You are on page 1of 4

በኢትዮጵያ ቤተሰብ መምሪያ ማህበር

የማዕከላዊ አከባቢ ጽ/ቤት

አዳማ
የባለሙያ ማሰሪያ ውል
ቀን-ሐምሌ 26/2013 ዓ/ም

ውል ሰጪ፡በኢትዮጵያ ቤተሰብ መምሪያ ማህበር የማዕከላዊ አከባቢ ጽ/ቤት

ውል ተቀባይ--አቶ ካሳሁን ደመላሽ
የሚሠራው የሥራ ዓይነት-በአከባቢ ጽ/ቤቱ ስር የሚገኘውን የአዳማ ሞዴል ክሊኒክ ህንጻን 122.54 ካሬ ግድግዳ፣
21.57 ካሬ በርና መስኮቶችን እና 11.67 ሜትር ፉካ በቀለም የማስዋብ፡፡

ሥራው እንዲሰራለት የጠየቀው የሥራ ክፍል--በማዕከላዊ አከባቢ ጽ/ቤት የአዳማ ሞዴል ክሊኒክ

የውል ሰጪ የሥራ ዝርዝርና የአዳማ ሞዴል ክሊኒክ ህንጻን 122.54 ካሬ ግድግዳ አንዱን ካሬ በ 15 ብር፣ 21.57 ካሬ
በርና መስኮቶችን አንዱን ካሬ በ 40 ብር እና 11.67 ሜትር ፉካ አንዱን ሜትር በ 10 ብር ጨምሮ በጠቅላላ 144.11
ካሬ እና 11.67 ሜትር ፉካ የሚሸፍን ቦታን በቀለም ተቀብቶ መጠናቀቁንንና በሥራው ሂደት በታዩ ግድፈቶች ላይ
በተሰጡ ግብረ-መልሶች መሠረት ውል ተቀባይ ማስተካከያ ማድረጉን ሲያረጋግጥ ለዚሁ አገልግሎት ውል ተቀባይ
ለሥራው ባስገባው የዋጋ ተመን መሠረት በጠቅላላው የኢትዮጵያ ብር 2,817.57.00(ሁለት ሺህ ስምንት መቶ
አስራ ሰባት ብር ከ 57/100 ሳንቲም) ክፊያ የመፈጸም ግዴታ አለበት፡፡
የውል ሰጪ ስምና ፊርማ
-----------------------------------
የውል ተቀባይ ግዴታ---በገባው የሥራ ውል መሠረት የአዳማ ሞዴል ክሊኒክ ህንጻን 122.54 ካሬ ግድግዳ አንዱን ካሬ
በ 15 ብር፣ 21.57 ካሬ በርና መስኮቶችን አንዱን ካሬ በ 40 ብር እና 11.67 ሜትር ፉካ አንዱን ሜትር በ 10 ብር
ጨምሮ በጠቅላላ 144.11 ካሬ እና 11.67 ሜትር ፉካ በቀለም አስውቦ ማጠናቀቅና በሥራው ሂደት በታዩ
ግድፈቶች ላይ በተሰጡ ግብረ-መልሶች መሠረት ላይ ማስተካከያ በማድረግ ለዚሁ አገልግሎት የኢትዮጵያ ብር
2,817.57.00(ሁለት ሺህ ስምንት መቶ አስራ ሰባት ብር ከ 57/100 ሳንቲም) ክፊያ የመቀበል ግዴታ አለበት፡፡
የውል ተቀባይ ስምና ፊርማ
-----------------------------------

የውሉን ያጸደቀው ስምና ፊርማ-------------------------------------------------

ምስክሮች/እማኞች
ስም ፊርማ
1.
2.
3.
በኢትዮጵያ ቤተሰብ መምሪያ ማህበር
የማዕከላዊ አከባቢ ጽ/ቤት
አዳማ
የባለሙያ ማሰሪያ ውል
ቀን-ነሐሴ 04/2013 ዓ/ም

ቀን-ነሐሴ 12/2013 ዓ/ም

ቀን-ነሐሴ 22/2013 ዓ/ም
ውል ሰጪ፡በኢትዮጵያ ቤተሰብ መምሪያ ማህበር የማዕከላዊ አከባቢ ጽ/ቤት
ውል ተቀባይ--አቶ ካሳሁን ደመላሽ
የሚሠራው የሥራ ዓይነት-በአከባቢ ጽ/ቤቱ ስር የሚገኘውን የአዳማ ሞዴል ክሊኒክ ህንጻን 60 ካሬ ግድግዳ፣ 30
ሜትር ፉካ እና 33.2 ሜትር የዝናብ ፍሳሽ ማስወገጃ ቱቦዎች (ኮሮንዳዮ) በቀለም የማስዋብ፡፡

ሥራው እንዲሰራለት የጠየቀው የሥራ ክፍል--በማዕከላዊ አከባቢ ጽ/ቤት የአዳማ ሞዴል ክሊኒክ

የውል ሰጪ የሥራ ዝርዝርና የአዳማ ሞዴል ክሊኒክ ህንጻን 60 ካሬ ግድግዳ አንዱን ካሬ በ 15 ብር፣ 30 ሜትር ፉካ
አንዱን ሜትር በ 10 ብር እና 33.2 ሜትር የዝናብ ፍሳሽ ማስወገጃ ቱቦዎች (ኮሮንዳዮ) አንዱን ሜትር በ 10 ብር
ጨምሮ በጠቅላላ 60 ካሬ እና 63.20 ሜትር ፉካ እና የዝናብ ፍሳሽ ማስወገጃ ቱቦ የሚሸፍን ቦታን በቀለም ተቀብቶ
መጠናቀቁንንና በሥራው ሂደት በታዩ ግድፈቶች ላይ በተሰጡ ግብረ-መልሶች መሠረት ውል ተቀባይ ማስተካከያ
ማድረጉን ሲያረጋግጥ ለዚሁ አገልግሎት ውል ተቀባይ ለሥራው ባስገባው የዋጋ ተመን መሠረት በጠቅላላው
የኢትዮጵያ ብር 1,532.00(አንድ ሺህ አምስት መቶ ሰላሳ ሁለት ብር) ክፊያ የመፈጸም ግዴታ አለበት፡፡
የውል ሰጪ ስምና ፊርማ
-----------------------------------
የውል ተቀባይ ግዴታ---በገባው የሥራ ውል መሠረት የአዳማ ሞዴል ክሊኒክ ህንጻን 60 ካሬ ግድግዳ አንዱን ካሬ
በ 15 ብር፣ 30 ሜትር ፉካ አንዱን ሜትር በ 10 ብር እና 33.2 ሜትር የዝናብ ፍሳሽ ማስወገጃ ቱቦዎች (ኮሮንዳዮ)
አንዱን ሜትር በ 10 ብር ጨምሮ በጠቅላላ 60 ካሬ እና 63.20 ሜትር ፉካ እና የዝናብ ፍሳሽ ማስወገጃ ቱቦዎች
(ኮሮንዳዮ) በቀለም አስውቦ ማጠናቀቅና በሥራው ሂደት በታዩ ግድፈቶች ላይ በተሰጡ ግብረ-መልሶች መሠረት ላይ
ማስተካከያ በማድረግ ለዚሁ አገልግሎት የኢትዮጵያ ብር 1,532.00(አንድ ሺህ አምስት መቶ ሰላሳ ሁለት ብር)
ክፊያ የመቀበል ግዴታ አለበት፡፡
የውል ተቀባይ ስምና ፊርማ
-----------------------------------

የውሉን ያጸደቀው ስምና ፊርማ-------------------------------------------------

ምስክሮች/እማኞች
ስም ፊርማ
1.
2.
3.

You might also like