሩ ሰራተኞች (ሞያተኞችና ዴጋፍ ሰጭዎች መግለጫ)
 የቢሮ እቃዎች ዝርዝር
5. ለግለሰብ እና ለዴርጅትና የተዘጋጁትን የእዴሳት ቅጾች ከዴህረ ገጽ (www.aabe.gov.et)
የበማዉረዴና በመሙላት በአካል ይዞ መምጣት፡፡
6. የታዯሰ የቢሮ ኪራይ ውል (ከሰነድች ማረጋገጫና ምዝገባ ጽ/ቤት የተረጋገጠ)
7. የታዯሰ የስራውን ቀጣይነት የሚያመላክት ሥምምነት (Renewed continuity of practice
agreement) ቅጹን ከ(www.aabe.gov.et) ያገኛሉ፡፡
8. በጥሩ አቋም ሥለመገኘት የሚገልጽ ከሞያ ማህበር የተጻፈ ዯብዲቤ(Member in Good
Standing)
9. ለእዴሳት አገልግሎት የሚከፈል የውል ግዳታ ቅጽ ከ(www.aabe.gov.et) ያገኛሉ፡፡
10. የሞያ የምስክር ወረቀት፡፡
11. የሞያ መዴን ዋስትና ስምምነት ቅጅ፡፡
12. 2009 ዓ.ም የተወሰዯ ሞያዊ ሥልጠና ማረጋገጫ(CPD) ለሙያ ማህበሩ የቀረበ፡፡

You might also like