You are on page 1of 5

INVITATION TO BID

TENDER NO 005/2019

1. Oromia Seed Enterprise invites interested and eligible bidders for the supply of
the following Goods

Lot No Types of Goods Unit Qty


I Vehicle
 Pick up double cabin 4wd diesel vehicle (6-cylender) Pcs 06
 Dump Truck (20-30 Ton ) Pcs 04
 Light Truck ( 3-4 Ton ) Pcs 03
II Tractors
 Tractors (215-230HP) Pcs 5
 Tractors (155-170Hp) Pcs 35
III Plough
 Heavy duty six bottoms disc plough Pcs 16
 Five bottoms semi mounted mold board plough pcs 06
Iv Heavy duty disc harrows
 Heavy duty disc harrows 40 discs pcs 04
 Heavy duty disc harrows 36 discs pcs 32
V Sprayers
 Tractor trailed sprayers (3000-3500lt) pcs 05
vI Welding machine pcs 01
Vii Mobile welding machine pcs 05
vIIi Generator 50-60kva pcs 01

2. Bidders must bid for the full quantity in a lot filling.

3. The Bid document shall be obtained from Oromia seed enterprise head office
in front of Agona Cinema Balakre Tower 4 th floor office No 404 Addis
Ababa against payment non - refundable birr 300 (three hundred birr).

4. The bid will be closed on January 07/2020 at 2:00 AM and will be


opened on January 07/2020 at 2:30 AM at address mentioned in No 3
above in presence of bidders or representatives .even if bidder could not
be available at the specified place and time , the purchaser shall open the
bid in their absence

5. For further information call to Oromia Seed Enterprise by

Telephone No +251 11 4662527

Mobile No +251921311779

6. The Enterprise reserve the right to accept or reject any or all bids

Oromia Seed Enterprise


ቁጥር -------------------------------

ቀን -----------------------------------

ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት

ፊንፊኔ

ጉዳዩ፣ የጨረታ ማስታወቂያ

የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ ከዚህ ደብዳቤ ጋር አባሪ በተደረገው የጨረታ ማስታወቂያ ላይ


የተዘረዘሩትን የእርሻ መሣሪያዎች፤ተሽከርካሪዎች፤ የመበየጀ ማሽን እና ጄነሬተር በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት
ስለሚፈልግ የጨረታው ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ሄራልድ እና በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ በተመሳሳይ ቀን አንድ
ጊዜ እንዲወጣልን እንጠይቃለን፡፡

“ ከሠላምታ ጋር ”

ግልባጭ

 ለአቅርቦት ን/አስ/አ/ፋይናንስ ደጋፊ የሥራ ሂደት


 ለፋይናንስ ቡድን
 ለአቅርቦትን/አስ/አ ቡድን
 ኦዲት አገልግሎት
ኦ/ም/ዘ/ኢ

ቁጥር -------------------------------

ቀን -----------------------------------
ለኢትዮጵያ ሬድዮና ቴሌቭዥን ድርጅት

ፊንፊኔ

ጉዳዩ፣ የጨረታ ማስታወቂያ

የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ የተለያዩ ዕቃዋችን ለመግዛት ያዘጋጀዉን ጨረታ አስመልክቶ ከዚህ
ደብዳቤ ጋር አባሪ የተደረገዉ ማስታወቂያ በቴሌቭዥን ሁለት ጊዜ እንዲነገርልን ዋጋ እንዲትሰጡን
እንጠይቃለን፡፡

“ ከሠላምታ ጋር ”

ግልባጭ

 ለአቅርቦት ን/አስ/አ/ፋይናንስ ደጋፊ የሥራ ሂደት


 ለፋይናንስ ቡድን
 ለአቅርቦትን/አስ/አ ቡድን
 ኦዲት አገልግሎት
ኦ/ም/ዘ/ኢ
የጨረታ ማስታወቂያ

የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ የተለያዩ የእርሻ መሣሪያዎች ብዘት ያላቸውን፤ የሰርቪስ መኪናዎች፤
መበያጀዎች እና ጄኔሬተሮች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ተጫራቶች ለጨረታው የተዘጋጀውን
የጨረታ ሰነድ አዲስ አበባ አጎና ሲኒማ አጠገብ ባሌከር ህንፃ 4 ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 404 ከሚገኛው
ከኢንተርፕራይዙ ዋና ጽ/ቤት በማይመለስ ብር 300 (ሶስት መቶ ብር) በመግዛት በጨረታ መሳተፍ የምትችሉ
መሆኑን እየገለፃን፡፡ ለዝርዝር መረጀ በህዳር 23/2012 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሄራልድ እና በአዲስ ዘመን ጋዜጣ
የወጣውን ጨረታ መመልከት ይቻላል፡፡ ማብራሪያ ካስፈለገ በስልክ ቁጥር 01144662527 ይደውሉ

ኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ


ቁጥር -------------------------------

ቀን -----------------------------------

ለአቅርቦት ን/አስ/አ/ፋይናንስ ደጋፊ የሥራ ሂደት


ለፋይናንስ ቡድን
ለአቅርቦትን/አስ/አ ቡድን
ለአርሲ ቅርንጫፍ
ኦ/ም/ዘ/ኢ

ጉዳዩ፣ የመጋዘን ኪራይ ውል

በኢትዮጵያ እህል ንግድ ሥራዎች ኮርፓሬሽን ከእህልና ቡና ንግድ ሥራ ዘርፍ ጋር የተዋወልነውን የመጋዘን
ኪራይ 03 (ሶስት) ገፅ ከዚህ ደብዳቤ ጋር አባሪ በማድረግ የተለከለችሁ ስለሆነ በውሉ መሠረት አስፈላጊው
እንዲፈፀም እናሳስባለን፡፡

“ ከሠላምታ ጋር ”

You might also like