You are on page 1of 1

Tamirat Teshome Animal and Animals product Supplier

ታምራት ተሾመ እንሰሳትና የእንሰሳት ተዋዕጾ አቅራቢ

Mobile 0922666637
ቀን 02/02/2014
ቁጥር: 0001/TT/2014

ለ፡ አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ


አሳቴዩ
ጉዳዩ፡- የቅደመ ክፊያው ቀሪ መጠን እንድፊፅምልኝ ስለመጠየቅ፡፡

ከላይ በርዕሱ ለመግለፅ እንደተሞከረዉ እኔ አመልካች አቶ ተምራት ተሾመ እንሰሳትና የእነሰሳት ተዋዐፆ

አቅራቢ ባለቤት ለዩኒቨርስቲዉ ተማርዎች ምግብ ግብዓት አገልግሎት የሚዉል የበግ እና የበሬ ስጋ አቅራቢ

በዉል ስምምነት ላይ በተገለፀዉ መልኩ የቅደመ ኪፊያ ዋስትና ከ Oromia international bank Harbu

branch ዋስትና በቀን 19 ሐምሌ 2013 ዓም አመልክቼ በዚሁ መሰረት ዩኒቨርሲቲውም ግማሸ ክፊያ የከፊለኝ

መሆኑ ይታወቃል በዚሁ መሰረት አሁን ቀሪዉን ግማሸ ክፊያ ይፈጽምልኝ ዘንድ በትህትና እጠይቃለሁ። ፡፡

ከሠላምታ ጋር

You might also like