Professional Documents
Culture Documents
Letter Abebe
Letter Abebe
ድሬዳዋ
ከላይ ለመጥቀስ እንደተሞከረው እኔ ኣቶ አበበ የቢኬ መጠጥ ውሃ ስራን የስው ሓይል ኮንትራት ወስጄ ስሰራ መቆየቴ
ይታወሳል በዚሁም መሠረት የመጀመሪያ ዙር ሥራን በማጠናቀቅ ላይ የምገኝ ሲሆን ሁለተኛ ዙርንም የጀመርኩ መሆኑ
ይታወቃል።
ስለዚህ እርሶም እሥከ ኣሁን የተሰራውን ስራ ግምት ውስጥ በማስገባት ቀሪውን ክፍያ እንዲፈፈጽሙልኝ በአክብሮት
እጠይቃለሁ።
ከሰላምታ ጋር
ስም:______________
ቀን:_____________ _
ፊርማ:_______________