You are on page 1of 2

በኢትዮጵያ የገጠር ኢነርጂ ልማትና ማስፋፊያ ማዕከል

የባዮፊዩል ልማት ማስተባበሪያ ዳይሬክቶሬት የ 2014


የፕሮግራም በጀት የውጤቶች ዓመታዊ የሥራ መርሃ-ግብር ማቅረቢያ

ዕቅድ የ 2014 በጀት ዓመት የፊዚካል ዕቅድ የ 2014 በጀት ዓመት የፊዚካል ዕቅድ
ተ.ቁ የፕሮግራም/የውጤት ሥም በብር (2014 1 ኛ ሩብ 2 ኛ ሩብ 3 ኛ ሩብ 4 ኛ ሩብ 1 ኛ ሩብ 2 ኛ ሩብ 3 ኛ ሩብ 4 ኛ ሩብ
) ዓመት ዓመት ዓመት ዓመት ዓመት ዓመት ዓመት ዓመት
ፕሮግራም፡ የገጠር ኢነርጂ ልማት
ንዑስ ፕሮግራም 1፡ የኢነርጂ ጥናትና
ምርምር
ውጤት 1 60,000
1.1 አንድ አዲስ የባዮፊዩል አነስተኛ ቴክኖሎጂ
60 30 30
ማሻሻያ ዲዛይን ለናሙና ምርት ማዘጋጀት
ውጤት 2 100,000
2.1 በፈሳሽ ነዳጅ (ቤንዚን) የሚሰሩ ሞተሮችን በጋዝ
(CNG/LPG) እንዲሰሩ የሚያደርግ ቴክኖሎጂ 70 25 25 20
አንድ የቅድመ ጥናት ሰነድ ማውጣት
2.2 የባዮፊዩል ምንጭ/ቴክኖሎጂ ደረጃዎችን
ከሚመለከተው አካል ጋር በመተባበር ለማውጣት 30 10 10 10
እንዲቻል ሦስት ረቂቅ ደረጃዎችን ማዘጋጀት
ውጤት 3 155,000
3.1 የባቲ ባዮዲዝል ማምረቻ ፕላንት ወደ ሥራ
ለማስገባት አንድ የቅድመ ጥናት ሠነድና ንድፍ 55 25 30
ማዘጋጀት
3.2 የባዮፊዩል ልማትን በተመለከተ ለአርሶ/አርብቶ
አደሩና ለሚመለከተው አካል ሦስት የግንዛቤ 100 40 30 30
ማስጨበጫ ሥልጠና መስጠት
ውጤት 4 1,135,000
4.1 የባዮፊዩል ምንጭ፣ ቴክኖሎጂ፣ ተክሎች፣ የገበያና
የመሬት መረጃ በመስክ በመሰብሰብ አንድ 700 150 150 300 100
የሪፖርት ሠነድ ማዘጋጀት
4.2 ከመስክ የተሰበሰበ የባዮፊዩል ምንጭ፣
ቴክኖሎጂ፣ ተክሎች፣ የገበያና የመሬት መረጃ
135 25 50 60
በኮምፒዩተር ማስገባትና አንድ የሪፖርት ሠነድ
ማዘጋጀት
4.3 ከአሁን በፊት በውጭ አማካሪ የተሰራውን 100 25 25 25 25
የባዮፊዩል ተክሎች ተስማሚነት (suitability
map) ማሻሻያ በማድረግ አንድ በመሬት መረጃ
ሥርዓት (GIS) የተደገፈ ካርታ ማዘጋጀት
4.4 ለዳይሬክቶሬቱ ባለሞያዎች የአቅም ግንባታ
100 50 50
ሥልጠና መስጠት
4.5 በስኳር ፋብሪካዎች ኤታኖል እንዲመረት
በማስተባበር ለትራንስፖርት ነዳጅ ማደባለቂያ 50 25 25
የቀረበ የኢታኖል መጠን
4.6 በስኳር ፋብሪካዎች ኤታኖል እንዲመረት
በማስተባበር ለማብሰያ ምድጃ የቀረበ የኢታኖል 50 25 25
መጠን
ውጤት 5 155,000
5.1 የባዮፊዩል ባለድርሻ አካላትን በማስተባበር ልማቱ
1500 500 500 500
እንዲነቃቃ ሦስት የውይይት ፎረም ማዘጋጀት
ለምግብ ማብሰያነት የሚያገለግል የኤታኖል
5.2 ምድጃ ለተጠቃሚው ኢንዲደርስ በማስተባበር 50 25 25
የቀረበ ምድጃ መጠን
5.3 ባዮኢታኖልና ባዮዲዝል በመጠቀም የዳነ የውጪ
-
ምንዛሪ መጠን
5.4 በባዮፊዩል ልማት የተፈጠረ የሥራ ዕድል ብዛት -
ጠቅላላ ድምር በሽህ ብር 3000 735 420 1020 825

You might also like