You are on page 1of 4

ሱቅና የሱፐርማርኬት ድርጅትን ለመቆጣጠር የተዘጋጀ ቅጽ

የድርጅቱ አይነት ---------------------------- ቀበሌ --------------------------------

የድርጅቱ ስም ---------------------------- ወረዳ ------------------------------

ኦዲቲነግ የተደረገበት ቀን -------------------- ኦዲቲነግ የተጀመረበት ሰዓት -----------------

ተ.ቁ የሚጠበቁ መስፈርቶች የተሟላ ያላሟላ


1 በምግቡ ማሸጊያ ላይ ያለው የመግለጫ ጽሁፍ በብሔራዊ የታሸጉ ምግቦች ገላጭ ፅሁፍ
ደረጃ (General standard for prepacked foods labeling CES 73) መሰረት መሆኑን፤

2 ደረሰኝ መቀበል፤

3 ምግቡ በሚጓጓዝበት ወቅት ምንም አይነት ጉዳት ያልደረሰበትና ደህንነቱ የተጠበቀ መሆኑን
4 ድርጅቱ ጉዳት የደረሰባቸው ወይም የተበላሹና ጥቅም ላይ የማይውሉ ምርቶች ካሉ
ከጤነኛው ምርት መለየትና ወደተዘጋጀለት ቦታ ውስጥ ማስገባትና ማከማቸቱ፤

5 የምርቱን አይነት፣የምርቱ አምራች/ አቅራቢ ድርጅት ስምና አድራሻ በተመለከተ


መረጃዎችን ስለ መያዙ ፤

6 እንደየምግቡ አይነት በተፈቀደለት የሙቀትና የቅዝቃዜ ሰንሰለት ውስጥ በአግባቡ መከማቸቱ


7 የተከማቸው ምግብ ለብልሽት እንዳይጋለጥ ለቀጥተኛ የጸሃይ ብርሃንና አቧራ፣ ርጥበት


ቆርጣሚ ነፍሳትና ለመሳሰሉት ነገሮች ተጋላጭ አለመሆኑን ፤

8 የተከማቸውን ምግብ የመጠቀሚያ ጊዜው የሚያበቃበትን ወቅት ጠብቆ ከጤነኛ ምርት


መለየትና በአግባቡ ማስወገዱ፤
9 ምርቱ በሚሸጥበት ወቅት መጀመሪያ የገባ ምርት መጀመሪያ የሚሸጥበትን (FIFO) ስርአት
መዘርጋትና አንዲሁም ቀድሞ የአገልግሎት ጊዜው እሚያበቃውን ምርት ቀድሞ መሸጥን
(FEFO) ተግባራዊ መደረግና በሚዘረጋው የአሰራር ስርዓት መሰረት ተግባራዊ ማድረጉ፤

10 ምርቱ በሚሸጥበት ወቅት የመጠቀሚያ ጊዜው ያላለፈ፣ በአያያዝና አጓጓዝ ምክንያት


ያልተበላሸ፣ ገላጭ ፅሁፉ ያለቀቀና ማሸጊያው ያልተከፈተ መሆኑን አረጋግጦ መሸጥ አለበት

11 በተቀመጠለት የጽዳት ፕሮግራም መሰረት በአግባቡ መጸዳቱን ማረጋገጥ፤

12 በየስድስት ወሩ ከምግብ ወለድ በሽታ ነጻ ስለመሆናቸው መመርመራቸውን ማረጋገጥና


መረጃ መያዝ፤
13 ሰራተኞች የተዘጋጀላቸውን የስራ ልብስ በአግባቡ መጠቀማቸውን ማረጋገጥ፤
14 ከምግብ ጋር ቀጥተኛ ንክኪ ያላቸው ሠራተኞች የግል ንጽህና አጠባበቅ የአሰራር ስርዓት
መሰረት ቁጥጥርና ክትትል መደረጉን የሚያሳይ መረጃ መኖር አለበት፤
15 ድርጅቱ የተለያዩ የማቀዝቀዣ መሳሪያዎች የሚጠቀም ከሆነ አማራጭ የሀይል ምንጭ ስለመኖሩ፤
16 በድርጅቱ ውስጥ ከምግብ ጋር ቀ ጥ ተ ኛ ንክኪ ያላቸው መሳሪያዎችና መደርደሪያዎች የማይዝጉ
ስለመሆናቸው፤
17 እንደ አካባቢውና እንደ ምግቡ ባሕሪ የክፍሎቹን የአየር ዝውውር ለመቆጣጠር የሚያስችል ተፈጥሯዊ
የአየር ዝውውር ኖሮት እንዳስፈላጊነቱ በተጨማሪ የአየር ሁኔታ ማስተካከያ ቬንትሌተር ስለመኖሩ፤

18
ምግብን መሸጫክፍል ውስጥ ፓሌት ወይም መደርደሪያ ላይ ርቀቱን ጠብቆ በአግባቡ ስለመቀመጡ፣

19 ድርጅቱ በቂ መፀዳጃ ቤት እና መጣጠቢያ ቦታ ያለው ስለመሆኑ፤

20
የክፍሎቹ ጣሪያ ሙቀት ሊቀንስ የሚችል ሆኖ ቀጥተኛ የፀሐይ ብርሃን የማያስገባ ስለመሆኑ፤

21
የክፍሉ ግድግዳና ወለሉ በኮንክሪት፣ ሴራሚክ ወይም ሌላ ተመሳሳይ ቁሶች የተሰራ ሆኖ በቀላሉ ሊፀዳ
የሚችልና ውሀ የማያቁር ስለመሆኑ፤

22 በርና መስኮቱ ነፍሳት፣ ቆርጣሚ እንስሳትና ሌሎች ምግብን ሊበክሉ የሚችሉ ነገሮችን የማያስገባ መሆኑን
ለማረጋገጥ የሚያስችል ስለመሆኑ
23 የክፍሉ ስፋት እንደሚከማቸው የምግብ መጠንና ዓይነት በቂ ሆኖ ስለመዘጋጀቱ፤

24 የህንፃው ግንባታ ከሚከማቸው ምግብ ባህሪይ አንፃር የምግብ መበከል የማያመጣና በምርቱ ደህንነት
ላይ ተፅእኖ በማያሳድር መልኩ የተገነባ ስለመሆኑ፤

25
ከነፍሳት መራብያ፣ ቆሻሻ መጣያ፣ ኬሚካልና መርዝ ከሚከማችባቸው ቦታዎች እንዲሁም በአጠቃላይ
ምግብን ሊበክሉ ከሚችሉና ደህንነቱ ላይ አደጋ ከሚያስከትሉ ነገሮች ስለመጠበቁ፤

በኦዲቲነግ ወቅት በድርጅቱ ተገኙ ክፍተቶችና መዉሰድ ሚገባቸዉ ማስተካከያዎች

ተ.ቁ መወሰድ ያለበት የተሰጠዉ


ክፍተቶች ማስተካኬ ጊዜ
በኦዲቲነግ ወቅት ተገኙ ክፍተቶች ተቀበልንና የምናስተካክል መሆኑንና እንገልፃለን

ስም -------------------------------- ፊርማ ----------------------- ቀን


----------------------------

እኛ ኢንስፔክተሮች በቀን-------------- ድርጅት በተደረገው ኦዲት መሰረት ከላይ የተዘረዘሩት

ክፍተቶች የማስተካከያ እርምጃ እንዲወሰድባቸው ተደርጓል፡፡

የኦዲተሮች ስም ፊርማ ቀን

1.------------------------ ------------- ----------

2.------------------------ --------------- -----------

3.------------------------ ---------------- --------------

You might also like